Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile
Bunna Bank

@bunna_bank

Banking industry

ID: 1328971734578556928

linkhttp://www.bunnabanksc.com calendar_today18-11-2020 08:02:40

1,1K Tweet

3,3K Followers

0 Following

Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

በቡና የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ህይወትዎን ያቅልሉ። መልካም ቅዳሜ! #Weekend #Bunna #Visionaries #Digital #Ethiopia

በቡና የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች ህይወትዎን ያቅልሉ።
መልካም ቅዳሜ!
#Weekend #Bunna #Visionaries #Digital #Ethiopia
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

ለመጪው በዓል ገንዘብ አስፈልጓችሁ ከማን እንደምትበደሩ ተጨንቃችኋል? ቡና ባንክ በ‘አቦል ደሞዜ’ ዘመናዊ የብድር አገልግሎት አማካኝነት “ደሞዝ ደርሷል” ይላችኋል። ደሞዝ ደርሷል! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #AbolDemozeLoan #SalaryAdvanceLoan

ለመጪው በዓል ገንዘብ አስፈልጓችሁ ከማን እንደምትበደሩ ተጨንቃችኋል?

ቡና ባንክ በ‘አቦል ደሞዜ’ ዘመናዊ የብድር አገልግሎት አማካኝነት “ደሞዝ ደርሷል” ይላችኋል።

ደሞዝ ደርሷል!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#AbolDemozeLoan
#SalaryAdvanceLoan
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

ለክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን፣ ለባንካችን ባለአክሲዮኖች እና ሰራተኞች በሙሉ፣ 🌟 ቡና ባንክ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ✝️ ብርሃነ ትንሳዔውን በሰላም ለማየት ያብቃን። 💚💛❤️

ለክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን፣ ለባንካችን ባለአክሲዮኖች እና ሰራተኞች በሙሉ፣ 🌟
ቡና ባንክ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ✝️
ብርሃነ ትንሳዔውን በሰላም ለማየት ያብቃን። 💚💛❤️
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

ጁመዓ ሙባረክ! የኻዲም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ። ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #Bunna_Kahdim #IFB #Jumma #Friday #Ethiopian_Banks #Bank_of_the_Visionaries

ጁመዓ ሙባረክ!
የኻዲም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#Bunna_Kahdim #IFB #Jumma #Friday #Ethiopian_Banks #Bank_of_the_Visionaries
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

📞8501📞 ከባንካችን ጋር ለተገናኙ ማንኛውም ዓይነት ጥያቄዎችና መረጃዎች ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #CustomerServiceSupport #BankCustomerCare #ContactYourBank #CallCenterSupport #DigitalBankingHelp #BankingSupport

📞8501📞

ከባንካችን ጋር ለተገናኙ ማንኛውም ዓይነት ጥያቄዎችና መረጃዎች ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ! 

ቡና ባንክ 
የባለራዕዮች ባንክ!

#CustomerServiceSupport #BankCustomerCare #ContactYourBank #CallCenterSupport #DigitalBankingHelp #BankingSupport
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

አቦል ላይ ይድረሱ! ቡና ባንክ አቦል ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት የተሰኘዉን፤ ለደንበኞች ምቹ እና ፈጣን የሆነዉን ዘመናዊ የብድር አገልግሎት እነሆ ሲላችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ፡፡ #አቦልዲጂታልፋይናንስ #ቡናባንክ #ለሴቶች #ለአነስተኛየንግድተቋማት

አቦል ላይ ይድረሱ!
ቡና ባንክ አቦል ዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት የተሰኘዉን፤ ለደንበኞች ምቹ እና ፈጣን የሆነዉን ዘመናዊ የብድር አገልግሎት እነሆ ሲላችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ፡፡
#አቦልዲጂታልፋይናንስ  #ቡናባንክ #ለሴቶች #ለአነስተኛየንግድተቋማት
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

📞8501📞 ለማንኛውም የቡና ባንክ መረጃዎች ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ!

📞8501📞
ለማንኛውም የቡና ባንክ መረጃዎች ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ! 

ቡና ባንክ 
የባለራዕዮች ባንክ!
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

ቡና ቤተሰብ 🧍🏾‍♀️👫🧍🏾 እኛ ከባንክ በላይ ማህበረሰብ ነን 💚💛❤️ የተሻሻለ የቤተሰብ ስራና ገቢ፣ ለሃገር ኢኮኖሚ። መልካም የቤተሰብ ቀን! 🌟 ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #BunnaBank #FamilyDay #Economy #Ethiopia

ቡና ቤተሰብ 🧍🏾‍♀️👫🧍🏾
እኛ ከባንክ በላይ ማህበረሰብ ነን 💚💛❤️

የተሻሻለ የቤተሰብ ስራና ገቢ፣ ለሃገር ኢኮኖሚ።
መልካም የቤተሰብ ቀን! 🌟

ቡና ባንክ 
የባለራዕዮች ባንክ!

