አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile
አዲስአለም✨

@ad_dy16

ስለ ጽድቅህ ፍርድ፥ በእኩለ ሌሊት አመሰግንህ ዘንድ እነሣለሁ።”

መዝሙር 119፥62

ID: 1540223012414361600

calendar_today24-06-2022 06:39:36

49 Tweet

149 Followers

56 Following

አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ሰው ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን እግዚአብሔር ይወድደዋል" ቅዱስ አባ ጊዮርጊዘጋስጫ

አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ቤተ ክርስቲያን ሐኪም ቤት ናት እንጂ በነፍሳት ላይ የምትፈርድ ፍርድ ቤት አይደለችም። ስለ ኃጢአትም ስርየትን ትሠጣለች እንጂ ፍርድ አትሠጥም" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ቤተ ክርስቲያን ሐኪም ቤት ናት እንጂ በነፍሳት ላይ የምትፈርድ ፍርድ ቤት አይደለችም። ስለ ኃጢአትም ስርየትን ትሠጣለች እንጂ ፍርድ አትሠጥም"
                              ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
K.i.r.u.b_ (@kirubelg21) 's Twitter Profile Photo

ለስእርተ ርእስከ " መድኃኔ ዓለም ሆይ፤ እኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁ።" ||መልክዐ መድሀኒአለም||

አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ቃል ለዘያጸምዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ሥጋ ለዘይበልዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ደም ለዘይሰትዮ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ፄና ለዘያፄንዎ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ዝክር ለዘይነግር ዜናሁ

ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ቃል ለዘያጸምዖ
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ሥጋ ለዘይበልዖ ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ደም ለዘይሰትዮ
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ፄና ለዘያፄንዎ
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ዝክር ለዘይነግር ዜናሁ
አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

"ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ" "ድንግል ሆይ በኃጥያት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም ፣ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ" አባ ሕርያቆስ(ቅዳሴ ማርያም)

"ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ"
"ድንግል ሆይ በኃጥያት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም ፣ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ"
                   አባ ሕርያቆስ(ቅዳሴ ማርያም)
አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ድንግል ሆይ፣ የሚያታልሉ ጕልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም፣ የሰማይ መላእክት ጐብኙሽ እንጂ፣ እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ።

ድንግል ሆይ፣ የሚያታልሉ ጕልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም፣ የሰማይ መላእክት ጐብኙሽ እንጂ፣ እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ።
አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ልጄ ሆይ! ለእግዚአብሔር ትገዛ ዘንድ ብትሔድ ሰውነትህን ለመከራ አዘጋጅ፤ ልብህን አቅና፤ ኹልጊዜ ታገሥ፤ አታወላውልም፤ በመከራ ብትጨነቅም አትጠራጠር” ሲራ.2፥1-2

Absalat✨ (@absalatwube1) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አድርገኸኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ ቃልና ተግባሬ አልስማማም አለኝ ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ♥️

አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ለከ፡፡ ተክለ ሃይማኖት ሆይ ይህን ዓለም ንቀህ አጥቅተህ የወንጌልን ፍለጋ ተከትለህ በረኻ ለገባሀው ለአንተ ሰላም እላለሁ፡፡✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ​​እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ሰላም ለከ፡፡ ተክለ ሃይማኖት ሆይ ይህን ዓለም ንቀህ አጥቅተህ የወንጌልን ፍለጋ ተከትለህ በረኻ ለገባሀው ለአንተ ሰላም እላለሁ፡፡✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
​​እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
 ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ለቤተ መቅደስህ ተክል ያደረግኸኝ አቤቱ ሆይ የውጭ ተክል አታድርገኝ የጽድቅ ተክል አድርገኝ የኃጢአት አይደለም የዕውነት ተክል አድርገኝ የሐሰት አይደለም የፍቅር ተክል አድርገኝ የጽል አይደለም። ✥••┈┈┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈┈┈••✥

ለቤተ መቅደስህ ተክል ያደረግኸኝ አቤቱ ሆይ የውጭ ተክል አታድርገኝ የጽድቅ ተክል አድርገኝ የኃጢአት አይደለም የዕውነት ተክል አድርገኝ የሐሰት አይደለም የፍቅር ተክል አድርገኝ የጽል አይደለም። ✥••┈┈┈┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈┈┈┈••✥
አዲስአለም✨ (@ad_dy16) 's Twitter Profile Photo

ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።” ኤፌ 4፥22 መልካም አዲስ ዓመት!