Mohamed Hamid mohamed (@mohamedhamidmo8) 's Twitter Profile
Mohamed Hamid mohamed

@mohamedhamidmo8

ID: 1569698612497756161

calendar_today13-09-2022 14:45:08

215 Tweet

109 Followers

270 Following

ጁንዱجند الله (@jundu977) 's Twitter Profile Photo

#Isisን በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ እየጫነ ያለውን ብልፅግና ፓርቲ በመቃወም ነገ በደቡብ ወሎ የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል #ኮምቦልቻ x.com/AmirOumer01/st…

Habiba Yasin 🧕🇨🇬 (@habiba__yasin) 's Twitter Profile Photo

ኮምቦልቻ ህዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ላይ ነው ! #"መፈንቅለ መጅሊስን እንቃወማለን" #"መጅሊስ የሙስሊም እንጅ የውሃብያ ተቋም አይደለም" #"ኃይማኖት በገንዘብ አይቀየርም" #"መሪያችን ሃጅ ኡመር ኢድሪስ ናቸው"

ኮምቦልቻ ህዝበ ሙስሊሙ ተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ላይ ነው !

#"መፈንቅለ መጅሊስን እንቃወማለን"
#"መጅሊስ የሙስሊም እንጅ የውሃብያ ተቋም አይደለም"
#"ኃይማኖት በገንዘብ አይቀየርም"
#"መሪያችን ሃጅ ኡመር ኢድሪስ ናቸው"
الحق غالب ahlulhag (@ahlulhagk) 's Twitter Profile Photo

#እኛ አድለኛው የሙፍቲ ትውልድ ነን #እኛ ከናታችን ማሃፀን #ወጥተን 40ቀን ሲሞላን #አናት አና አባታችን #ያሳወቀን ጌታችን አላህየ #ሙፍቲ ሐጂ ዑመር #መሪያችን አሳውቆናል 👉ውሀብይ❌#ከ እህቴ ጋር #ባለንአቅም ትግሉን #ጀምረነዋል #አናንተስ?👇👇

#እኛ አድለኛው የሙፍቲ ትውልድ ነን #እኛ ከናታችን ማሃፀን #ወጥተን 40ቀን ሲሞላን #አናት አና አባታችን #ያሳወቀን ጌታችን  አላህየ #ሙፍቲ ሐጂ ዑመር #መሪያችን  አሳውቆናል 👉ውሀብይ❌#ከ እህቴ ጋር #ባለንአቅም ትግሉን #ጀምረነዋል #አናንተስ?👇👇
Ashreka Nesredin (@ashrekanesredin) 's Twitter Profile Photo

የሸኔው የቦርድ አባልና የወሃቢዝም ሀይማኖት መሪ ሆኖ የሙስሊሞች መጅሊስ ተሰብሮ የተሰጠው ቱፋ ለእኩይ አላማው ጀለቢያ ከመልበሱ በፊት።

የሸኔው የቦርድ አባልና የወሃቢዝም ሀይማኖት መሪ ሆኖ የሙስሊሞች መጅሊስ ተሰብሮ የተሰጠው ቱፋ ለእኩይ አላማው ጀለቢያ ከመልበሱ በፊት።
Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

ከነቀምት አሃዱ ብሎ ጅማን አስከትሎ ኮምቦልቻ የደረሰው ተቃውሞ ********************* #ጅማ #ነቀምት #ኮምቦልቻ #መሪዎቻችን_ኡለማዎች_ብቻ_ናቸው #ወሀብያ_ለሀገር_ስጋት_ናት #የወሀብያ_አስተዳደርን_እንቀበልም

ከነቀምት አሃዱ ብሎ ጅማን አስከትሎ ኮምቦልቻ የደረሰው ተቃውሞ
*********************
#ጅማ
#ነቀምት
#ኮምቦልቻ
#መሪዎቻችን_ኡለማዎች_ብቻ_ናቸው
#ወሀብያ_ለሀገር_ስጋት_ናት
#የወሀብያ_አስተዳደርን_እንቀበልም
Ashreka Nesredin (@ashrekanesredin) 's Twitter Profile Photo

