DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile
DanielBelete

@dnlbelete

ቀናዊ

ID: 1019500722

calendar_today18-12-2012 10:50:08

10,10K Tweet

525 Followers

192 Following

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የም/አርሲ የክርስቲያኖች እልቂት ተጠያቂው ኢብራሂም ከድር ማን ነው? (ተጨማሪ መረጃዎች ደርሰውናል) ======= ** በም/አርሲ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ "አልተፈጸመም" ብሎ የካደው ኢብራሂም ከድር በሻሸመኔው ጭፍጨፋ ወቅትም የከተማው ምክትል ከንቲባ ነበር፣ **

የም/አርሲ የክርስቲያኖች እልቂት ተጠያቂው ኢብራሂም ከድር ማን ነው? (ተጨማሪ መረጃዎች ደርሰውናል)
=======
** በም/አርሲ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ "አልተፈጸመም" ብሎ የካደው ኢብራሂም ከድር በሻሸመኔው ጭፍጨፋ ወቅትም የከተማው ምክትል ከንቲባ ነበር፣
**
Ethio Beteseb Media (@ebeteseb) 's Twitter Profile Photo

ዘመቻውን ተቀላቀሉ// የኦርቶዶክሳውያን ግድያ ይቁም! #ethiobetesebmedia x.com/i/broadcasts/1…

Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

"An Urgent Appeal for the Orthodox Christians of the East Arsi Zone, Oromia, Ethiopia ========= Your Excellencies, Distinguished Leaders, Human Rights Organizations, and People of Goodwill, I, priest of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church, pleading on behalf of the

mahlet (@mahlet01) 's Twitter Profile Photo

Stand with Ethiopian Orthodox Christians. Innocent believers are suffering for their faith. We demand global attention, protection, and human dignity. #protectEthiopianOrthodox #StandforHumanDignity UN Human Rights Human Rights Watch Amnesty International @OpenDoorsIntl World Council BBC News (World) Al Jazeera English

DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

ፆታዊ ጥቃትን ለመከላከል እና ጥቃት አድራሾችን ለመክሰስ የሚረዳው መተግበሪያ bbc.com/amharic/articl…

DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

#ጥቅምት ፳፯ እስራ ወሰብዓቱ እንኳን ለዓለማት ፈጣሪ ለቸሩ መድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓለ ክብር አደረሳችሁ አደረሰን።የምህረት በዓል ያድርግልን

#ጥቅምት  ፳፯ እስራ ወሰብዓቱ 
እንኳን ለዓለማት ፈጣሪ ለቸሩ መድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓለ ክብር አደረሳችሁ አደረሰን።የምህረት በዓል ያድርግልን
DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

ታኀሣሥ ፫ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በ፫ዓመቷ ወደ ቤተመቅደስ መግባቷን የምናስብበት ዕለት ነው! አማላጅነቷ አይለየን

DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ - BBC News አማርኛ share.google/ayPiEraZW2flbE…

DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ                የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

😇🤍 (@wudassie_jhad) 's Twitter Profile Photo

ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ ከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያቢሎስ ደነገጠ በኅዘንና በለቅሶም ተዋጠ። መልክአ መድሀኒዓለም ❤️‍🩹

ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ ከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያቢሎስ ደነገጠ በኅዘንና በለቅሶም ተዋጠ።
      መልክአ መድሀኒዓለም ❤️‍🩹
DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

የኔ ንጉስ ክብሩን ውሰድ!!!! ሁሌ ለአንተ የምገዛ አድርገኝ!!!! ከማያልቀው ጥበብህ አድለኝ!!!

DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

ከትንሣኤ በኋላ ያለው ረቡዕ /አልዓዛር/ አልአዛር ማለት ‹እግዚአብሔር ረድቷል› ማለት ነው፤ ጌታችን ከሞት ያስነሣው የማርያና የማርታ ወንድም ነው፤ በቢታንያ ይኖር የነበረው የጌታችን ወዳጅ አልዓዛር ታሞ ሞተ፤(ዮሐ.፲፩፥፲፩-፵፬)

DanielBelete (@dnlbelete) 's Twitter Profile Photo

እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ አባ ወአቡየ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ ዮሐ ፲፯:፩-፳፮