Conflict Zone (@breaking_bree) 's Twitter Profile
Conflict Zone

@breaking_bree

Conflict reporting around the world - parody

ID: 1650483063527292930

calendar_today24-04-2023 12:53:49

7,7K Tweet

921 Followers

132 Following

Conflict Zone (@breaking_bree) 's Twitter Profile Photo

Teddy Afro’s new album is officially scheduled for release tomorrow, April 17, 2026. Fans are advised to stay safe, hydrated, and… maybe catch a quick nap if possible.

Conflict Zone (@breaking_bree) 's Twitter Profile Photo

እንደ በጎቹ ዝም ብለን አንድ በአንድ አንበላም ባንዲራችንም ስትረገጥ ዝም ብለን አናይም ብለው ከወደቀችበት አንስተው በዱር በገደሉ ከድሮን አረር ጋር የሚፋለሙት ፉኖዎች በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ መልሰው ሰንደቋን ያውለበልቧታል ::

Conflict Zone (@breaking_bree) 's Twitter Profile Photo

ተረጋግቸ የቴዲን ሙዚቃወች እያጣጣምኩ ነው:: እነ ሺህ ቢባል እነ ተወዳጅ እረ ምንም የሚጣል የለውም አያ

Conflict Zone (@breaking_bree) 's Twitter Profile Photo

የብሬ ላላ የወቸው ጉድ የሳር ቅቅል ታሪክ ከ ግማሽ ሚሊየን በላይ እይታን አግኝቷል:: የአምስት ሰአት ከ 24 ደቂቃ ቪዲዮ እንዴት ቁጭ ብላችሁ አያችሁ?

የብሬ ላላ የወቸው ጉድ የሳር ቅቅል ታሪክ ከ ግማሽ ሚሊየን በላይ እይታን አግኝቷል::  የአምስት ሰአት ከ 24 ደቂቃ ቪዲዮ እንዴት ቁጭ ብላችሁ አያችሁ?