kerod (@kerodassefa) 's Twitter Profile
kerod

@kerodassefa

ID: 1417242727385796610

calendar_today19-07-2021 21:59:47

573 Tweet

596 Followers

357 Following

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌን #አታውቁትም 👌 ወደ መፍትሄው ብቻ!! #ሕገመንግሥቱን_አክብሩ #ነጋዴውን_ለቀቅ_አርጉ #ንጹሃንን_በአስቸኳይ_ፍቱ #የሕዝብ_ወኪሎችን_አታንገላቱ #የጉራጌ_ጥያቄውን_መልሱ #ad #challenge #for #Amazing #Ethiopia #justice #justiceforgurage

#ህግን ተከትሎ ለህዝባቸው ይጠቅማል ያሉትን አመለካከት በማንፀባረቃቸው ብቻ የታሰሩት የህሊና እስረኞችን በመጠየቅና፣በዓልን በጋራ አብረናቸው በማሳለፍ አጋርነታችንን እንግለፅላቸው።🙏

#ህግን ተከትሎ ለህዝባቸው ይጠቅማል ያሉትን አመለካከት በማንፀባረቃቸው ብቻ የታሰሩት የህሊና እስረኞችን በመጠየቅና፣በዓልን በጋራ አብረናቸው በማሳለፍ አጋርነታችንን እንግለፅላቸው።🙏
በርከፈት ጠንክር (@omagurag) 's Twitter Profile Photo

ከግማሽ በላይ የህዝብ ቁጥር ወጣት ነው። ህገመንግስታዊ ጥያቄ በህግ አግባብ ነው መፈታትት ያለበት ወጣቱን ሰለሰራቹ የሚቆም ትግል የለም። በፓርቲ ፍላጎት ህግ ማፊረስ ህገወጥነት ነው። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Zehabesha Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ Human Rights Watch VOA Amharic

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

በሸገር ከተማ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ያሉ ሰዎችን እዛው አካባቢ ማስጠጋት እና ቤት ማከራየት 15,000 ብር እና የሶስት ወር እስራት ያስቀጣል እንደተባሉ ሰምተናል። ያው በግልፅ "አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ ነው።" ይሄ ግፍ መጨረሻው የቱ ጋር እና መቼ

🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 በቁማችን የሚበላን ብልፅጌ፤ ምንም እንዳልተፈጠረ ፍዝዝ ድንግዝ ብለን ባለንበት የቆምነው እኛ።

🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥
በቁማችን የሚበላን ብልፅጌ፤ ምንም እንዳልተፈጠረ ፍዝዝ ድንግዝ ብለን ባለንበት የቆምነው እኛ።
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

አሁን ላይ ህዝቡ ዱባይን ከመምሰል ይልቅ የሚያሳስበው...! በሰላም ወጥቶ መግባት፣ ስራ አግኝቶ መስራት፣ በልቶ ማደር እና በነፃነት መኖር ነው። ዱባይን አንጋጠን እያየን በርሀብ ህዝብ እየሞተብን ያለን ሀገር ሆነናል።

አሁን ላይ ህዝቡ ዱባይን ከመምሰል ይልቅ የሚያሳስበው...!

በሰላም ወጥቶ መግባት፣ ስራ አግኝቶ መስራት፣ በልቶ ማደር እና በነፃነት መኖር ነው። ዱባይን አንጋጠን እያየን በርሀብ ህዝብ እየሞተብን ያለን ሀገር ሆነናል።
Daniel Woldemariam (@dwoldema) 's Twitter Profile Photo

*ዶክተር አብይ የጉራጌ ጠንካራ ተቃዋሚ ሆነው መቆምዎ ክህደት እንደሆነ ይወቁ! *የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ በክልልነት እራስን በራስ በመልካም የማስተዳደርና የእድገት ነው! *ወርቅ ለአበደረ ጠጠር ነውር! *Referendum now! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ጀግና የምክርቤት አባላቶቻችን #ድምፃቹ_ድምፃችን_ነው #መንገዳቹ_መንገዳችን_ነው #ቀናቹ_ቀናችን_ነው #እናመሰግናለን🙏🙏🙏