#አንቀፅ_11_ይከበር #መጅሊሱ_የህዝብ_ውክልና_የለውም #የመስጂድ_ነጠቃ_ይቁም #ፍትህ_ለነቀምት_ሙስሊሞች #መንግስት_ከእስልምና_ላይ_አጁን_ያንሳ @Africanunion U.S. Embassy Addis BBC Africa News Al Jazeera English Office of the Prime Minister - Ethiopia Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) - ኢሰመኮ

Semuti💚💛♥️ (@semu09753684) 's Twitter Profile Photo

በዛሬ ዕለት የላፍቶ ቢላል መስጂድ ዋና ኢማም ሸይኽ መሀመድ ጠይብን እና የመስጂዱን ዋና ሙዓዚን ሸይኽ አብድልከሪምን ከዙሁር ሰላት በኋላ በደህንነቶች ተወስደዋል እንዲሁም ብዙ ለመሰጂዳቸው የሚታገሉ ወጣቶችንም አሳስረዋል ግፉ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው

በዛሬ ዕለት የላፍቶ ቢላል መስጂድ ዋና ኢማም ሸይኽ መሀመድ ጠይብን እና የመስጂዱን ዋና ሙዓዚን ሸይኽ አብድልከሪምን ከዙሁር ሰላት በኋላ በደህንነቶች ተወስደዋል እንዲሁም ብዙ ለመሰጂዳቸው የሚታገሉ ወጣቶችንም አሳስረዋል ግፉ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው
Dr Mohammed (@22july19921) 's Twitter Profile Photo

ሀገርን ከውስጥ ባንዳ ከህወሃት ከኦነግ እንኳ መጠበቅ ያቃተው ልፍስፍሱ ብልፅግና የአህሉ ሱና ሱፍይ ኢማሞችና ወጣቶችን በዬቦታው ለማሰር እንደት አቅም አገኘ ; የባንዳነት ጥግ ይኼ ነው

ሀገርን ከውስጥ ባንዳ ከህወሃት ከኦነግ እንኳ መጠበቅ ያቃተው ልፍስፍሱ ብልፅግና የአህሉ ሱና ሱፍይ ኢማሞችና ወጣቶችን በዬቦታው ለማሰር እንደት አቅም አገኘ ; የባንዳነት ጥግ ይኼ ነው
Mohammed Abdulkadir (Towil) (@mohamme15748622) 's Twitter Profile Photo

#ትግሉ_ተቀጣጥሎል_ወረኢሉ **** 👇👇👇 ዛሬ ከጁመዐ ሶላት በኋላ የወረኢሉ ከተማ ሙስሊሞች በከተማው በሚገኘው አዝሀር መስጊድ በዚህ መልኩ ድምፃቸውን አሰምተዋል !!!! 👇👇 ከተሰሙ መፈክሮች መካከል 👇 #የኡለማወችና የእናቶች እሥራት ይቁም‼️

#ትግሉ_ተቀጣጥሎል_ወረኢሉ
****
👇👇👇
 ዛሬ ከጁመዐ ሶላት በኋላ የወረኢሉ ከተማ ሙስሊሞች በከተማው በሚገኘው አዝሀር መስጊድ በዚህ መልኩ ድምፃቸውን አሰምተዋል !!!!
👇👇
ከተሰሙ መፈክሮች መካከል 
👇
#የኡለማወችና የእናቶች እሥራት ይቁም‼️
الحق غالب ahlulhag (@ahlulhagk) 's Twitter Profile Photo

