Faisal Bashir (@faisalb23222756) 's Twitter Profile
Faisal Bashir

@faisalb23222756

ID: 1597965653754904576

calendar_today30-11-2022 14:49:50

343 Tweet

138 Followers

15 Following

ወይ አገሬ (@amrualia99) 's Twitter Profile Photo

እንደዚህ አይነት ጥንብ ጭንቅላት ያላቸው ደነዝ ህግ አስከባሪዎች ተገልለው አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለባቸው።

Simbo🇪🇹🇪🇹 (@ababulgu_kezina) 's Twitter Profile Photo

ጦርነቱ ሳይጀመር ተጠናቋል!!! ባንዳ ተስፋ ቁረጥ!!! የሚገርም የባንዳ አንጀት አቁስል የሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ አንጀት አርስ መልዕክት❤❤❤🙏🙏🙏 Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ስራህ ረቂቅ ነዉ ወደፊትና ወደፊት ብቻና ብቻ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

DR. M. Anwer Alam ڈاکٹر محمد انور عالم🇵🇸 (@anwernium) 's Twitter Profile Photo

Nadira Ali🇵🇸 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 #BoycottIsrael #FreePalestine 🇵🇸 #FreePalestineHomeland #FreePalestineFromlsraelNOW #FreePalestineFromZionists #FreePalestineFromZionistOccupation #FreePalestineFromApartheidIsrael #FreePalestineFromTerroristsIsrael

ወይ አገሬ (@amrualia99) 's Twitter Profile Photo

Proud for what has been done so far. በረሰራው ስራ በጣም ደስተኛ ነኝ አንዳንዴ ማመስገንም ይልመድብን

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

አጼ ሚኒሊክና ቀዳማዊ ሃይለስላሴ እንዲሁም አቶ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመንግስት ትውልድ እንዲማርበት የተሰራውን ስራ ከሞት ተነስቶው ቢመለከቱ ለጠሚ ዶር አቢይ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 የኢትዮጵያ ከፍተኛውን የክብር ኒሻን ይሸልሟቸው ነበር::

አጼ ሚኒሊክና ቀዳማዊ ሃይለስላሴ እንዲሁም አቶ መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመንግስት ትውልድ እንዲማርበት የተሰራውን ስራ ከሞት ተነስቶው ቢመለከቱ ለጠሚ ዶር አቢይ <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>  የኢትዮጵያ ከፍተኛውን የክብር ኒሻን ይሸልሟቸው ነበር::
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

በማህበራዊ ሚድያ ጩኸት እና በመጨረሻም ቢሆን በመንግስት አካላት ጥረት 32 ወገኖቻችን ከሚያንማር ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል እዛ ሀገር ሄደው መውጫ ያጡ ዜጎቻችን ቁጥር 1,320 አካባቢ እንደሆነ ራሳቸው ወጣቶቹ ነግረውኛል፣ አሁንም ከፍተኛ ጥረት

በማህበራዊ ሚድያ ጩኸት እና በመጨረሻም ቢሆን በመንግስት አካላት ጥረት 32 ወገኖቻችን ከሚያንማር ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

እዛ ሀገር ሄደው መውጫ ያጡ ዜጎቻችን ቁጥር 1,320 አካባቢ እንደሆነ ራሳቸው ወጣቶቹ ነግረውኛል፣ አሁንም ከፍተኛ ጥረት
Behiwot Tilahun🇪🇹 በህይወት ጥላሁን🇪🇹 (@behiwottilahun) 's Twitter Profile Photo

ኤርትራውያን ሌቦች በአዲሳባ🫢 በቡድን በመደራጀት በመኪና በመንቀሳቀስ ሰዎችን ሲንቀሳቀሱ ከኋላ አንገታቸውን በማነቅ የግለሰቦች ንብረት ዘርፈው ሲሰወሩ የነበሩ 42 ተጠርጣሪዎች ካሉበት በአዲስ አበባ ፖሊስ ተለቃቅመው ተይዟል።

ኤርትራውያን ሌቦች በአዲሳባ🫢
በቡድን በመደራጀት በመኪና በመንቀሳቀስ ሰዎችን ሲንቀሳቀሱ ከኋላ አንገታቸውን በማነቅ የግለሰቦች ንብረት ዘርፈው ሲሰወሩ የነበሩ 42 ተጠርጣሪዎች ካሉበት በአዲስ አበባ ፖሊስ ተለቃቅመው ተይዟል።
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

