ሞት አይፈሬ አማራ (@biniyamig82187) 's Twitter Profile
ሞት አይፈሬ አማራ

@biniyamig82187

አማራ አሸናፊ ህዝብ
ፋኖ ብቸኛ አለኝታ

ID: 1835941554013224960

calendar_today17-09-2024 07:19:37

1,1K Tweet

103 Followers

242 Following

DNE Africa (@africa_dne) 's Twitter Profile Photo

🚨 ETHIOPIA UPDATE: Fano Forces Seize 20 Districts in Amhara Region The "Smart Brevity" take: The Amhara Fano National Movement (AFNM) has officially transitioned from fragmented resistance to a unified military powerhouse, capturing 20 districts in just 96 hours. 📌 The Major

🚨 ETHIOPIA UPDATE: Fano Forces Seize 20 Districts in Amhara Region 

The "Smart Brevity" take: The Amhara Fano National Movement (AFNM) has officially transitioned from fragmented resistance to a unified military powerhouse, capturing 20 districts in just 96 hours.

📌 The Major
ሞት አይፈሬ አማራ (@biniyamig82187) 's Twitter Profile Photo

ጊዜው አሁን ነው ። አማራ ፋኖ እጅግ አስደናቂ በሆነ ሁኔታ ጠላትን እየረመረመ ከተሞችን እየተቆጣጠረ እየገሰገሰ ነው። ይቀጥላልም ። መላው ዲያሰፖራና የአማራ ህዝብ ሆይ ሎጀስቲክ በማቅረብ ረገድ ትረባረቡ ዘንድ ግድ የሚልበት ጊዜው አሁን ነው ።

Elizabeth Altaye (@altayeethiopia) 's Twitter Profile Photo

ጃዊ ላይ የተፈፀመው የጅምላ የድሮን ጭፍጨፋ የተረፉ የአይን እማኞች‼️ የካቲት 25/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት አካባቢ በጎጃም ጃዊ ቀጠና  ቀዝቃዚት ቀበሌ ከተማዋ ላይ በተፈፀመ የድሮን   ጭፍጨፋ በርካታ ንፁሃን  መገደላቸው እና መቁሰላቸው ታዉቋል።

Elizabeth Altaye (@altayeethiopia) 's Twitter Profile Photo

#ከሸዋ_አንድነት_ማግስት_የተገኘ_ታላቅ_ድል👏 #ራንቦ_ክፍለጦር_4ኛ_ደሴው_ሻለቃ💪