dan Foundation (@danfoundation01) 's Twitter Profile
dan Foundation

@danfoundation01

#Empowering African Youth through Education & Tech. Inspiring Disruptive Thinking, Positive Mindset, & Resilient Living. #ResilientGeneration

ID: 1911612848087646208

calendar_today14-04-2025 02:50:09

53 Tweet

29 Takipçi

0 Takip Edilen

DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

dan ! ጊዜን በአግባቡ ሰለመጠቀም አስተምረን ዛሬ በጠዋት ቀድመውን ተገኙ። ያረፈድን እሰኪመስለን ::

dan ! 
ጊዜን በአግባቡ ሰለመጠቀም አስተምረን 
ዛሬ በጠዋት ቀድመውን ተገኙ። 
ያረፈድን እሰኪመስለን ::
DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

ሲስማሙ ሳይስማሙ ሲግባቡ ሳይግባቡ ወደ ፊት ምን ይሆኑ ይሆን? የካምፓኒያቸው CEO & Founder? Co-Founder? ወይሰ Partners ? ይቅናቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

ሲስማሙ  ሳይስማሙ
ሲግባቡ     ሳይግባቡ 

ወደ ፊት ምን ይሆኑ ይሆን? 
 የካምፓኒያቸው CEO & Founder? 
Co-Founder? ወይሰ Partners ? 
ይቅናቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

dan ! ቅዳሜ ጠዋት ዳን የተገኙት ልጆች እንዲህ እያሳለፉ ነው። እናንተ ቤት ሰፈር እና አካባቢስ ?

dan ! 
ቅዳሜ ጠዋት 
ዳን የተገኙት ልጆች እንዲህ እያሳለፉ ነው። 
እናንተ ቤት ሰፈር እና አካባቢስ ?
DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

dan ! dan Eaglets Future. Our empowerment program. SatCoding youths spent their Saturday morning at the permanent science and technology exhibition Center.

dan ! 

dan Eaglets Future. 
Our empowerment program. 
 SatCoding youths spent their Saturday morning at the permanent science and technology exhibition Center.
DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

dan ! ለ ተከታታይ 6 ሳምንታት dan ሲሰጥ የነበረውን የ coding እንዲሁም ሌሎች ፕሮግራሞችን ተከታትለው የጨረሱ ታዳጊዎች በሳይንስ ሙዚየም በነበራቸው ጉብኝት ሁሉም ደስተኞች ነበሩ ። ብዙ ተምረውበታል። እንዲህ ያለውን ቦታ ያብዛልን ፥ ያስፋልን

dan ! 
ለ ተከታታይ 6 ሳምንታት dan ሲሰጥ የነበረውን የ coding እንዲሁም ሌሎች ፕሮግራሞችን  ተከታትለው የጨረሱ ታዳጊዎች በሳይንስ ሙዚየም በነበራቸው ጉብኝት ሁሉም ደስተኞች ነበሩ ።  
ብዙ ተምረውበታል። 
እንዲህ ያለውን ቦታ ያብዛልን ፥ ያስፋልን
DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

dan ! ዛሬ አዲስ ዙር እህቶች እና እናቶች ስልጠናቸውን ጀምረዋል ! ክር መርፌ ጨርቅ መቅደድ መስፋት ማያያዝ የህይወት የለውጥን መንገድ አጥብቆ ከልብ መያዝ። Empowering Life !

dan ! 
ዛሬ አዲስ  ዙር እህቶች እና እናቶች ስልጠናቸውን ጀምረዋል ! 
ክር መርፌ ጨርቅ 
መቅደድ መስፋት ማያያዝ 
የህይወት የለውጥን መንገድ 
አጥብቆ ከልብ መያዝ። 
Empowering Life !