Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile
Yordanos Dn

@dnyordanos

Ethiopia!

ID: 1459019358898958340

calendar_today12-11-2021 04:45:16

693 Tweet

2,2K Takipçi

31 Takip Edilen

SHAWAA ሸዋ (@shawaa18169794) 's Twitter Profile Photo

አስቸኳይ ግልጽ ደብዳቤ፦ ለኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፥ሲኖዶስ ጽ/ቤት፥ ለብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አባቶቻችን። …iopianorthodoxchiristian.blogspot.com/2023/06/e-e-e-…

Fantahun Wakie ፋንታሁን ዋቄ (@fwakie) 's Twitter Profile Photo

#Stop the #uncanonical ordination of #ethnic #episcopates የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የማጥፋት ሂደት አካል የሆነው ኢቀኖናዊና ሕገወጥ የጎሣ ኤጲስ ቆጶሳት ምሥጢራዊ የሹመት ሂደት በአ - Sign the Petition! chng.it/qsBMZnrH via Change.org

Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

ኦ ጠቢብ! "አስተዋይ ሆይ! የዚህን ዓለም ፍቅር ፍራው። ዓለም ብታቀርብህ፡ እሺ በጄ ብትልህ። ዶሮ ሳይጮህ (እስከሚጮህ) ፫ ጊዜ ትክድሃለች!" (የኔታ አድማሱ ጀንበሬ)

ኦ ጠቢብ!

"አስተዋይ ሆይ! የዚህን ዓለም ፍቅር ፍራው።
ዓለም ብታቀርብህ፡ እሺ በጄ ብትልህ።
ዶሮ ሳይጮህ (እስከሚጮህ) ፫ ጊዜ ትክድሃለች!"

(የኔታ አድማሱ ጀንበሬ)
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

✞ እንኳን አደረሰን ! " ... ዓቢየ እግዚእ ነዓ ምስለ ገብርኤል መልአከ ዳኅና፤ ታብዕለኒ በንዋዮሙ ውዱሰ ነገር ወዜና፤ ለኢየሉጣ ሰማዕት ወቂርቆስ ሕጻና!"                            (መልክዐ አቡነ ዓቢየ እግዚእ)

✞ እንኳን አደረሰን ! 

" ... ዓቢየ እግዚእ ነዓ ምስለ ገብርኤል መልአከ ዳኅና፤
ታብዕለኒ በንዋዮሙ ውዱሰ ነገር ወዜና፤
ለኢየሉጣ ሰማዕት ወቂርቆስ ሕጻና!"
                           (መልክዐ አቡነ ዓቢየ እግዚእ)
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

✞እንኳን አደረሰን ! "" እምከመሰ ዐረይነ ሕማመ ምስሌሁ፤ ንዔሪ ክብረ ምስሌሁ! "" (ሮሜ. ፰:፲፯) "በመከራው ከመሰልነው ፥ በክብሩም እንመስለዋለን" በዓለ ቅዱስ መርቆሬዎስ

✞እንኳን አደረሰን !

"" እምከመሰ ዐረይነ ሕማመ ምስሌሁ፤
ንዔሪ ክብረ ምስሌሁ! "" (ሮሜ. ፰:፲፯)

"በመከራው ከመሰልነው ፥ በክብሩም እንመስለዋለን"

በዓለ ቅዱስ መርቆሬዎስ
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

"ቅዱስ ሐዋርያ #ጳውሎስ፤ ሠናየ መልእክት ፥ ፈዋሴ ዱያን፤ ዘነሣእከ አክሊለ፤ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤ ያድኅን ነፍሳተነ፥ በብዝኃ ሣሕሉ ወምሕረቱ፤ በእንተ ስሙ ቅዱስ!" ተንሥኡ ለጸሎት! . . . እግዚኦ ተሣሃለነ! . . .

"ቅዱስ ሐዋርያ #ጳውሎስ፤
ሠናየ መልእክት ፥ ፈዋሴ ዱያን፤
ዘነሣእከ አክሊለ፤
ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤
ያድኅን ነፍሳተነ፥ በብዝኃ ሣሕሉ ወምሕረቱ፤
በእንተ ስሙ ቅዱስ!"

ተንሥኡ ለጸሎት! . . .

እግዚኦ ተሣሃለነ! . . .
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

✞እንኳን አደረሳችሁ ዋ(ይ)ዜማ ዘበዓለ ኪዳና (የካቲት ፲፮) ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ። | እንዘ አመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ። t.me/zikirekdusn

✞እንኳን አደረሳችሁ 

ዋ(ይ)ዜማ ዘበዓለ ኪዳና
(የካቲት ፲፮) 

ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤
በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ።
|
እንዘ አመቱ እሞ ረሰያ፤
ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤
ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ። 

t.me/zikirekdusn
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

✝መጽሐፈ አቡሻክር (በአዲሱ ዓመት ፳፻፲፯) አዘጋጅ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን፥ በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኀኔ ዓለም፥ የ፬ቱ መጻሕፍተ ትርጓሜ መምህርና የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ምክትል የሆኑት የኔታ ዘለዓለም ሐዲስ ናቸው!

✝መጽሐፈ አቡሻክር (በአዲሱ ዓመት ፳፻፲፯)

አዘጋጅ፦ በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን፥ በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኀኔ ዓለም፥ የ፬ቱ መጻሕፍተ ትርጓሜ መምህርና የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ምክትል የሆኑት የኔታ ዘለዓለም ሐዲስ ናቸው!
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

"ሃሌ ሉያ በብዝኃ ኂሩትኪ ማርያም አዕርፊ ነፍሰ አቡነ መፍቀሬ ሰብእ፤ ጸሎታ ለማርያም ወስዕለታ ለነፍሰ አቡነ መፍቀሬ ሰብእ ያድኅና እመዓተ ወልዳ። ሰአሊ ለነ ማርያም ምሕረተ ወልድኪ የሐውጸነ እምአርያም" ዝ ስብሐት ወውዳሴ ለማርያም ሥርጉተ ቅዳሴ!

"ሃሌ ሉያ በብዝኃ ኂሩትኪ
ማርያም አዕርፊ ነፍሰ አቡነ መፍቀሬ ሰብእ፤
ጸሎታ ለማርያም ወስዕለታ ለነፍሰ አቡነ መፍቀሬ ሰብእ ያድኅና እመዓተ ወልዳ።
ሰአሊ ለነ ማርያም
ምሕረተ ወልድኪ የሐውጸነ እምአርያም"
ዝ ስብሐት ወውዳሴ
ለማርያም ሥርጉተ ቅዳሴ!
Yordanos Dn (@dnyordanos) 's Twitter Profile Photo

✝ደብረ ኀይል፥ ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም ቤተ - ክርስቲያን (ጎንደር) ☞ታኅሣሥ ፫/3 - ፳፻፲፯/2017 t.me/zikirekdusn