እንጆል (@e_n_j_o_l) 's Twitter Profile
እንጆል

@e_n_j_o_l

እስኪ መጀመሪያ ኢጎህን አሸንፍ

ID: 1380260194085638147

calendar_today08-04-2021 20:44:41

10,10K Tweet

7,7K Takipçi

710 Takip Edilen

እንጆል (@e_n_j_o_l) 's Twitter Profile Photo

አብደሀል ተብዬ ፡ ፀበል እስክነከር፣ "ይሁዳን አየሁት" ፡ ብዬ ስከራከር፣ ሀሰት እንዳይመስለው ፡ ህዝበ ምእመኑ፣ ና ዳንኤል ክብረት ፡ አይተውህ ይመኑ።

አብደሀል ተብዬ ፡ ፀበል እስክነከር፣
"ይሁዳን አየሁት" ፡ ብዬ ስከራከር፣
ሀሰት እንዳይመስለው ፡ ህዝበ ምእመኑ፣
ና ዳንኤል ክብረት ፡ አይተውህ ይመኑ።