Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና

@silklafto

Challenges are a pillar of success!!!!!!

ID: 1455473662799323136

calendar_today02-11-2021 09:55:54

545 Tweet

847 Followers

86 Following

Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

"ሌሎች ተግባራት ቢኖሩብንም እንኳን ለህዳሴ የምንሰጠውን ትኩረት ሳናቋርጥ መቀጠል ይኖርብናል!!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ #Ethiopia Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie

"ሌሎች ተግባራት ቢኖሩብንም እንኳን ለህዳሴ የምንሰጠውን ትኩረት ሳናቋርጥ መቀጠል ይኖርብናል!!"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
#Ethiopia Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

"መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየአካባቢያችን ማዕድ እናጋራ፤ ላነሳቸው እናካፍል !!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie

"መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየአካባቢያችን ማዕድ እናጋራ፤ ላነሳቸው እናካፍል !!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

ዓባይ የኢትዮጵያ ኩራት ፤የብልፅግና ጅማሮ መነሻ፣ ኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያ ከፍታ የሚለመልምበት ቦታ መሆኑን ተገንዝበን ኢትዮጵያዊ ሁሉ በጋራ፣ በመደመር አንድ ላይ በመቆም ብልፅግናችንን እውን እናድርግ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie

ዓባይ የኢትዮጵያ ኩራት ፤የብልፅግና ጅማሮ መነሻ፣ ኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያ ከፍታ የሚለመልምበት ቦታ መሆኑን ተገንዝበን ኢትዮጵያዊ ሁሉ በጋራ፣ በመደመር አንድ ላይ በመቆም ብልፅግናችንን እውን እናድርግ
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

"እናንተ ወጣቶች ትልቅ የለውጥ አንቀሳቃሽ ሃይልች ናችሁ፤ ከእናንተ ሀገራችን ትልቅ ተስፋ ሰንቃለች !!" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ #AddisAbaba #AdanechAbebe #AbiyAhmed

"እናንተ ወጣቶች ትልቅ የለውጥ አንቀሳቃሽ ሃይልች ናችሁ፤ ከእናንተ ሀገራችን ትልቅ ተስፋ ሰንቃለች !!"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
#AddisAbaba #AdanechAbebe #AbiyAhmed
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

- የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ፦ "የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ 71ሺህ 314 ለሚሆኑ ሙስሊም ወገኖቻችን ማዕድ አጋርተናል። adanech abebe

- የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት ፦
"የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ 71ሺህ 314  ለሚሆኑ ሙስሊም ወገኖቻችን ማዕድ አጋርተናል።
adanech abebe
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል ፋጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዒዱ ሙባረክ #Muslim #Ethiopian

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል ፋጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ  ።
ዒዱ ሙባረክ
#Muslim #Ethiopian
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ ከገጸ-ምድር እና ከርሠ-ምድር ውሃ መገኛዎች 220 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እና ለማሠራጨት ታቅዶ 186.52 (86%) ሚሊዮን ሜትርኪዩብ ውሃ በማምረት ለማሰራጨት ተችሏል፤ Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በአዲስ አበባ ከተማ  ከገጸ-ምድር እና ከርሠ-ምድር ውሃ መገኛዎች 220 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እና ለማሠራጨት ታቅዶ 186.52 (86%) ሚሊዮን ሜትርኪዩብ ውሃ በማምረት ለማሰራጨት ተችሏል፤
Adanech Abiebie
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት 140.5 ኪ.ሜ የመለስተኛ መስመር ዝርጋታ ለማከናወን ታቅዶ 141.3 ኪ.ሜ (101%) ማከናወን ተችሏል። #AdanechAbebe #AbiyAhmedAli

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  በ2015 በጀት ዓመት 140.5 ኪ.ሜ የመለስተኛ መስመር ዝርጋታ ለማከናወን ታቅዶ 141.3 ኪ.ሜ (101%) ማከናወን ተችሏል።
#AdanechAbebe
#AbiyAhmedAli
Nifas Silk Lafto prosperity party-ብልፅግና (@silklafto) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ፍላጎት ከማጣጣምና የትራንስፖር አቅርቦቱን ከማሻሻል አንፃር አዳዲስ 110 የአንበሳ አውቶብሶች በወርልድ ባንክ በኩል ግዢ ተፈፅሞ ወደ ስምሪት ገብተዋል፤ Adanech Abiebie Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ፍላጎት ከማጣጣምና የትራንስፖር አቅርቦቱን ከማሻሻል አንፃር አዳዲስ 110 የአንበሳ አውቶብሶች በወርልድ ባንክ በኩል ግዢ ተፈፅሞ ወደ ስምሪት ገብተዋል፤
Adanech Abiebie
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