Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile
Mekonnen Damte Temesgen

@damtemekonnen

Sociable

ID: 1488427081000230914

calendar_today01-02-2022 08:22:36

30,30K Tweet

2,2K Followers

1,1K Following

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

አማራ ፀረ ኢትዮጵያ ሆኖ ይገነጠላል ማለት የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዉላ የምታድረዉን ጅል ቀበሮ መሆን ነዉ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

የግ/7 መሪና ጭፍራዎቹ የአነዘመነ ቡድን በራሳቸዉ የዉስጥ ጉዳይ ተጣልተዉ ከባሕርዳር ያባረሩት ብርሃኑ ነጋ አማራን በፀረ ኢትዮጵያዊነት ሲወነጅልና ወጣቾችን ሲያወናብድ ወቸዉ ጉድ በሚል የወጣቾቼ ሚዲያ ካደረገዉ ቆይታ ተረድቻለሁ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ሕዝብ የእነዘመነና የብርሃኑ ነጋ የጥቅም ፀብ ማወራረጃ አልመሆኑን የኢትጵያ ወጣቶችን የፀቡን ምንጭ ከሥሩ እንዲመረረምሩ፣እንዲያጣሩ ከወዲሁ አሳስባለሁ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

ዘመና ቡድኖቹ ብርሃኑ ነጋን ከባሕርዳር ያባረሩት ለግ/7 ተዋጊ ወታደሮች ለነበሩ መልሶ መቋቋሚያ የተለገሰን ገንዘብ ቀርጭሟል በሚል እንጂ በብሔርተኝነት አላባረሩትም ወቅቱም የብሔርተኝነት ንፈስ ያልነበረበት ፉኖም ያልተለመበት ወቅት ነዉ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

ብርሃኑ ነጋን ከባሕርዳር ያባረሩት የራሱ ኢትያኒስት ወታደሮች ናቸዉ ፀባቸዉም በብሔርተኝነት ጉዳይ ሳይሆን የመልሶ መቋቋሚያ ገንዘብ ይህን እዉነታ በመሸፉፈን አማራ ብሔርተኛ ሆኖ አባረረኝ ሲል ታዝበነዋል

Nabute (@nabute8) 's Twitter Profile Photo

#ታሪክ በዛሬው ቀን።ሚያዚያ 16/2018 👉አብይ ከወደብ እናስመልሳለን፣ወደ ፒያኖ መውሰድ ተሸጋግሯል😂🙉🙈😱 ሰላም እደሩ የነገሰው ይበለን🙏🙏🙏 @ignanetachin

#ታሪክ በዛሬው ቀን።ሚያዚያ 16/2018

👉አብይ ከወደብ እናስመልሳለን፣ወደ ፒያኖ መውሰድ ተሸጋግሯል😂🙉🙈😱

ሰላም እደሩ የነገሰው ይበለን🙏🙏🙏

@ignanetachin
Tilaye (@tarekegntilaye) 's Twitter Profile Photo

የህዝብ ልጅ ነኝ ማለት እንዲህ ሀቅ ተናግሮ ነዉ vt.tiktok.com/ZS92vroMT/ youtu.be/Ei4nwUwZ4FM?si… 👆👆👆👆👆 #AmharaGenocide #Amahara #addisabeba #Ethiopian #fano #HumanRightsWatch 🙏🙏🙏

የህዝብ ልጅ ነኝ ማለት 
 እንዲህ ሀቅ ተናግሮ ነዉ

vt.tiktok.com/ZS92vroMT/

youtu.be/Ei4nwUwZ4FM?si…

👆👆👆👆👆
#AmharaGenocide #Amahara #addisabeba #Ethiopian #fano #HumanRightsWatch

🙏🙏🙏
Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

መጨፍጨፍ በመመገብ አይወራረድም መመገብ መንግሥታዊ ጌዴታ እንጂ ችሮታ አይደለም መምህር ታዬ ቦጋለ የአሜሪካን መንግሥት ተመጋቢ ነዉ ግን ይህ ሰብዓዊ መብት ለኢትዮጵያውያን ሲሆን መንግሥታዊ ግዴታነቱ አይታየዉም የሚረዳዉ የአብይ ችሮታ አድርጎ ነዉ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

በሲዉዲን መመገብ መንግሥታዊ ግዴታ እንጂ ችሮታ አይደለም ማስተማርሞ ግዴታ እንጂ ችሮታ አይደለም የአሜሪካን ተመጋቢዉ ታዬ ቦጋለ በኢትዮጵያ ሲሆን የአብይ ችሮታ ይመስለዋል

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ ለምገባ የሚዉለዉ ገንዘብ ምንጩ ግብር ከፉዩ ሕዝብ እንጂ ከአብይ ወይም ከአዳነች ኪስ አይደለሞ ወንበሩን ልቀቁና ከእናንተ በተሻለ መመገብ ማስተማር የሚቻል መሆኑን ታረጋግጣላችሁ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

ተምሮ አዉቆ በደነቆረ ከዓለም ሪከርድ ሰብረናል ከማሳያዎቹ አንዱ መምህር ታዬ ቦጋለ ነዉ

Mekonnen Damte Temesgen (@damtemekonnen) 's Twitter Profile Photo

እንዳህያ ተወግሮ ለአብይ የገበረ መምህር ታዬ ቦጋለ በዋነኛነት ከሚጠቀሱት ግምባር ቀደሙ ነዉ