Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile
Ferew (Journalist)

@ferew

በዚህ ገፅ ዜናና ትንታኔዎች በተጨማሪም የግል ምልከታዎቼ. ...ይቀርቡበታል፡፡ /
On this page you will find news and personal opinion.🇪🇹
facebook.com/ferewab

[email protected]

ID: 18373913

calendar_today25-12-2008 12:02:57

1,1K Tweet

887 Followers

1,1K Following

Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

ለሕክምና ዶክተሮች ጥሩ ደምወዝ የሚከፍሉ ሀገራትን እያያችሁ እግረመንገድ የኛዎቹን አስቧቸው?!😭

Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

አስባችኹታል?!.. እነዚህ ተጠርጣሪዎች አንድ ልብስ ገዛን የሚሉት በ185 ሺ ብር ገደማ መኾኑ ነው። የጉድ ሀገር!.. *** 217 ፍሬ አልባሳትን በ40 ሚሊየን 67 ሺህ 748 ብር የገዙት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አመራር እና ሰራተኞች ተከሰሱ።

አስባችኹታል?!.. እነዚህ ተጠርጣሪዎች አንድ ልብስ ገዛን የሚሉት በ185 ሺ ብር ገደማ መኾኑ ነው።  የጉድ ሀገር!..
***

217 ፍሬ አልባሳትን በ40 ሚሊየን 67 ሺህ 748 ብር የገዙት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አመራር እና ሰራተኞች ተከሰሱ።
Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

"ከማንም ጋር ግጭት አንፈልግም፤ በማንነታችን ላይ ግን ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም የማንፈቅድ መሆኑን ሊታወቅ ይገባል።" ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

"ከማንም ጋር ግጭት አንፈልግም፤ በማንነታችን ላይ ግን ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም የማንፈቅድ መሆኑን ሊታወቅ ይገባል።"  ኮሎኔል ደመቀ  ዘውዱ
Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

ግጭት ከመቀጣጠሉ፣ ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ከመውጣታቸው በፊት ንግግር ቢቀድም እጅግ የተሻለ ነበር። ግን መዘግየት ከመቅረት ይሻላል በሚል ጥሪውን ተቀብሎ ችግርን በጠረጴዛ ዙርያ መፍታቱ አዋጪ መንገድ ነው ብዬ አስባለሁ።

ግጭት ከመቀጣጠሉ፣ ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ከመውጣታቸው በፊት ንግግር ቢቀድም እጅግ የተሻለ ነበር። ግን መዘግየት ከመቅረት ይሻላል በሚል ጥሪውን ተቀብሎ ችግርን በጠረጴዛ ዙርያ መፍታቱ አዋጪ መንገድ ነው ብዬ አስባለሁ።
Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ 👉12 ድምፅ ተአቅቦ እና 16 ታቃውሞ ተመዝግቧል፣ *** ምን ተሰማችሁ? ጨዋነት ያልተለየው አስተያየት ብትስጡ?

ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ
👉12 ድምፅ ተአቅቦ  እና 16  ታቃውሞ ተመዝግቧል፣
***
ምን ተሰማችሁ? ጨዋነት ያልተለየው አስተያየት ብትስጡ?
Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

የጥላቻ ንግግር እንደገነፈለ ድስት ነው። መጀመሪያ የሚያቆሽሸው ተናጋሪውን ነው፤ ሲቀጥል አድማጩን። የጥላቻ ንግግር ወንጀልም ነው። እናም ግለሰቡ ላቀረሸው ነውረኛ ንግግር ምሱ ሕግ ፊት ማቅረብ ብቻ ነው።

የጥላቻ ንግግር እንደገነፈለ ድስት ነው። መጀመሪያ የሚያቆሽሸው ተናጋሪውን ነው፤ ሲቀጥል አድማጩን። የጥላቻ ንግግር ወንጀልም ነው። 
 እናም ግለሰቡ ላቀረሸው ነውረኛ ንግግር ምሱ ሕግ ፊት ማቅረብ ብቻ ነው።
Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

አንጀሊና ጆሊ ከ17 ዓመቷ ልጇ ከዘሃራ ጆሊ ፒት ጋር የስፔልማን ዩኒቨርሲቲ ካምፓስን ጎበኘች። አንጀሊና ዘሃራን በጉዲፈቻ ተቀበለችው የሰባት ወር ሕፃን ልጅ እያለች ነው። ዘሃራ በሐዋሳ ከኢትዮጵያውያን ወላጆች መገኘቷ ይታወቃል። (Africa is home)

አንጀሊና ጆሊ ከ17 ዓመቷ ልጇ ከዘሃራ ጆሊ ፒት ጋር የስፔልማን ዩኒቨርሲቲ ካምፓስን ጎበኘች።
  አንጀሊና ዘሃራን በጉዲፈቻ ተቀበለችው የሰባት ወር ሕፃን ልጅ እያለች ነው። ዘሃራ በሐዋሳ ከኢትዮጵያውያን ወላጆች መገኘቷ ይታወቃል።
(Africa is home)
Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

ምንም ሥራ ሳይሰሩ ለሚወጣጠሩ፣ ሹፌርና አጃቢዎቻቸውን በር ከፋችና ዘጊ ላደረጉ፤ ግን ደግሞ አንድ ችግር የመፍታት አቅምና ብቃት የሌላቸው ሹማምንት ይኸ ግሩም ልምጭ ነው።

Ferew (Journalist) (@ferew) 's Twitter Profile Photo

ለኹሉም ቀን አለው። እምዬ ምኒልክ ሊታወሱ፣ ሊዘከሩ ግድ ኾነ። #116ኛ የሠራዊት ቀን!! #አድዋ 00 ኘሮጀክት!!..

ለኹሉም ቀን አለው። እምዬ ምኒልክ ሊታወሱ፣ ሊዘከሩ ግድ ኾነ።

 #116ኛ የሠራዊት ቀን!!
#አድዋ 00 ኘሮጀክት!!..
ዘመኑ (@gojjam_) 's Twitter Profile Photo

ዳዊት ፅጌ የአሊ ቢራን ዘፈን ሲጫወት ተረኛ ላልሆናችሁት ትርጉሙ "አንቺን አገኝ ብዬ ወጣሁ ተራራ ላይ ወንዙን አቋረጥኩኝ ውብ አይንሽን እንዳይ እኔስ እሄዳለሁ"