እየገቡ ነው:: ለሃገራዊ ምክክሩ ዝግጅቶች ላይ ይደርሳሉ:: በደቡብ ጎንደር ዞን በእብናት ወረዳ ባላርብ ቀበሌ በተሳሳተ መንገድ ወደ ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላማዊ

እየገቡ ነው:: ለሃገራዊ ምክክሩ ዝግጅቶች ላይ ይደርሳሉ::

በደቡብ ጎንደር ዞን በእብናት ወረዳ ባላርብ ቀበሌ በተሳሳተ መንገድ ወደ ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላማዊ
Foziya MlD (@foziyam37605567) 's Twitter Profile Photo

በገ/ጉ/ወለኔ ወረዳ በከንተዋት ቀበሌ  በተማሪዎች የተደረገው በቋንቋችን እንማር ሰልፍ በትልቅ ሚዲያ በዘሀበሻ የዜና ሽፋን አግኝቷል ። ይህ ጥሩ ጅማሮ ነው አሁንም  መቀጠል አለበት #walanevoice #JusticeForAlbertOjwang #AhmedabadPlaneCrash #Ahmedabad

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

“ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው መስከረም ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር የጋዝ ምርት ለገቢያ ታቀርባለች “ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። MEGA ‼️ ጠቅላይ ሚኒስት ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህንን ጉዳይ የተናገሩት ከሚዲያ እና ከኮሚኒኬሽን

“ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው መስከረም ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር የጋዝ ምርት ለገቢያ ታቀርባለች “ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። MEGA ‼️

ጠቅላይ ሚኒስት ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህንን ጉዳይ የተናገሩት ከሚዲያ እና ከኮሚኒኬሽን
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ይሄ ቁጭትህ ነው ታሪክ የቀየረው፤ ንጋት ያበሠረው፣ ትውልድ ያሻገረው፣ ወጥመድ የሰበረው፣ ሕዝቡን የደመረው፣ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ እራት ሆነን ነበር ለዘንዶው ጉሮሮ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ ይቆረጥ ነበረ ሞፈር

ይሄ ቁጭትህ ነው
ታሪክ የቀየረው፤
ንጋት ያበሠረው፣
ትውልድ ያሻገረው፣
ወጥመድ የሰበረው፣
ሕዝቡን የደመረው፣
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ
እራት ሆነን ነበር ለዘንዶው ጉሮሮ
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ባይሆንማ ኖሮ
ይቆረጥ ነበረ ሞፈር
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

በአንድ ክፉ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ህወሓት የሚባል ሀገር ጠል ስብስብ ላይ ወደቀች።እነዚህ ከሀዲዎች የኢትዮጵያ ታሪካዊ ርስት የሆነውን አሰብን በመለስ ዜናዊ መሪነት ለኤርትራ አሳልፈው ሰጡ።ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ አሰብን መልሳ ክብሯን ትጎናፀፋለች።

በአንድ ክፉ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ህወሓት የሚባል ሀገር ጠል ስብስብ ላይ ወደቀች።እነዚህ ከሀዲዎች የኢትዮጵያ ታሪካዊ ርስት የሆነውን አሰብን በመለስ ዜናዊ መሪነት ለኤርትራ አሳልፈው ሰጡ።ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ አሰብን መልሳ ክብሯን ትጎናፀፋለች።
Meredit Fernandez (@mereditfernand3) 's Twitter Profile Photo

እንደ እዚህ ያሉ ሆዳም አጭበርባሪ ዲቃላ የተረገሙ እርኩሰ ደደብ ናቸው በአማራ ሰም እየነገዱ ትርፍራፊ ከሻቢያና ከህውሀት እየተቀበሉ ወጣቱን እንደ መንጋ የሚነዱት :: የሐገሬ ወጣት ሆይ እንዴት በሞቱ ኩታራዎች ወራዳ ግለሰቦች እንደ መንጋ

እንደ እዚህ ያሉ  ሆዳም አጭበርባሪ ዲቃላ  የተረገሙ እርኩሰ ደደብ ናቸው  በአማራ ሰም እየነገዱ ትርፍራፊ ከሻቢያና ከህውሀት እየተቀበሉ ወጣቱን እንደ መንጋ የሚነዱት :: የሐገሬ ወጣት ሆይ እንዴት በሞቱ  ኩታራዎች  ወራዳ ግለሰቦች እንደ መንጋ