አማራ ዘመነ💪 (@cipa96755458) 's Twitter Profile
አማራ ዘመነ💪

@cipa96755458

"እኔ ከተከበረው እና ከታላቁ የ አማራ ነገድ ነኝ "💚💛♥️

ID: 1617952889590136834

calendar_today24-01-2023 18:30:15

15,15K Tweet

333 Followers

162 Following

FanoFano (@fanoslight) 's Twitter Profile Photo

አገዛዙ 11 ንፁሃንን በጅምላ ጨፈጨፈ‼️ (ጥር 13/2017 ዓ.ም፣ ነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድ የሕዝብ ግንኙነት) የዐማራ ፋኖ በጎጃም በራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለጦር በነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ የትውልድ አገር ቋሪት ወረዳ 11 ንፁሃን

ጀግናዉ ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ💔😥 ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ የአማራ ፋኖ በጎጃም የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ነበር። በጀግንነት የተሰዋህለትን ይሄን የአማራዉን ህዝብ የነፃነት ትግል በማስቀጠል ድልን ተቀናጅተን ስምህን

ጀግናዉ ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ💔😥 
ፋኖ ዮሐንስ አለማየሁ የአማራ ፋኖ በጎጃም የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ነበር።

በጀግንነት የተሰዋህለትን ይሄን የአማራዉን ህዝብ የነፃነት ትግል በማስቀጠል ድልን ተቀናጅተን ስምህን
Demekech (@etiozion) 's Twitter Profile Photo

📣 ከአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሐራ) የተሰጠ የአንድነት መግለጫ "የመርጦ ስምምነት" (Merto Declaration)‼️ የኢትዮጵያ ፖለቲካና ሃገረ መንግስት ዶክትሪን የተመሰረተበት መሰረትና የቆመበት አምድ አማራ ጠልነትን ማዕከል በማድረግ መሆኑ ለሁሉም አማራና

📣 ከአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሐራ) የተሰጠ የአንድነት መግለጫ "የመርጦ ስምምነት" (Merto Declaration)‼️

የኢትዮጵያ ፖለቲካና ሃገረ መንግስት ዶክትሪን የተመሰረተበት መሰረትና የቆመበት አምድ አማራ ጠልነትን ማዕከል በማድረግ መሆኑ ለሁሉም አማራና
Robel Alemu | ሮቤል ዓለሙ (@thefitawrari) 's Twitter Profile Photo

A few more words on the extraordinary life and profound impact made by Yohannes Alemayehu. Yohannes is remembered fondly among Amhara organizations who admired his dedication to helping others among his many other qualities. During his time with the ASA he helped coordinate and

Betegbar (@freedom44225) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ቡችሌዎችን አሰማርቶ ህዝባችን መዝረፍ ቀጥላል። የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ከተመሰረተ እለት ጀምሮ የድጋፍ ደብዳቤ ፅፈንም ሆነ ጠይቀን የማናውቅ መሆኑን ህዝባችን እንዲያውቅልን እንፈልጋለን። ማህበረሰቡ

መንግስት ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ቡችሌዎችን አሰማርቶ ህዝባችን መዝረፍ ቀጥላል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ከተመሰረተ እለት  ጀምሮ  የድጋፍ ደብዳቤ ፅፈንም ሆነ ጠይቀን የማናውቅ መሆኑን ህዝባችን እንዲያውቅልን እንፈልጋለን።
ማህበረሰቡ
Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

So many of our best & brightest still languish in Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ‘s filthy jails & prisons simply because they dared to report on the ghastly #AmharaGenocide they observed. Abay Zewdu of the Amhara Media Center is one of them. He is our courage. Free him now! 🛑 #WarOnAmhara

So many of our best &amp; brightest still languish in <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> ‘s filthy jails &amp; prisons simply because they dared to report on the ghastly #AmharaGenocide they observed. Abay Zewdu of the Amhara Media Center is one of them. He is our courage. Free him now! 🛑 #WarOnAmhara
Ras Tafari (@selassiei24) 's Twitter Profile Photo

#አማራው_ለአማራ_የሰጠው_ፅኑ_ቃል📌 “መነሻየ ያደረኩት #የነፃነት፣ #የፍትህ፣ #የእኩልነት እና የአንድነትን ትግል መጨረሻውን ሳላይ ልሰዋ ወይም ልሞት እችላለሁ እና አደራ ወደኃላ እንዳትሉ‼️ #ፋኖ_ዮሐንስ_አለማየሁ‼️ ነብስህ በሰላም ትርፍ ወንድሜ‼️

#አማራው_ለአማራ_የሰጠው_ፅኑ_ቃል📌

“መነሻየ ያደረኩት #የነፃነት፣ #የፍትህ፣ #የእኩልነት እና የአንድነትን ትግል መጨረሻውን ሳላይ ልሰዋ ወይም ልሞት እችላለሁ እና አደራ ወደኃላ እንዳትሉ‼️

#ፋኖ_ዮሐንስ_አለማየሁ‼️

ነብስህ በሰላም ትርፍ ወንድሜ‼️
ኤልያስ (@eliasyemariam) 's Twitter Profile Photo

ስንቱ ግዜ ጠፋ ቆዳ ስናለፋ እንዴዉ ላይለሰልስ የልባችን ላይደርስ ብራና ላይወጣዉ ብንቀፈዉ ብንፍቀዉ ተመልሶ ከዚያዉ ቀለም የማይገባዉ ዝንተዓለም አማራ በሚል ቃል ላይሰራ እርግማን ያለበት የተመታ ትዉልድ በሰመአታት ደም ላይ በሞቱ የሚቀለድ!

