Daniel Behailu (PhD) (@danielfeo27) 's Twitter Profile
Daniel Behailu (PhD)

@danielfeo27

Senior Land Policy Advisor and Associate Professor of Law!

ID: 3717223335

calendar_today20-09-2015 11:46:14

729 Tweet

230 Followers

284 Following

ጃ (@jahmajestyi) 's Twitter Profile Photo

ድንቅ ተዋናይ ነው እጅግ የተለየ፣ የመንግሥትን አቋም በድፍረት ያሳየ፣ ልጅቷ ሀገር ናት ልጁ መንግሥታችን፣ ሲያሾፍ የምናየው በሚፈስ ደማችን፣

ድንቅ ተዋናይ ነው እጅግ የተለየ፣
የመንግሥትን አቋም በድፍረት ያሳየ፣
ልጅቷ ሀገር ናት ልጁ መንግሥታችን፣
ሲያሾፍ የምናየው በሚፈስ ደማችን፣
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

"ከተፈሪ ወዲያ አይባልም ንጉስ አይባልም አጤ፣ ይገዛዋል እንጂ የመንደር ወጠጤ።" የበሻሻው ቀበጥ ይቺን አይቷት ይሆን

Mezemir Girma (@authenthiopia) 's Twitter Profile Photo

እዚህ ሲደብቋት በአፍሪካ ምድርና ሰማይ ቦግ ብላ የምታበራ ባንዲራ! አይ እንዲያው ምን ያሻላችኋል?

እዚህ ሲደብቋት በአፍሪካ ምድርና ሰማይ ቦግ ብላ የምታበራ ባንዲራ! አይ እንዲያው ምን ያሻላችኋል?
Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

In an ethnically divided society, the only people who can find it psychologically possible to deny the crippling effect of ethnicity are those who’re ethnically mobilized and benefit from ethnic politics. To those who’re ethnically mobilized, the world is centered around them

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"የትምህርትና ፖለቲካ ጋብቻ ቀውስ ፈጥሯል። እውቀት ይቅደም፥ የኦሮሞ ፊዚክስ የአማራ ኬሚስትሪ የሚባል ነገር የለም" ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የትምህርት ሚኒስትር ከወራት በፊት የተስፋ ጭላንጭል የሰጠንን ሥር ነቀል ለውጥ ይቀጥሉበት! ደና እደሩ

"የትምህርትና ፖለቲካ ጋብቻ ቀውስ ፈጥሯል። እውቀት ይቅደም፥ የኦሮሞ ፊዚክስ የአማራ ኬሚስትሪ የሚባል ነገር የለም"

ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የትምህርት ሚኒስትር ከወራት በፊት

የተስፋ ጭላንጭል የሰጠንን ሥር ነቀል ለውጥ ይቀጥሉበት!
ደና እደሩ
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ባለፉት 5 አመታት ግልጽ ለውጥ ያየነው! ሀ) ሶማሌ ክልል በሙስጠፌ ለ) ትምህርት ሚኒስትር በፕ/ር ብርሃኑ ሐ) ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በዶ/ር ዳንኤል በቀለ መ) ምርጫ ቦርድ በወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ አራቱም የኢህአዴግ አባላት አልነበሩም! ደህና እደሩ

ባለፉት 5 አመታት ግልጽ ለውጥ ያየነው!

ሀ) ሶማሌ ክልል በሙስጠፌ
ለ) ትምህርት ሚኒስትር በፕ/ር ብርሃኑ
ሐ) ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በዶ/ር ዳንኤል በቀለ
መ) ምርጫ ቦርድ በወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ

አራቱም የኢህአዴግ አባላት አልነበሩም!
ደህና እደሩ
Mesenbet Assefa (@messiassefa) 's Twitter Profile Photo

በ ዘር የተደራጀ ሃገርና የ ፖለቲካ ስርአት መጨረሻው እልቂት ነው ። የቻልነውን ያክል ሞግተናል። ኢትዮጵያ አዲስ የ ፖለቲካ አስተሳሰብ ያስፈልጋታል ይህ እንዲሆን ግን የሁሉም የፖለቲካ ሊሂቃን ስምምነት ያስፈልጋል።

𝕏 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷𝓼 𝕏 (@smartethiopians) 's Twitter Profile Photo

ስለ #አዲስ_አበባ ቤቴ 🏠 #Ethiopia 💚💛❤️ ብዙ ጊዜ ስለ አዲስ አበባ መፃፍ እፈልግና ትዊተር ላይ ለማለት የፈለኩት በፅሁፍ ✍️ይረዝምብኝና እተወዋለሁ …… 👇ይኀው እግዜር ይስጣት ማለት የፈለኩትን በጠቅላላ ተናግራ #ገላገለችኝ… 🤩👏👏👏

Zemedeneh Negatu (@zemedeneh) 's Twitter Profile Photo

Congratulations to Ethiopian Airlines’s world-class, highly skilled Boeing 787-9 Dreamliner pilots who were the only ones to successfully land an aircraft at Hong Kong Int’l Airport (HKG) during super typhoon Saola yesterday afternoon. #Ethiopia #Nigeria #Kenya #SouthAfrica

Congratulations to Ethiopian Airlines’s world-class, highly skilled Boeing 787-9 Dreamliner pilots who were the only ones to successfully land an aircraft at Hong Kong Int’l Airport (HKG) during super typhoon Saola yesterday afternoon.

#Ethiopia #Nigeria #Kenya #SouthAfrica
Mesenbet Assefa (@messiassefa) 's Twitter Profile Photo

35 Local NGOs in Ethiopia have called for the end of the conflict in Amhara and other regions in Ethiopia. It is imperative that government should make utmost effort to resolve political differences peacefully. #Ethiopia ethdefenders.orgየአዲስ-ዓመት-የሰላም-ጥሪ/

Derese Getachew Kassa (@nestaneth) 's Twitter Profile Photo

14. Every politician in Ethiopia wants you to believe they were born in the house they built. My retort for you is simple, “Spin all you want, but people see through your bluff sandwich”

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

Derese Getachew Kassa There’re many problems in Ethiopia. To fix the problems, we must fix Ethiopia itself. Let’s not forget that Ethiopia is the only country in the world where WRONG is the NORM

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

I’ve personally gone to three different places and seen demolition in action. No human being would do such unjust and atrocious act and call it "ህግ ማስከበር" If the outcome of law enforcement action is unjust, the law is unjust. No one should respect such laws like Rosa Parks

Channel 4 News (@channel4news) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia’s 1985 famine would ‘pale in comparison’ to current crisis, says president of Tigray Interim Administration channel4.com/news/ethiopias…