🌙🇪🇹የኢትዬጲያ እሰልምና ጉዳዬች ጠቅላይ ምክርብት ፕሬዝደንት #ክቡር DR ተቅዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ ገነቴዋ አባታችን መሪያችን መዕሙመን ብለናል እረጂም ዑሙር አና ደስታ አፊያ ያስመልኩሁ እኛንም ከርሶ ጋር አብሮ በሶፈዓ ያቆየን አሚን🤲 🇪🇹

🌙🇪🇹የኢትዬጲያ እሰልምና ጉዳዬች ጠቅላይ ምክርብት ፕሬዝደንት #ክቡር DR ተቅዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ ገነቴዋ አባታችን መሪያችን መዕሙመን ብለናል እረጂም ዑሙር አና ደስታ አፊያ  ያስመልኩሁ እኛንም ከርሶ ጋር  አብሮ  በሶፈዓ  ያቆየን አሚን🤲 🇪🇹
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና:- የአማራ ህዝባዊ ግንባር መመስረትን ተከትሎ ከፍተኛ ድንጋጤና መርበትበት ውስጥ የገባው የአብይ አህመድ ኦህዴድ ፋሽስት ቡድን ትላንትና ከከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥተብዬዎቹ ጋር ባደረገው ስብሰባ እስክንድር ነጋ ባለበት ተይዞ እንዲገደል

ሰበር ዜና:-

የአማራ ህዝባዊ ግንባር መመስረትን ተከትሎ ከፍተኛ ድንጋጤና መርበትበት ውስጥ የገባው የአብይ አህመድ ኦህዴድ ፋሽስት ቡድን ትላንትና ከከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥተብዬዎቹ ጋር ባደረገው ስብሰባ እስክንድር ነጋ ባለበት ተይዞ እንዲገደል
፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

በ'#አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የ'#አላማጣ ከተማ ነዋሪዎች መንግስት የማንነት ጥያቄቸውን ሕጋዊ እንዲያደርግላቸው በሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው በሰላማዊ ሰልፉ ላይ፥ 👉🏾 አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም ... Amhara Media Corporation m.facebook.com/story.php?stor…

በ'#አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የ'#አላማጣ ከተማ ነዋሪዎች መንግስት የማንነት ጥያቄቸውን ሕጋዊ እንዲያደርግላቸው በሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው

በሰላማዊ ሰልፉ ላይ፥
👉🏾 አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም ...

<a href="/AMECOONLINE/">Amhara Media Corporation</a>

m.facebook.com/story.php?stor…
Mohammed Mukter (@mohammedmukter1) 's Twitter Profile Photo

እኛ ምናውቀው የሙስሊም ኡማ መሪዎች እራሳቸውን አስርበው ሌሎችን ሲመግቡ ነው። ሁጃጆች ተርበናል እያሉ ይህንን ፎቶ መለጠፍ ድንበር ማለፍ ነው። በሰው ገንዘብ እንዲህ መኩራት አያዋጣም።

እኛ ምናውቀው የሙስሊም ኡማ መሪዎች እራሳቸውን አስርበው ሌሎችን ሲመግቡ ነው። ሁጃጆች ተርበናል እያሉ ይህንን ፎቶ መለጠፍ ድንበር ማለፍ ነው። በሰው ገንዘብ እንዲህ መኩራት አያዋጣም።
ﻣﺤﻤﺪ (@jujucr2) 's Twitter Profile Photo

#መብሩክ_አልፍ_አልፍ_መብሩክ መሪያችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ የመጨረሻ ልጃቸው የሆነችውን ሪሀና በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ድረው መልእክት ሲያስተላልፉ እንኳን ደስ አሎት ገነቴዋ ለሙሽሮች አልፍ አልፍ መብሩክ

#መብሩክ_አልፍ_አልፍ_መብሩክ

    መሪያችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ የመጨረሻ ልጃቸው የሆነችውን ሪሀና በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ድረው መልእክት ሲያስተላልፉ 
 እንኳን ደስ አሎት ገነቴዋ ለሙሽሮች አልፍ አልፍ መብሩክ