ሰው መሆን በቂ ነው! ፋኖ‼️💚💛💔🇺🇸 (@markonwubetu) 's Twitter Profile
ሰው መሆን በቂ ነው! ፋኖ‼️💚💛💔🇺🇸

@markonwubetu

#StopAmharaGenocide #AmharaGenocide #WarOnAmhara

ID: 1591860931335700486

linkhttps://www.wonfel.org/ calendar_today13-11-2022 18:30:18

15,15K Tweet

350 Followers

1,1K Following

ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile Photo

Amhara people are being slaughtered by the Ethiopian regime led by a fascist Abiy Ahmed Ali 🇪🇹.The IC has culpability for this carnage through arming this murderer, and recently,IMF Kristalina Georgieva approved a loan so he can buy more weapons. #AmharaGenocide

Eskedar እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም (@emishaweskedar) 's Twitter Profile Photo

I think we knew this was coming. This was done during the TPLF era as well, were Tigrayan diaspora enjoyed frequent trips in Business class importing items with no check points & free of tax. But it was not announced officially. We have seen by now Fascist Oromuma is bold and

GG (@amggebre) 's Twitter Profile Photo

አንዱ እጅ ነው! ሌላው ዶማ ነው:: አንዱ ከሌላው አይሻልም! ልክ እንደ ተረቱ ማለት ነው:: ከእጅ አሻል ዶማ!!!

አንዱ እጅ ነው! ሌላው ዶማ ነው:: አንዱ ከሌላው አይሻልም! ልክ እንደ ተረቱ ማለት ነው:: ከእጅ አሻል ዶማ!!!
Nile Amhara Ethiopia (@tyinberberu) 's Twitter Profile Photo

#የዐማራ_ትግል_በዐለት_ላይ_የተመሠረተ_ነው! የዐማራ ሕዝብ ዛሬ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከካህን እስከ ሼኽ የብልፅግናን ሴራ በመረዳቱ የተነሣ የሰብአዊነት ክብር ትግሉን በግምባር ቀዳሚነት እየመሩት ይገኛሉ! ዐማራ የቤት ሥራውን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል!

Nile Amhara Ethiopia (@tyinberberu) 's Twitter Profile Photo

#ሕዝብ_ከመሪዎቻቸው_ጋር_ደስ_ይላሉ! ድካማችን እንደዚህ ፍሬ አፍርቶ እንደማየት የሚያኰራና የሚያስደስት ነገር የለም! ዐማራ ወደፊት በብርሃን የተጥለቀለቀ ትንሣኤው፣ የምሥራቹ እየመጣ ነው! ዐማራ የማይጨርሰውን ትግል አልጀመረምና! የዛሬው ምሥል 👇

Abz (@abiyabz) 's Twitter Profile Photo

ማንም ቤቱ ቁጭ ብሎ የሞቀውን ቤቱን ጥሎ ለህዝቡ ሊታገል የገባውን ከ30 ዐመት በላይ ለአማራ ድምፅ ሲሆን የኖረውን ጀግና ውጣ ግባ ለማለት ሞራሉን ከየት አመጣችሁት? እውነት ለአማራ ህዝብ ህልውና ነው የቆማችሁት ወይስ ለራሳችሁ ከርስና ስልጣን ጥማት?

ማንም ቤቱ ቁጭ ብሎ የሞቀውን ቤቱን ጥሎ ለህዝቡ ሊታገል የገባውን ከ30 ዐመት በላይ ለአማራ ድምፅ ሲሆን የኖረውን ጀግና ውጣ ግባ ለማለት ሞራሉን ከየት አመጣችሁት? እውነት ለአማራ ህዝብ ህልውና ነው የቆማችሁት ወይስ ለራሳችሁ ከርስና ስልጣን ጥማት?
🖤 የአፄዎቹ™️🐎 (@yeenemay) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ትግል በቆራጥ ፋኖዎች ድል እየተቀናጀ ነው:: አሁን ያስቸገረን ያልጠመጠመ የSM ቄስ ነው:: እንኳን pendulumሞችን ብአዴን አሰልጥኖ የላከውን ቄስ ፋኖ በመጣበት እግሩ መልሶታል:: ወደላይ ምክሩ ይቆይና ገለል ልበልን ልመዱ:: #ስርነቀልለውጥ #AFPO

