Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile
Dawit

@dawit_m_adane

Am here to defend #waronamhara

#AmharaRevolution

ID: 1009382369399332865

calendar_today20-06-2018 10:28:05

365 Tweet

3,3K Followers

427 Following

Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ በጎንደር #የአፍራሹ እስክንድር ስብስብ አካል እንዳልሆነ ኮማንደር ሳሙኤል ገልጿል። ሀብት ከማሰባሰብ ውጭ ውክልና የሌላቸው ግለሰቦች በድርጅቱ ስም የሰሩት ነውር አሳፋሪ ነው። ይህ አብዮት ቀልባሽነት ነው። ክህደትም-አንጃነትም ነው!

Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

This is the kabal behind the current facade. All should know they're doomed to fail and thus generation will burry them for good. #AmharaRevolution

This is the kabal behind the current facade. 
All should know they're doomed to fail and thus generation will burry them for good.

#AmharaRevolution
Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ብሄረተኝነት ጠላቶች የአማራ ጠላቶች ናቸው። ኢትዮጵያ ትቅደም የሚሉ አሰላለፎች ከአማራ ህልውና በፊት የኢትዮጵያ ህልውና ይቀድማል የሚሉ ናቸው። ይህ ደግሞ አማራ ጠልነት ነው። ከጠላት ጋር ትብብር የለንም ❗️ አብዮት ❗️

የአማራ ብሄረተኝነት ጠላቶች የአማራ ጠላቶች ናቸው። 
ኢትዮጵያ ትቅደም የሚሉ አሰላለፎች ከአማራ ህልውና በፊት የኢትዮጵያ ህልውና ይቀድማል የሚሉ ናቸው። ይህ ደግሞ አማራ ጠልነት ነው። 
ከጠላት ጋር ትብብር የለንም ❗️
አብዮት ❗️
Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ትግል መሪ ርዕዮት የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት ምን'ነት ለምትጠይቁ ሁሉ አጭር መግለጫ 👇

የአማራ ትግል መሪ ርዕዮት የሆነው  የአማራ ብሄረተኝነት ምን'ነት ለምትጠይቁ ሁሉ አጭር መግለጫ 👇
Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

አርበኛው ፋኖ ዘመነ የገጠመን ቅዱስ ቀውስ ነው፣ ታመን እንፈወስበታለን ይለናል። ዘሜ ስለመልዕክቱ እናመሰግናለን 👏 #AmharaRevolution #Fano youtu.be/sloO_rGK_NA?si…

Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ህዝብ ህልውና እና የትግሉ #ውስጣዊ_አደጋ ለሁሉም በግልጽ ሆኖል። የአደጋው ምንነት፣ ቅርጽና እና ይዘትም ተለይቷል። 'ኢትዮጵያ ትቅደም' የሚል ሀሳብና ቡድኑ ጋር ልዩነቱ የአካሄድ ሳይሆን ጠላትነት ሆኖ ተገኝቷል። #AmharaRevolution #Fano

Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

የፋኖ ትግል ህዝባዊ ነው፣ እኛም ሚሊዮኖች ነን። አሁን ከሚታዩት ያልታዩ ብዙ ሽህ እንቁ መሪዎች አሉ፣ ይመጣሉም። ትግሉ እስክ ድል ይቀጥላል ❗️ የአማራ ህዝባዊ አብዮት #Fano

የፋኖ ትግል ህዝባዊ ነው፣ እኛም ሚሊዮኖች ነን። አሁን ከሚታዩት ያልታዩ ብዙ ሽህ እንቁ መሪዎች አሉ፣ ይመጣሉም። 
ትግሉ እስክ ድል ይቀጥላል ❗️
የአማራ ህዝባዊ አብዮት 
#Fano
Dawit (@dawit_m_adane) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ላይ ተፈጥረውና ተበይነው የጥቃት ፍሬ ካገኙት አሉታዊና ፀረ-አማራ ትርክቶች ጀርባ ስላሉት የአማራ እውነቶች እንወያይ ተብላችኋል!! ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ ሁለት ስዓት ጀምሮ !!

በአማራ ላይ ተፈጥረውና ተበይነው የጥቃት ፍሬ ካገኙት አሉታዊና ፀረ-አማራ ትርክቶች ጀርባ ስላሉት የአማራ እውነቶች እንወያይ  ተብላችኋል!!

ነገ ቅዳሜ ከምሽቱ ሁለት ስዓት ጀምሮ !!
René Lefort (@rene_renelefort) 's Twitter Profile Photo

The last PP’s Council stated that the Party had registered progress “in all sectors” despite facing “immense challenges.” Do the PP leaders and the Ethiopian population live in the same country?