🥀ኢክራም 🥀 (@ekram125) 's Twitter Profile
🥀ኢክራም 🥀

@ekram125

ID: 1643269609309569026

calendar_today04-04-2023 15:10:35

87 Tweet

240 Takipçi

62 Takip Edilen

Ekram (@ekram20330453) 's Twitter Profile Photo

💐 ኒቃቢስቷ 〰️〰️〰️ ♻️ትሸፈናለች ደሊል ነው መስፈርቷ" በሩቅ ትለያለች ፅኑ ነው እምነቷ" የመነሀጅ እህቴ ያቺ ኒቃቢስቷ

ዙል ቢጃደይን (@abuzii__) 's Twitter Profile Photo

ከጭቃ ለተፈጠረው አደም አልሰግድም ያለው ኢብሊስ የሆነውን እያየን ሁሉን ለፈጠረው አላህ ከመስገድ የኮራን (የተዘናጋን) ምነኛ ከሰርን🥺 🤲ያረብ በአንተ መንገድ ላይ ከሚፀኑት አድርገን

🥀ኢክራም 🥀 (@ekram125) 's Twitter Profile Photo

ማንኛችሁም በርና መስኮት በሌለው ወይም ምንም ዓይነት ቀዳዳ በማይታይበት አለት ውስጥ ተደብቃችሁ የምትሰሩት ሁሉ ይፋ መውጣቱ አይቀርም

🥀ኢክራም 🥀 (@ekram125) 's Twitter Profile Photo

የ አለም ስዎች ቢሰበስብ አንተን መጉዳት አይችሉም የ አለም ሰዎች ቢሰበሰብ አንተን መጥቀም አይችሉም አላህ እስካልፈቀደ ድረስ 😊🙌

س🥀 (@simalejemal1) 's Twitter Profile Photo

“የዉጭ ውበትና ቁመና ከውስጥ ውበት የተሻለ ቢሆን ኖሮ .. የ ሰው ልጅ ሲሞት ሩሁ ወደ ሰማይ ስትወጣ ሰውነቱ ምድር በልተቀበረ ነበር።

| Mıstık | 🍁 (@awela_jr) 's Twitter Profile Photo

❝ ያኔ በሥሐቦች ዘመን ዲን ያልነበረ ነገር ፡ ዛሬ ዲን ሊሆን አይችልም ❞💯 ኢማሙ ማሊክ

🥀ኢክራም 🥀 (@ekram125) 's Twitter Profile Photo

እከሌ ተናገር እየተባለ እየተለመነ ምንም መልስ የማይሰጥበት ጊዜ ይመጣል አላህ አሟሟታችንን ያማረ ያድርግልን 😔

Z🍂 (@her_akhlaq) 's Twitter Profile Photo

መውሊድ ቢድአህ ነው:: የነብዩ ሱና ተከታዮች እንደመሆናችን የነብዩን የመውሊድ በዓል አናከብርም ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህንን እንድናደርግ አላዘ ዙንም። የነብያችንን ፍቅር የምናሳየው ቢድዓን በመስራት ሳይሆን ሱናውን በመከተል ነው።

| Mıstık | 🍁 (@awela_jr) 's Twitter Profile Photo

ከምትወደው ሰው ጋር ያለህ ግንኙነት የተሻለ ሰው ካላረገህ ከተሳሳተ ሰው ጋር ነህ ማለት ነው!

nessah_a (@hassen_kassa) 's Twitter Profile Photo

አላህ የፍልስጤም ሙስሊሞችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው። ወራ'ሪዋ ቦምብ ስለጀመረች ቢያንስ በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው። ዲል ለፈለስጢን! ሽንፈት ለወራ'ሪዋ እስራኤል!

Strong Iman (@strong_iman) 's Twitter Profile Photo

I stand with Palestine 🇵🇸 Palestine has the right to defend itself from terrorists. #طوفان_الأقصى #طوفان_القدس #GazaUnderAttack #FreePalestine #Palestine #FreePalastine #IStandWithPalestine

I stand with Palestine 🇵🇸

Palestine has the right to defend itself from terrorists.

#طوفان_الأقصى 
#طوفان_القدس 
#GazaUnderAttack #FreePalestine #Palestine #FreePalastine #IStandWithPalestine