የአማራ ትግል በቆራጥ ፋኖዎች ድል እየተቀናጀ ነው:: አሁን ያስቸገረን ያልጠመጠመ የSM ቄስ ነው:: እንኳን pendulumሞችን ብአዴን አሰልጥኖ የላከውን ቄስ ፋኖ በመጣበት እግሩ መልሶታል:: ወደላይ ምክሩ ይቆይና ገለል ልበልን ልመዱ::
#ስርነቀልለውጥ 
#AFPO
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

ጥብቅ መረጃ ! = አማራ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ! = ይህ ዝም ብሎ የሆነ እንዳይመስልህ ፕላን ተደርጎ ነው። እሬቻ የሰላምና ፍቅር ይሉህና ጀኖሳይድ ያውጁበታል። ድንቄም ሰላም?!

ናቲ (@ffaannssyy) 's Twitter Profile Photo

"ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖር አማራ ፋኖን፣እስክንድርን ካልተቃወመ እንጨፈጭፈዋለን" ኢሬቻ የአማራ የዘር ጭፍጨፋ ባደባባይ ሚሰበክበት የፖለቲካዊ በአል ነው።የፒፒ ግንቦት 20 በሉት። እንደዚ ሚባልበት ባህላዊም የሀይማኖታዊም በአል የለም!! #irreecha2024

Tsion Bacha (@tsionbacha) 's Twitter Profile Photo

Dears, here are the PP’s goals. 1- PP is creating an environment where these goals are unattainable. 2- the goals are essential foundations for a nation rather than a political party. If this is true then, 3-Ethiopia needs to undergo a transitional period to ensure them.

ዕፀ መሰውር🍃☘️♎️ (@yekunoamlak12) 's Twitter Profile Photo

እየገባ ያለዉ ሞራሉ የወደቀ በየግዜዉ በመማረክ እንደአለቆቹ ሪከርድ የሰበረ በተደጋጋሚ ዉጊያ የተሰላቸ በአለቆዘቹ የበሰበሰ የዉስጥ አሰራርና ይሉኝታቢስ ስግብግብ ነጋዴ ጀኔራሎች የተማረረ ሰራዊት ነዉ እንኳን ዘንድሮ ያ ግዜም በድል ተወጠነዋል

እየገባ ያለዉ ሞራሉ የወደቀ በየግዜዉ በመማረክ እንደአለቆቹ ሪከርድ የሰበረ በተደጋጋሚ ዉጊያ የተሰላቸ በአለቆዘቹ የበሰበሰ የዉስጥ አሰራርና ይሉኝታቢስ ስግብግብ ነጋዴ ጀኔራሎች የተማረረ ሰራዊት ነዉ እንኳን ዘንድሮ  ያ ግዜም በድል ተወጠነዋል
🖤 የአፄዎቹ™️🐎 (@yeenemay) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በበቁ እና መሬቱ ላይ ባሉ የአማራ የቁርጥ ልጆች የተመሰረተ ነው:: እንደለመዱት ዘለው ገብተው ማቡካት የተነፈጉት ገና አሁን የሚለፈልፉት ሳይሆኑ ከሗላ on/off የሚያደርጏቸውም ይጮሀሉ:: #AmharaResistance #ስርነቀልለውጥ

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በበቁ እና መሬቱ ላይ ባሉ የአማራ የቁርጥ ልጆች የተመሰረተ ነው:: እንደለመዱት ዘለው ገብተው ማቡካት የተነፈጉት ገና አሁን የሚለፈልፉት ሳይሆኑ ከሗላ on/off የሚያደርጏቸውም ይጮሀሉ:: 
#AmharaResistance 
#ስርነቀልለውጥ