ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile
ጀንታላው

@bisru_yat

Architect/Aviator

✌️😇ኬር ይሁን፡፡

I'm down for deep conversions, አሪፉ ምግብ, ለስለስ ያለች jazz, with some sweet old ጠጅ።

ID: 1525190941316874241

calendar_today13-05-2022 19:07:46

2,2K Tweet

342 Takipçi

331 Takip Edilen

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

የሰውን መብት፣ ስሜት፣ አቋም ሀይማኖት፣ ንብረት፣ አክብሩ ... በአጠቃላይ ሰው የተባለ አክብሩ። ብዙ አይከብድም😒😒

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

እውነት ለመናገር አንድም ሰው "give me money?" ሳይል ይሄ ስፒድ የተባለ ልጅ በመሄዱ ተገርሜያለሁ።

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

በአብዛኛው የሀይማኖት መሪዎች ላይ ያየሁት፤ ህዝብ መናቅ እንዳይባል እልፍ ነው ተከታያቸው ግን... -አልተማረሙ theologically በለው አለማዊ - ከፍተኛ ድፍረት ማን ይነካኛል ባይነት - ሆድ አደር ከምንም በላይ የሚሰብኩትን አይኖሩትም።

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

How stupid do u have to be to support the "red devils" ቀያይ ሰይጣን? F#£% the club, F#£% them satanic jersey, F#£% the whole club... i hope the gunners win...

Lily  (@lidyabekele3) 's Twitter Profile Photo

እባካችሁ ቆየት ካለ ጊዜ በኋላ ለምታገኙት ሰው ወፈርክ ፣ ከሳህ ፣ ገረጣህ እንዲ ሆንክ እንዲያ ሆንክ አይባልም። ነውር ነው። ያ ሰው እያለፈ ያለበትን መንገድ ከዛ ሰው በላይ አታውቁም።

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

የትኛውም ኳስ የሚወድ ሰው "እኛ እኮ..." ብሎ ስለ ሚደግፉው ቡድን ወሬ ከጀመረልኝ ጅል ነው ሚመስለኝ።

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

የሰው ልጅ በመንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ቢያንስ ሁለት አማራጮች አሉት። አማራጭን አለማወቅ ግን ምርጫ አልባ እንደሆንን እንዲሰማን ያደርጋል።

ጀንታላው (@bisru_yat) 's Twitter Profile Photo

ወለላይቱ፣ ፈቅረ ወልዳ፣ የምስራቅ ሰማይ፣ ማህደረ መለኮት፣ ሃገረ እግዚኢነ፣ መዓረገ ህይወት፣ ሀሉም እናቴ የሚላት አዛኝቱ የጌታዬ እናት።❤❤