Cheru Leshargie (@cleshargie) 's Twitter Profile
Cheru Leshargie

@cleshargie

I am Fano/Amhara!

ID: 1421116635432116224

calendar_today30-07-2021 14:33:20

2,2K Tweet

41 Takipçi

205 Takip Edilen

Jawisaw ገብረየስ (@gebreyesgodana) 's Twitter Profile Photo

የ4 ኪሎ ጉዳይ የሞተ ነገር ነዉ! ሸዋ ላይ ያለዉ ሃይላችን የሰሜኑ ጦርነት በተለኮሰ በሰአታት የአባታችን ቤት ከነ ሙሉ ክብሩ ለመረከብ ዝግጅቱን ጨርሶ እና አጠናቆ እየተስገበገበ የሚጠብቅ በቁጭት የነደደ ብድር መላሽ አለኝታ ሰራዊታችን ነዉ #አማራ❤

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ለታሪክ ይቀመጥ:- ጠላቶቻችን ቢላ ይዘው እየመጡ ነው ኦሮሞ ይህን እድሉን አሳልፎ እንዳይሰጥ...ወዘተ እያለ ፋሽስቱ አማራና ትግራይ ላይ ጄኖሳይድ ሲያውጅ ጌታቸው ረዳና ተመስገን ጥሩነህ ቁልጭ ቁልጭ እያሉ ይመለከቱት ነበር..

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ትደመጥ! ከ30 የአቢይ አህመድ ካቢኔ አባላት ውስጥ 28ቱ የአእምሮ መቀንጨር እንዳለባቸው በጥናት ተረጋገጠ። #ኢትዮጵያ #Ethiopia

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የኛ የሰንደቅ አላማ ተቆርቋሪ:- ላለፉት ሰባት አመታት ዜጎች ይህን ሰንደቅ አላማ እንዳይዙ የከለከለው ሰው በላ የፋሽስት ቡድን ለራሱ የፖለቲካ ማሳለጫ ሲሆን ያንን ባንዲራ አትያዝ እያለ ከሴቶች ነጠላ ጥለት ላይ ሳይቀር እየቀደደ እንዳልነበር ዋና

የኛ የሰንደቅ አላማ ተቆርቋሪ:-

ላለፉት ሰባት አመታት ዜጎች ይህን ሰንደቅ አላማ እንዳይዙ የከለከለው  ሰው በላ የፋሽስት ቡድን ለራሱ የፖለቲካ ማሳለጫ ሲሆን ያንን ባንዲራ አትያዝ እያለ ከሴቶች ነጠላ ጥለት ላይ ሳይቀር እየቀደደ  እንዳልነበር ዋና
Mesay Mekonnen (@mamamesay) 's Twitter Profile Photo

የመርካቶው ኪስ አውላቂ ሰውዬ የአብይ አህመድን የባህር በር አጀንዳ የማይደግፍ - ከፓርቲነት መሰረዝ እንዳለበት መናገሩን ሰማሁ። በስሙ ነው የጠራሁት። ባህሪውን የሚገልጽ ስም ነው። ምናልባት የመርካቶ ኪስ አውላቂ ምን ይመስላል የሚለውን ለማታውቁ

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የምዕራብ ዕዝ የ404ኛ ኮር የ95ኛ ክፍለጦር የ3ኛ ሬጅመት ዋና ጦር አዛዥ ሻምበል ጌትነት ፍቃዱ መኳንን በዚህ መልኩ እየተናዘዘ ነው:: በአገዛዙ አመራሮች የሚነገረን እና መሬት ላይ ያለው ሀቅ ሰፊ ልዩነት አለው ይለናል::

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

በደጎማ አውደ ግንባር የተማረኩ የስርአቱ ወንበር ጠባቂዎች ናቸው:: ከዚህ ሁሉ ባይበላስ? ሊቀጳጳሱ መድሀኒአለም ይበትንህ ብለው ያወገዙህ ቀን ነው የተበተንከው:: በተለይ አማራ ሁኖ ለዚህ ስርአት ማገልገል ሞት ነው:: x.com/abat_hager1260…

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ይገርማል:- ይሄ ሻንበል ትላንትና ጃዊ ላይ የተማረከ ሲሆን መከላከያ ውስጥ 28 አመት አገልግሏል:: ሀያ ስምንት አመት ቢያገለግልም አሁን ያለበት ወታደራዊ ማዕረግ ግን ሻምበል ነው:: የዚህ ሰውዬ ጁኒየር የሆኑት ተረኞቹ እነ ብርሀኑ በቀለ እነ ሀጫሉ

ይገርማል:-

ይሄ ሻንበል ትላንትና ጃዊ ላይ የተማረከ
ሲሆን መከላከያ ውስጥ 28 አመት አገልግሏል:: ሀያ ስምንት አመት ቢያገለግልም አሁን ያለበት ወታደራዊ ማዕረግ ግን ሻምበል ነው:: የዚህ ሰውዬ ጁኒየር የሆኑት ተረኞቹ እነ ብርሀኑ በቀለ እነ ሀጫሉ
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

