mery des (@dagnedesybelew) 's Twitter Profile
mery des

@dagnedesybelew

success is the result of hard work

ID: 1443100125832876035

linkhttp://www.mery.com calendar_today29-09-2021 06:28:10

165 Tweet

403 Takipçi

2,2K Takip Edilen

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

... የመስሪያ ቦታ ችግር እንዲሁም በክፍለ ከተማው የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ማቃለል የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀምረናል። 2/3

... የመስሪያ ቦታ ችግር እንዲሁም በክፍለ ከተማው የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ማቃለል የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀምረናል። 2/3
Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

ከአደጋ ኢትዮጵያን የታደጉንን የጨለማ ቀን ወዳጅ ሀገር ላይ የፈጠራ ክሶች ታቀርባለህ፣ ሊያስወግዱህ ከባዘኑ ባእዳን ጋር ታሴራለህ፣ በሌላ ዙር ጦርነት የመቶ ሺዎች ህይወት ዳግም ትገብራለህ ። የክፍለ ዘመኑን ቅዠት እውን ለማድረግ ትሸርባለህ። 1/3

እውነት እውነቷን (@tma1961) 's Twitter Profile Photo

በትግራይ ክልል መርዶ የተነገራቸው በዚህ መልኩ ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው። ይህ የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በአጠቃላይ በአራት ዙር ነው መርዶው የሚነገረው ተብሏል፣ ይህ የሆነው በአንዴ ቢነገር ቀውስ ይፈጥራል በሚል ነው አዩዘሀበሻ

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

ትግሉ እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ! 1) ግምገማ አድርጉ። ከታችኛው ርከን ጀምሮ ጥያቄውን ያቅርብ፣ ተወካዩ በየደረጃው፣ ከዛም ከፍተኛ አመራሩ ከወራት በፊት ከነበረው የተለዩ ነገሮችን በደንብ ይገምግም። በድፍረት። ከዛም ማስተካከያ እርምጃዎች በይፋ

DerejeK68472577 (@derejek68472577) 's Twitter Profile Photo

የትዊተር ተከታታዮቼን ሁለት ነገር በአክብሮት ልጠይቅ። 1/ ለፋኖ ኢንጂነር ደሳለኝ አዲሱ የሸው አዝ ፋኖ መሪ ጎን እንቁም 2/ መነሻችን አማራ መድረሻችንም አማራ የሚለውን Slogan በሚዲያው በመጠቀም እናሰራጭ! መነሻችን አማራ መድረሻችንም አማራ‼️

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

Dear all, please find an Urgent call from #Global Alliance for the Rights of #Ethiopians youtube.com/watch?v=aJ53Gj… አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

Dear all, please find an Urgent call from #Global Alliance for the Rights of #Ethiopians 
youtube.com/watch?v=aJ53Gj…

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE)  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
Sami_Amhara-ሳሚ ዓምኃራ (@samibebi1) 's Twitter Profile Photo

በጎጃም ሰማይ ስር ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጭ ሌላ ፋኖ ኃይል የለም። ሀብታሙ አያሌው ሊተክል የሞከረው እጅ በዛሬው ዕለት እስከመጨረሻው ተቆርጧል። ወጥር አማራ #AmharaGenocide #AmharaFirst

በጎጃም ሰማይ ስር ከአማራ ፋኖ በጎጃም ውጭ ሌላ ፋኖ ኃይል የለም። ሀብታሙ አያሌው ሊተክል የሞከረው እጅ በዛሬው ዕለት እስከመጨረሻው ተቆርጧል።
ወጥር አማራ #AmharaGenocide 
#AmharaFirst
mery des (@dagnedesybelew) 's Twitter Profile Photo

vm.tiktok.com/ZMrVtASLk/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: tiktok.com/tiktoklite

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ከውስጥና ከውጭ የተንበረከከው ብልጽግናና የፋኖ ጀብዱዎች | 251Zare | August 16 2024 | Ethio 251 Media | 251 Agenda x.com/i/broadcasts/1…

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የአሜሪካ መንግስት በፌደራልና ክልል ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ ማን ፈቀደለት? አብይ አህመድ ሀገር እየመራሁ ነው ብሎ የማውራት ብቃት የለውም:: አብይ አህመድ ራሱን የ አዲስ አበባ ከንቲባ ነኝ ቢል ይመረጣል:: በሁለት የ ፖለቲካ አንጃዎች መካከል

የአሜሪካ መንግስት በፌደራልና ክልል ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ ማን ፈቀደለት?

 አብይ  አህመድ ሀገር እየመራሁ ነው ብሎ የማውራት ብቃት የለውም:: አብይ አህመድ ራሱን የ አዲስ አበባ ከንቲባ ነኝ ቢል ይመረጣል:: በሁለት የ ፖለቲካ አንጃዎች መካከል