#BunnaBank #FamilyDay #Economy #Ethiopia
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

Bank smarter with Bunna’s ITM service — your 24/7 Virtual Banking Center. 💳 Enjoy safe, fast, and human-assisted transactions anytime, without waiting in line. 🌐 Experience convenience like never before — smart banking at your fingertips, wherever you are. 📞 Call 8501

Bank smarter with Bunna’s ITM service — your 24/7 Virtual Banking Center.
💳 Enjoy safe, fast, and human-assisted transactions anytime, without waiting in line.
🌐 Experience convenience like never before — smart banking at your fingertips, wherever you are.

📞 Call 8501
Ethio FM 107.8 (@ethiofm) 's Twitter Profile Photo

ቡና ባንክ ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ አገልግሎት መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል። ethiofm107.com/2025/08/01/%e1…

ቡና ባንክ ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ አገልግሎት መስጠት ጀምሬያለሁ ብሏል።
ethiofm107.com/2025/08/01/%e1…
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

Stay informed with the latest updates, products, and announcements from Bunna Bank. Join our official Telegram channel today and never miss important information. t.me/BunnaBankOffic… #bunnabank #bunnabankofficial #telegram #bunnabanktelegram #banktelegram #banknews

Stay informed with the latest updates, products, and announcements from Bunna Bank.

Join our official Telegram channel today and never miss important information.

t.me/BunnaBankOffic…

#bunnabank #bunnabankofficial #telegram #bunnabanktelegram #banktelegram #banknews
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

verifayda.bunnabanksc.com የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከብሔራዊ መታወቂያ ቁጥርዎ (ፋይዳ) ጋር ያስተሳስሩ! 📲 ለተጨማሪ መረጃ ወደ ባንካችን ነፃ የጥሪ ማዕከል 8501 ይደውሉ። ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ #bunnabank #fyda #link #account #nationalID #bunnafayda

verifayda.bunnabanksc.com

የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከብሔራዊ መታወቂያ ቁጥርዎ (ፋይዳ) ጋር ያስተሳስሩ!

📲 ለተጨማሪ መረጃ ወደ ባንካችን ነፃ የጥሪ ማዕከል 8501 ይደውሉ።

ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ

#bunnabank #fyda #link #account #nationalID #bunnafayda
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

Welcome to Addis Ababa, the diplomatic capital of Africa! 🇪🇹 As the 39th AU Summit begins, Bunna Bank reaffirms its commitment and solidarity to the visionary leaders and entrepreneurs shaping the future of our continent. Bunna Bank — Bank of the Visionaries!

Welcome to Addis Ababa, the diplomatic capital of Africa! 🇪🇹

As the 39th AU Summit begins, Bunna Bank reaffirms its commitment and solidarity to the visionary leaders and entrepreneurs shaping the future of our continent.

Bunna Bank — Bank of the Visionaries!
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

Something new is on the horizon… 🚀 A faster, smarter, and more seamless way to experience banking—designed just for you. Stay tuned. #DigitalBanking #Innovation #BankingReimagined #ComingSoon

Something new is on the horizon… 🚀
A faster, smarter, and more seamless way to experience banking—designed just for you. Stay tuned.

#DigitalBanking #Innovation #BankingReimagined #ComingSoon
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

አቦል ላይ ይድረሱ! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ሙሉ መረጃ እና ምክረ ሀሳብ በመውሰድ፤ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ!

አቦል ላይ ይድረሱ!

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ሙሉ መረጃ እና ምክረ ሀሳብ በመውሰድ፤ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ! 

ለበለጠ መረጃ ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 ይደዉሉ  

ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ!
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

Go global with ease 🌍💳 Our International Visa Prepaid Card lets you pay, shop, and travel worldwide—securely and conveniently. No borders, no hassle. Just seamless transactions wherever you go. Load. Travel. Spend. Repeat. Bunna Bank- Bank of the visionaries #Visa

Go global with ease 🌍💳

Our International Visa Prepaid Card lets you pay, shop, and travel worldwide—securely and conveniently. No borders, no hassle. Just seamless transactions wherever you go.

Load. Travel. Spend. Repeat.

Bunna Bank- Bank of the visionaries

#Visa
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

Jumma Mubarak 🌙 On this blessed Friday, Bunna Bank extends its warm wishes for peace, prosperity, and financial well-being to all our valued customers. May your day be filled with blessings and continued success. 🤲✨ Bunna Bank- Bank Of the visionaries

Jumma Mubarak 🌙

On this blessed Friday, Bunna Bank extends its warm wishes for peace, prosperity, and financial well-being to all our valued customers. May your day be filled with blessings and continued success. 🤲✨

Bunna Bank- Bank Of the visionaries
Bunna Bank (@bunna_bank) 's Twitter Profile Photo

ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፤ የ5% ተጨማሪ ቦነስ ተጠቃሚ ይሁኑ! አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት ይመንዝሩ፤ ተጨማሪ ቦነስዎንም ይቀበሉ! ​ለበለጠ መረጃ በ8501 ይደውሉ፣ ድረ-ገጻችንን bunnabanksc.com ይጎብኙ

ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፤ የ5% ተጨማሪ ቦነስ ተጠቃሚ ይሁኑ!

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት ይመንዝሩ፤ ተጨማሪ ቦነስዎንም ይቀበሉ!

​ለበለጠ መረጃ በ8501 ይደውሉ፣ ድረ-ገጻችንን bunnabanksc.com  ይጎብኙ