ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile
ከራmaw

@khalii_idd

ID: 1737938438366670848

calendar_today21-12-2023 20:50:04

17 Tweet

16 Followers

47 Following

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

💫ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲዎች ሕዝቦች እንጂ ተስፋ አይቆርጥም (ሱረቱል ዩሱፍ : 87)

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

አስታውሱ ብቸኞች አይደለንም በቀን አምስት ጊዜ የሚጠራን ጌታ አላህ አለን አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን 15 🌙 ረመዳንን በፍቅር እንደጀመርነው አጋምሰነዋል ያአላህ በተመራጭ ባሪያዎች ስራ የምንጨርስ አርገን 🤲🏻🤲🏻❤️‍🩹

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን 15 ✨ ሀብታም መሆን እፈልጋለው ስትል የሰው ልጅ ቆጥብ ይልሀል የአለማቱ ጌታ አላህ ግን ስጥ ይልሀል “ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል”በላቸው (ሱረቱል ሰበእ :39)

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

💚 ከአላህ ፍቅር ያንተ ድርሻ እሱን በምታወሳው ልክ ነውና አላህን በብዙ አውሳው „

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

አላህዬ ሆይ! አንተ መሪ ያልሆንከው መንገደኛ ምነኛ ጠማማ ነው አንተ ወዳጁ ያልሆንከው ተጓዥስ ምነኛ ብቸኛ ነው ጌታዬ ሆይ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራኝ አላህዬ ስለሰጠኸኝም ስለወሰድከውም ምስጋና ይገባህ

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን 16🌙 አላህዬ ሆይ በእዝነቱ ወርህ በረመዳን ታመምኩ ያለን ፈውሰው ያለቀሰን አጽናናው የተራበን መግበው ችግሯን ባለማወቅ የምትሠቃይን ነፍስ ሁሉ እፎይታን ስጣት አስክናትም» አሚን 🤲

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን 19 ጁመአ ✨ ሰው ንፁህ ከሆነ ሀላል(ምግብና መጠጥ) እየፆመ ቆሻሻ በሆነ ሀራም (በሀሜትና ነገር በማሳበቅ)ያፈጥራል [የህያ ቢን አቡ ከሲር] ረሂመሁሏህ

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

አብሽር ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አላህ የሚወደውን ነው ሚፈትነው ፈተናህ ለውዴታ ነው እና አንተም ፈተናህን ውደደው

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ቀልቦቻቸው በመስጂድ ለተንጠለጠሉት ባሮችህ ስትል ያረብ መከራውን አንሳላቸው “ #ፈለስጢን ❤️”

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን 22🌙 ረመዳንን ታስታውሳላቹ እንኳን ደስ አላችሁ ተብለን አሁን የረመዷን ወር እያለቀ ነው አላህ ከኛ እና ካንተ መልካም ስራን ይቀበለን እኛም ፆማችንንና ጸሎታችንን ለተከበረው ፊቱ ያድርግልን

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን-24🌙 «እንስሳቶች እየበሉ፣ እየጠጡና እየተኙ ብቻ እንደሚኖሩት ልንኖር አይደለም ወደ ዱንያ የመጣነው ይልቁንም ለአኺራ ስንቅ እንድናዘጋጅ እንጂ!» በቀሩት የረመዳን ቀናት ለይለተል ቀደርን እንፈልግበት አላህ ይወፍቀን

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን _25🌙 የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት የሰው ልጅን ህይወት ሙሉ በሙሉ ሊለውጡ ይችላሉ ያአላህ ጥረታችንን ተቀበለን በደላችንን ይቅር በለን እና አንተ በምትወደው ምርጥ ሁኔታ ውስጥ አስቀምጠን

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ረመዳን _26🌙 ተሀጁድ ላይ ፂማችን ይደግ ብላቹ ያረጋቹት ዱአ መቅቡል ሚሆንበት ጁምአ ይሁንላቹ 🫶😁

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

እንኳን በሰላም መጣህ ብለን የጀመርንህ ረመዳን ደህና ሁን ልንልህ ግድ ሆኗል አይ ረመዳን ስትመጣ በናፍቆት ስትሄድ በችኮላ አላህ ሆይ በችኮላ የሄደብንን ረመዳን በችኮላ መልስልን

ከራmaw (@khalii_idd) 's Twitter Profile Photo

ወንድሞቼ እህቶቼ ጁምአ ሲደርስ ጁምአ ሙባረከ ብላቹ ከማሽቃበጥ ይልቅ ረሱል (ሰ ወ) ላይ ሰለዋት አውርዳቹ የሚጠቅማቹን አድርን አህባቢ ☺ الهم صلي على سيدنا وحابيبونا محمد Ethioislamic_tweets