አስቸኳይ መልዕክት:- በመላው አማራ ክልል ውስጥ በ ICU ውስጥ የሚገኘው ብልፅግና "ምርጫ" የሚባል ጨዋታ እንዲጫወት መፍቀድ የለባችሁም:: ይህን ምርጫ ለማሳለጥ ተፍ ተፍ የሚል ያገዛዙ ካድሬ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ይሰጠው እምቢ ካለ ቀጣዮን እርምጃ መውሰድ

አስቸኳይ መልዕክት:-

በመላው አማራ ክልል ውስጥ በ ICU ውስጥ የሚገኘው ብልፅግና "ምርጫ" የሚባል ጨዋታ እንዲጫወት መፍቀድ የለባችሁም:: ይህን ምርጫ ለማሳለጥ ተፍ ተፍ የሚል ያገዛዙ ካድሬ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ይሰጠው እምቢ ካለ ቀጣዮን እርምጃ መውሰድ
Aster balcha (@aligazaster) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ህዝብ ይህ ነው ቀጣይ እጣ ፈንታህ ከኦሮሞ ውጭ ያለህ ብሔረሰብ ይህን የኦሮሞ አፓርታይድ አገዛዝ የምትመርጡ ከሆነ በዝች ልጅ የደረሰ ግፍ ነገም በእናንተ ላይ ይደርሳል ተነስ ሳይመሽ

Mesay Mekonnen (@mamamesay) 's Twitter Profile Photo

እስከአሁን የትላንቱ ስሜት ውስጥ ነኝ። በቀላሉም የምወጣ አይመስለኝም። ከደቂቃዎች በፊት የቴዲ አፍሮን የዩቲዩብ ቻናል ቃኘት አድርጌ ነበር። 30ሚሊዮን 400ሺህ ሰዎች ሙዚቃዎቹን ከፍተው አዳምጠውታል። ተአምር ነው መቼም። ዘፈኖቹ እንደወይን ቀስ

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

🔥አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ራስ አበበ አረጋይ ክ/ጦር 🔥ጅሩ ተወልዶ ጅሩ ያደገው 🔥በአጭር ምንሽር ያስደገደገው። አይ ዘራፍ💪

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

BREAKING NEWS Regime’s Federal Police Raid Teddy Afro’s Studio, Looting Equipment and Unpublished Artistic Works! (April 23, 2026 – Ethio 251 Media) In a blatant display of hostility and censorship against legendary artist Teddy Afro (Tewodros Kassahun), the Abiy Ahmed regime

BREAKING NEWS

Regime’s Federal Police Raid Teddy Afro’s Studio, Looting Equipment and Unpublished Artistic Works!

(April 23, 2026 – Ethio 251 Media)

In a blatant display of hostility and censorship against legendary artist Teddy Afro (Tewodros Kassahun), the Abiy Ahmed regime
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ዝም ብላችሁ አትድከሙ undo ይደረጋል ከዚህ ቦታ የተፈናቀሉት በሙሉ ፍትሀዊ መንግስት ሲመሰረት ሙሉ ካሳ ተከፍሏቸው ወደ ትውልድ ቦታቸው እንዲመለሱ ይደረጋል:: ያለ አግባብ እየዘረፈና እየከበረ ያለው ሽመልስ አብዲሳ የሚመራው ኦሮሚያ ክልል ሁሉንም

ዝም ብላችሁ አትድከሙ undo ይደረጋል ከዚህ ቦታ የተፈናቀሉት በሙሉ ፍትሀዊ መንግስት ሲመሰረት ሙሉ ካሳ ተከፍሏቸው ወደ ትውልድ ቦታቸው እንዲመለሱ ይደረጋል:: ያለ አግባብ እየዘረፈና እየከበረ ያለው ሽመልስ አብዲሳ የሚመራው ኦሮሚያ ክልል ሁሉንም
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ሰበር፦ እራሱን በእጩነት እና በመራጭነት ያቀረበው አገዛዝ ተመስገን ጥሩነህን እና አረጋ ከበዴን ከአሁኑ አሸናፊ ማድረጉ ተሰምቷል። ምርጫ ቦርድም ውጤቱን አጽድቋል። (እየቀለድኩ አይደለም።)😂

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የፋሽስቱ ስርአት ከመምጣቱ በፊት የአማራና ኦሮሞ ወጣቶች የለውጥ እንቅስቃሴን ለመቀልበስ ወታደሩን ግደል የሚል ትዛዝ እየሰጠ ብዙ ወጣቶችን በ አማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያስጨረሰው የወቅቱ የመከላከያ ኤታማጆር ሹም ሳሞራ የኑስ ነበር:: ይህ ግለሰብ

የፋሽስቱ ስርአት ከመምጣቱ በፊት የአማራና ኦሮሞ ወጣቶች የለውጥ እንቅስቃሴን ለመቀልበስ ወታደሩን ግደል የሚል ትዛዝ እየሰጠ ብዙ ወጣቶችን በ አማራና ኦሮሚያ ክልሎች ያስጨረሰው የወቅቱ የመከላከያ ኤታማጆር ሹም ሳሞራ የኑስ ነበር:: ይህ ግለሰብ