ስንቱ ግዜ ጠፋ
ቆዳ ስናለፋ
እንዴዉ ላይለሰልስ
የልባችን ላይደርስ
ብራና ላይወጣዉ
ብንቀፈዉ ብንፍቀዉ
ተመልሶ ከዚያዉ
ቀለም የማይገባዉ
ዝንተዓለም አማራ
በሚል ቃል ላይሰራ
እርግማን ያለበት የተመታ ትዉልድ
በሰመአታት ደም ላይ በሞቱ የሚቀለድ!
Frita Samuel (@fritasamuel1) 's Twitter Profile Photo

የኛ ትግል እነዚህን የመሰሉ በምንም የማይተኩ ብርቅ የሆኑ ወንድሞቻችንን የገበርንበት ስልሆነ አይሸጥም አይለወጥም‼️ የምንታገለው ለነፃነት ብቻ ነው‼️ #AmharaFirst #AmharaPrevail

የኛ ትግል እነዚህን የመሰሉ በምንም የማይተኩ ብርቅ የሆኑ ወንድሞቻችንን የገበርንበት ስልሆነ አይሸጥም አይለወጥም‼️
የምንታገለው ለነፃነት ብቻ ነው‼️ 
#AmharaFirst
#AmharaPrevail
Arkani Fano (@abby70435267) 's Twitter Profile Photo

ወንድሞቻችን አገዳድሎ ጀግኖቻችን በልቶ ዋጋ አስከፍሎን ተደራድሮ ሊገባ ? በህዝባችን ደም ? እንዴት ሆኖ ? ይሄ የስልጣን ጥመኛ እኮ ብሄር ብሄረሰቡን ሰብስቦ መሪዎቻችንን ህዝባችንን በሚዲያ ያዋረደ ያሰደበ ብዙ መሳለቂያ ያደረገ ሰውን ነው ። ይህ

ወንድሞቻችን አገዳድሎ ጀግኖቻችን በልቶ ዋጋ አስከፍሎን ተደራድሮ ሊገባ ? በህዝባችን ደም ? እንዴት ሆኖ ? ይሄ የስልጣን ጥመኛ እኮ ብሄር ብሄረሰቡን ሰብስቦ መሪዎቻችንን ህዝባችንን በሚዲያ ያዋረደ ያሰደበ  ብዙ መሳለቂያ ያደረገ ሰውን ነው ። ይህ
ንስር 🦅 (@bluenile8954904) 's Twitter Profile Photo

እንክርድድ ነጋ አዲስ አበባ አካባቢ የበቀሉ ዲያስፖራ ነን የሚሉ ዲቃላወችን ወክሎ ምስጋናው አንዷለም ቅማንትን ወክለው ከብልግና ጋር ድር ድር ማድረጋቸውን ነግረውናል የአማራ ፋኖ ትግል እስከነፃነት ይቀጥላል ድል ለፋኖ

እንክርድድ ነጋ አዲስ አበባ አካባቢ የበቀሉ ዲያስፖራ ነን የሚሉ ዲቃላወችን ወክሎ ምስጋናው አንዷለም ቅማንትን ወክለው ከብልግና ጋር ድር ድር ማድረጋቸውን ነግረውናል የአማራ ፋኖ ትግል እስከነፃነት ይቀጥላል ድል ለፋኖ
JusticeIsNotFree (@amharafirst88) 's Twitter Profile Photo

ስንት አዝግ ግንቦቴ ወ ዜገኛ ባየንበት እኚህን የነቁ አባት መስማት ደስ ሲል🔥 ባሉበት ይቅናዎት🫡 አማራነት ወደፊት✊🦅

FanoFano (@fanoslight) 's Twitter Profile Photo

ሳልሳዊዉ ብአዴን አንት የደም ነጋዴዉ አሪዮስ ሉሲፈር ባይ ባይ ጃል እስክንድር ማን ይችልህ ይሆን የት የታባክ ልታድር በአማራ ህዝብ ደም ላይ ከቶም ማይሞከር በግል እጅ ሰጥተህ እዛው ተደራደር!

JusticeIsNotFree (@amharafirst88) 's Twitter Profile Photo

“ከነማን ጋር መታገል እንዳለበት ወጣቱ ያውቃል።” 👏🦅 አስረስ ማረ እንግዲህ አፋህድን በግድ አማራ ወጣት ላይ ትጭኑት እንደሆነ ይታያል።