Takele Deresa (@deresatakele) 's Twitter Profile
Takele Deresa

@deresatakele

ለyoutub ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናቹ subscribe ይህ video ከተመቻቹ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ካላቹ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክት ይጫኑ፡፡youtube.com/channel

ID: 1496106853545226243

calendar_today22-02-2022 12:57:56

18 Tweet

96 Followers

219 Following

Takele Deresa (@deresatakele) 's Twitter Profile Photo

ተስፍ የሚመጣው ሁሉ የሚኘው ከፊት ጭለማ ከሆነ ከለበሰ ፅልመት ህይወት ሁሏ ነገረ ኦና ትሆን ነበር ባዘን ፈንታ ደስታ ውጥርት ቀሎ ፋታ ይተካል ባይባል ይሻሻላል ኑሮ ሰው የሚሉት ፍጡር ተስፋ ቢያደረግ ኑሮ

Takele Deresa (@deresatakele) 's Twitter Profile Photo

ከበፊቱ የቀጠለ በጥበብሽ ሚስጥር ደጋግመሽ ልብ ስጪው ተስፋ መድን ሆነሽ ለተግባር ቆስቅሺው

Takele Deresa (@deresatakele) 's Twitter Profile Photo

በዕለተ መርቆሬዎስ ወደ ምድራዊቷ ሀገራቸው ኢትዮጵያ መመለሳቸው ደንቆን ነበር። አሁን ደግሞ ወደሰማይ ሀገራቸው በዕለተ መርቆሬዎስ መጠራታቸው የሚያስገርም ነው። ቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን! ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

Takele Deresa (@deresatakele) 's Twitter Profile Photo

በፀሎት ዘብ ቁመው የኖሩላትን ትልቅ አባት ዛሬ አጥታለች። በቅዱስነታቸው ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እገልፃለሁ። “የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።” — መዝሙር 116፥15

በፀሎት ዘብ ቁመው የኖሩላትን ትልቅ አባት ዛሬ አጥታለች። 

በቅዱስነታቸው ህልፈት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እገልፃለሁ።

“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”  — መዝሙር 116፥15
Takele Deresa (@deresatakele) 's Twitter Profile Photo

እጅግ አሳፋሪ የሹገር ዳዲዎችና የተማሪዎች ጉድ በከተማችን በመጨረሻም በአሳዛኝ መንገድ የሰው ነብስ ጠፋ ታሪኩን ይከታተሉት 👇ሼር ፔጁን ላይክ fb.watch/bMbGvDmRR8/ via facebookwatch