ጀግና የምክርቤት አባላቶቻችን
#ድምፃቹ_ድምፃችን_ነው
#መንገዳቹ_መንገዳችን_ነው
#ቀናቹ_ቀናችን_ነው
#እናመሰግናለን🙏🙏🙏
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

#ጉራጌ ያለምንም ትጥቅ ፣ ያለምንም ነውጥ እጅግ ዘመናዊ ፣ ፍፁም ሰላማዊ መብትን የማስከበር ተጋድሎ ከመንግስትጋ እያደረገ ያለ ብቸኛ ማህበረሰብ ነው!! #የዞኑ_ምክር_ቤት_ውሳኔ_ይከበር #በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው #Referendum_for_gurage

#ጉራጌ
ያለምንም ትጥቅ ፣ ያለምንም ነውጥ  እጅግ ዘመናዊ ፣ ፍፁም ሰላማዊ መብትን የማስከበር ተጋድሎ ከመንግስትጋ እያደረገ ያለ ብቸኛ ማህበረሰብ ነው!!
  #የዞኑ_ምክር_ቤት_ውሳኔ_ይከበር
#በሕገመንግስቱ_መሰረት_ጉራጌ_ክልል_ነው
#Referendum_for_gurage
Seyoum Argaw (@seyoumargaw) 's Twitter Profile Photo

የአድማ ጥሪ! አርብ እና ቅዳሜ በመላው የጉራጌ ከተሞች ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠርቷል! (ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም)

የአድማ ጥሪ!

አርብ እና ቅዳሜ በመላው የጉራጌ ከተሞች ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ተጠርቷል!
(ነሃሴ 11/2015 ዓ. ም)
Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

The regime is sending dozens of innocent Gurages to Hossana concentration camps as if they have no such space in Gurage area. This is an indication that the regime is determined to punish all those who have been at the forefront for #GurageRegionalState.

Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

Empower Gurage through education, economy, and entrepreneurship. Unite the community for impactful change. Elevate Gurage voices‼️ #GurageEmpowerment #Ethiopia 🍃 አጅየት

Empower Gurage through education, economy,  and entrepreneurship. Unite the community for impactful change. Elevate Gurage voices‼️ 

#GurageEmpowerment #Ethiopia
<a href="/samrawitkibru_/">🍃 አጅየት</a>
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

የሚሻለው የህዝብ ጥቆማዎችን መቀበል እና ማጣራት ማድረግ ወይስ ለማዳፈን መሞከር? በቅርቡ በቦሌ ኤርፖርት ባሉ ብልሹ አሰራሮች ዙርያ አንዳንድ መረጃዎችን አጋርቼ ነበር፣ የተወሰኑ እርምጃዎችም እንደተወሰዱ መስማቴን እንዲሁ። በርካታ ሌሎች

የሚሻለው የህዝብ ጥቆማዎችን መቀበል እና ማጣራት ማድረግ ወይስ ለማዳፈን መሞከር? 

በቅርቡ በቦሌ ኤርፖርት ባሉ ብልሹ አሰራሮች ዙርያ አንዳንድ መረጃዎችን አጋርቼ ነበር፣ የተወሰኑ እርምጃዎችም እንደተወሰዱ መስማቴን እንዲሁ። በርካታ ሌሎች
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

የታሰሩት ለኛ ነዉ‼️ ዉድ የጉራጌ ቤተሰቦች: 1) የምንችል ሄደን እንጠይቅ። 2) የቻልን በገንዘብ እንርዳ። 3) ሌሎች ቤተሰቦቻቸዉን እንጠይቅ። 4) የቀረነዉ ድምፅ እንሁናቸዉ። 🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖 #JusticeForGurage 🍃 አጅየት @tesfu_91 Alemayehu Dendir

Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

Gogot party 1st year anniversary is launched this saturday and will continue to the weeks ahead. We would like to seize this opportunity to invite all Gurage right advocates to join us and make a lasting change.