D. S. L ጥቁሬ (@demeke_s) 's Twitter Profile
D. S. L ጥቁሬ

@demeke_s

ID: 1110456369440649216

calendar_today26-03-2019 08:20:04

1,1K Tweet

48 Followers

154 Following

Amele Getnet (@amele_getnet) 's Twitter Profile Photo

የሚፈሰው የእባ ዶፍ ለእኛ፣ለሀገር ነው😭😭 ስለ እናንተ አባቶቻችን ብሎ አምላክ ይታረቀን🙌🙌

የሚፈሰው የእባ ዶፍ ለእኛ፣ለሀገር ነው😭😭 ስለ እናንተ አባቶቻችን ብሎ አምላክ ይታረቀን🙌🙌
D. S. L ጥቁሬ (@demeke_s) 's Twitter Profile Photo

አሁን ጥያቄው ይችን ክስተት የሆነችን ጀግና ልጅ መንግስት ምን ሊያደርግላት አስቧል ነው? ኢክራም ለሽወች ብርሃን ልትሆን የምትችል ልጅ ናት። ወይ ሸዋሮቢት የእሸቴ ሲገርመን ኢክራምንም አሳየሽን።

🇪🇹ዶ/ር መሠረት ዘላለም Meseret Zelalem (MD) (@dr_zelalem) 's Twitter Profile Photo

#ከ800ዓመታት በላይ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ፣ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ፣ ከዓለት የተቀረጹ #11አብያተ_ክርስቲያናት በሚገኙበት #ላሊበላ ዳይስፖራውን ለመቀበል ዝግጅት በማድረግ ላይ ትገኛለች #ገናን_በላሊበላ🇪🇹🇪🇹!👏👏👏👏👏

#ከ800ዓመታት በላይ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ፣ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ፣ ከዓለት የተቀረጹ #11አብያተ_ክርስቲያናት በሚገኙበት #ላሊበላ ዳይስፖራውን ለመቀበል ዝግጅት በማድረግ ላይ ትገኛለች #ገናን_በላሊበላ🇪🇹🇪🇹!👏👏👏👏👏
jemal countess (@jemalcountess) 's Twitter Profile Photo

Dr. Mengesha Ayene, President of Wollo University, examines damage done to Wollo University grounds by the TPLF during their 2021 occupation of Dessie on January 11, 2022 in Dessie, Ethiopia.

Dr. Mengesha Ayene, President of Wollo University, examines damage done to Wollo University grounds by the TPLF during their 2021 occupation of Dessie on January 11, 2022 in Dessie, Ethiopia.
Getachew Shiferaw (@getachewshi) 's Twitter Profile Photo

በአዋጅ በመደበኛ አደረጃጀት ማሸነፍ አልችልም ብለህ ባቀረብከው ጥሪ 150 ሺህ በላይ አርሶ አደር፣ በ10 ሽህ የሚቆጠር ፋኖ ዘምቶ ነው ያስቆመው። በአዋጅ ያወጅከውን በማሰልጠኛ ሰነድ ልትሽረው አትችልም! ከሃዲ!

በአዋጅ በመደበኛ አደረጃጀት ማሸነፍ አልችልም ብለህ ባቀረብከው ጥሪ 150 ሺህ በላይ አርሶ አደር፣ በ10 ሽህ የሚቆጠር ፋኖ ዘምቶ ነው ያስቆመው። በአዋጅ ያወጅከውን በማሰልጠኛ ሰነድ ልትሽረው አትችልም! ከሃዲ!
Senait Senay, PhD (@senaitsenay) 's Twitter Profile Photo

So glad to hear the release of Meaza Mohammed today. Let it be known that she has not done anything wrong at all! All who took part in the #FreeMeazaMohammed campaign, thank for showing the need to be focused on fighting injustice,rain or shine. #Ethiopia #MelkamTimket

So glad to hear the release of <a href="/mohammed_meaza/">Meaza Mohammed</a> today. Let it be known that she has not done anything wrong at all! All who took part in the #FreeMeazaMohammed campaign, thank for showing the need to be focused on fighting injustice,rain or shine. #Ethiopia 
#MelkamTimket
Adebabay Media (@adebabaymedia) 's Twitter Profile Photo

የወይብላ ማርያምን ታቦት ወደ መንበሯ እንዳትመለስ ፖሊስ ከለከለ። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ያላቸውን ነገሮች ሁሉ ካላወለቃችሁ አታልፉም በማለት ፖሊስና ያደራጃቸው ወጣቶች በፈጠሩት ማዋከብ ነው ችግሩ የተከሰተው። (ጴጥሮሳውያን ኅብረት)