ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile
ጥበብ

@firehwot12

ኦርቶዶክስ

ID: 1572950342182047744

calendar_today22-09-2022 14:07:22

675 Tweet

1,1K Followers

88 Following

ግእዝ ቃላት | Gǝʿǝz Words (@ge_ezwords) 's Twitter Profile Photo

« ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ አመ ሰቀልዎ አይሁድ ለእግዚእነ » ትርጉም: አይሁድ ጌታችንን በሰቀሉት ጊዜ ሚካኤል [በዝምታ] ቆመ፣ ገብርኤል ተቆጣ ከ:ሕማማተ መስቀል

« ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ አመ ሰቀልዎ አይሁድ ለእግዚእነ »

ትርጉም: አይሁድ ጌታችንን በሰቀሉት ጊዜ ሚካኤል [በዝምታ] ቆመ፣ ገብርኤል ተቆጣ

ከ:ሕማማተ መስቀል
ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile Photo

"(ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ሆሳዕና በአርያም) ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።" ማቴ:21፥9  እንኳን ለበአለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!

"(ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ሆሳዕና በአርያም) ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።" ማቴ:21፥9  እንኳን ለበአለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!
ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile Photo

"እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፤ ስለ በላችንም ደቀቀ ፥ የደኀንነታችንም ተግሳጽ በእርሱ ላይ ነበረ ፤ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን ። _ ኢሳያስ ፶፫፦፭ (53፦5

"እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፤ ስለ በላችንም ደቀቀ ፥ የደኀንነታችንም ተግሳጽ በእርሱ ላይ ነበረ ፤ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን ።  _  ኢሳያስ ፶፫፦፭ (53፦5
ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile Photo

"ከሙታን ተነሥቶ ሲኦልን ረግጦ በሞቱ ሞትን ደመሰሰው” እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን!

"ከሙታን ተነሥቶ ሲኦልን ረግጦ በሞቱ ሞትን ደመሰሰው” 

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን!
ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile Photo

"ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ።" አባ ሕርያቆስ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት አደረሰን 🙏🙏🙏

"ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ።"
     አባ ሕርያቆስ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት አደረሰን 🙏🙏🙏
ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

እናቶችን ደውሎ ከማግኘት...የሎቶሪ እድል ማግኘት በጣም ቀላል ነው 😏 አሁን እቤት ስደርስ ስልኬ እኮ ሶፋ ስር ወድቆ ነው ትለኛለች 😔

ኃይለማርያም/ ባንቴ (@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

"ባሎች፡ሆይ፥ክርስቶስ፡ደግሞ፡ቤተ፡ክርስቲያንን፡እንደ፡ወደዳት፡ሚስቶቻችኹን፡ውደዱ" ኤፌ ፭÷፳፭ እግዚአብሔር ይመስገን! ግንቦት ፲፭ ፪፼፲፮ ዓም

"ባሎች፡ሆይ፥ክርስቶስ፡ደግሞ፡ቤተ፡ክርስቲያንን፡እንደ፡ወደዳት፡ሚስቶቻችኹን፡ውደዱ" ኤፌ ፭÷፳፭

እግዚአብሔር ይመስገን! ግንቦት ፲፭ ፪፼፲፮ ዓም
ጥበብ (@firehwot12) 's Twitter Profile Photo

“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።”   — መዝሙር 47፥5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

“አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።”
  — መዝሙር 47፥5

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

"የከበሩ ኢያቄም እና ሐና አንቺን ወለዱሽ በሦስተኛው ዓመት ለቤተ-መቅደስ ከሰጡሽ ዘንድ በቤተ መቅደስ የመኖርን ተአምር አሳየሽ"

"የከበሩ ኢያቄም እና ሐና አንቺን ወለዱሽ በሦስተኛው ዓመት ለቤተ-መቅደስ ከሰጡሽ ዘንድ በቤተ መቅደስ የመኖርን ተአምር አሳየሽ"
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

"እመቤቴ ማርያም ሆይ ብዙ መከራ ላገኛቸው ጫማዎችሽ ሰላምታ ይገባል ከነፍሰ ገዳዮች ከሄሮድስ ወታደሮች ፍርኃት የተነሳ ያለጫማ በእሾኽና በበረሃ ረሞጭ ላይ ተጉዘዋልና።"

"እመቤቴ ማርያም ሆይ ብዙ መከራ ላገኛቸው ጫማዎችሽ ሰላምታ ይገባል ከነፍሰ ገዳዮች ከሄሮድስ ወታደሮች ፍርኃት የተነሳ ያለጫማ በእሾኽና በበረሃ  ረሞጭ ላይ ተጉዘዋልና።"