Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile
Abigia

@abby_bfm

Sojourner | Med Student

ID: 1286552907438063617

calendar_today24-07-2020 06:47:04

67 Tweet

100 Followers

156 Following

Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile Photo

"ድንቅ መካር ሀያል የሰላም አለቃ የዘላለም አባት አማላጅ ጠበቃ ኢየሱስ ብቻ ነው ለጽድቅ የሚያበቃ ጌታ ክርስቶስ ነው ለድነት ሚበቃ" 👇🤌 youtu.be/S5BrkE3uu1E?si…

Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile Photo

🎶 ሌላማ የለኝ መቆሚያ ሚስጥር ነው እንጂ ጌታ ትልቁ ያንተ ፍቅር ነው እንጂ ኢየሱስ ትልቁ ያንተ ፍቅር 🎶 youtu.be/zFuTX1Mwqss?si…

Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile Photo

🎶 ማን እንዳንተ ጌታ ልብን ሊመረምር ማን ጠልቆ ሊረዳ የሰዎችን ችግር ዕውቀትህ የላቀ መሃሪዬ ነህ ምሥጋናና ክብር ይሁን ለሥምህ ይሁን ለሥምህ 🎶 - ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ

Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile Photo

ልጄ ሆይ፤ የእግዚአብሔርን ተግሣጽ አትናቅ፤ በዘለፋውም አትመረር፤ አባት ደስ የሚሰኝበትን ልጁን እንደሚቀጣ ሁሉ፣ እግዚአብሔርም የሚወድደውን ይገሥጻልና። ምሳሌ 3:11-12 (አ.መ.ት)

Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile Photo

"ቀለል አድርገን የምናያቸው ገር መሳይ ልማዶቻቾን በአውሬነት ጥርሶቻቸው ድንገት የቀረጠፉን ቀን ወዮልን!" - መጋቢ ሰለሞን አበበ ገብረመድህን

Abigia (@abby_bfm) 's Twitter Profile Photo

🎶ውጥንቅጥ ልፋት የበዛበት በሀዘን ጥርስ የሚፋጭበት በክደት በጥላቻ አለም ነን አምላኬ ና ከዚህ ገላግለን መቼ ነዉ የምንተያየው አይንህን በአይኔ የማየው ቶሎ ና ማለቴ ባሰብኝ ናፍቆቴ ቶሎ ቶሎ ና🎶 - ዶ/ር ደረጀ ከበደ

Chol P. Kelei🔆🇸🇸 (@cholkeleideng) 's Twitter Profile Photo

Can someone please tell my strong mama that her son is now officially a qualified doctor? From November 5th, 2018, to May 2nd, 2025, spanning 6 years, 5 months, and 27 days of less sleep and more exhaustion. I have finally qualified as a doctor. 1/2

Can someone please tell my strong mama that her son is now officially a qualified doctor? 

From November 5th, 2018, to May 2nd, 2025, spanning 6 years, 5 months, and 27 days of less sleep and more exhaustion. I have finally qualified as a doctor. 
1/2
Thaddeus Patrick ☦️ (@thaddeusthought) 's Twitter Profile Photo

Pride tells us the world would be a lot better if people were more like us. Humility tells us the world would be a lot better if we were more like Christ.