Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile
Bekal Alamirew

@bekalalamirew

Journalist

ID: 1148844541925048320

linkhttps://m.youtube.com/channel/UCUyDe7EvbwwDRjyjUFU5Zhw calendar_today10-07-2019 06:40:58

114 Tweet

2,2K Takipçi

548 Takip Edilen

Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile Photo

እነሆ ወቅታዊና ልዩ ቃለ-መጠይቅ ! #ገዱ አንዳርጋቸው የቃለ-መጠይቁ የመጀመሪያ ክፍል ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 1:00 ሰዓት ላይ በኢትዮ ኒውስ ይለቀቃል። ኢትዮ ኒውስን በዚህ ሊንክ ተቀላቀሉ! youtube.com/@ethionews-?si…

እነሆ ወቅታዊና ልዩ  ቃለ-መጠይቅ !
#ገዱ አንዳርጋቸው
የቃለ-መጠይቁ የመጀመሪያ ክፍል  ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 1:00 ሰዓት ላይ በኢትዮ ኒውስ ይለቀቃል።
ኢትዮ ኒውስን በዚህ ሊንክ ተቀላቀሉ! youtube.com/@ethionews-?si…
Legal Action Worldwide (LAW) (@legalactionww) 's Twitter Profile Photo

📢 PRESS RELEASE Major Step Toward Justice: Landmark Human Rights Hearing on Ethiopia's Abuses in Tigray On May 14, 2025, the African Commission on Human and Peoples' Rights held an oral hearing in a groundbreaking case spotlighting #Ethiopia’s human rights violations in #Tigray. Survivors’ voices were heard at

📢 PRESS RELEASE
Major Step Toward Justice: Landmark Human Rights Hearing on Ethiopia's Abuses in Tigray

On May 14, 2025, the <a href="/achpr_cadhp/">African Commission on Human and Peoples' Rights</a> held an oral hearing in a groundbreaking case spotlighting #Ethiopia’s human rights violations in #Tigray. Survivors’ voices were heard at
Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile Photo

የንፁሃን ግድያ ተባብሶ ቀጥሏል በዛሬው እለት መከላከያ የሞርታር ጥቃ በሸዋ ደራ የአቡ ጎዶ ቀበሌ ኑዋሪዎች ላይ ሲፈፅም በርካቶች ተጎድተዋል። በጥቃቱ ከተገደሉት አንዷ "ውድዬ ባልከው " ናት።

የንፁሃን ግድያ ተባብሶ ቀጥሏል

በዛሬው እለት  መከላከያ የሞርታር ጥቃ በሸዋ ደራ  የአቡ ጎዶ ቀበሌ ኑዋሪዎች ላይ ሲፈፅም  በርካቶች ተጎድተዋል። በጥቃቱ ከተገደሉት አንዷ "ውድዬ ባልከው " ናት።
UK in Ethiopia 🇬🇧 (@ukinethiopia) 's Twitter Profile Photo

Happy Ashenda, Shadey and Solel women's annual festival! መልካም የአሸንዳ የሻደይ እና የሶለል በዓል! ርሑስ በዓል ኣሸንዳ ሻደይን ሶለልን!

EU at the UN - Geneva #MultilateralismMatters (@eu_ungeneva) 's Twitter Profile Photo

On behalf of 42 countries we highlight at #HRC60 the challenging human rights situation in Ethiopia. Less than a year before elections, we regret the closure of civic space & the lack of progress w/ the Transitional Justice process. We call on the 🇪🇹 Govt to take concrete action.

Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile Photo

እንዲህም ሆኖ ጌታቸው ከአብይ አህመድ ይበለጠ ተመልካች አለው:: አብይን ሲተችም አብይን ሲደግፍም ከአብይ የተሻለ ተመልካች አለው:: ነገሩ በዚህ ከቀጠለስ የሚለውን ጥያቄ ይዘን እንቆይ🫢

እንዲህም ሆኖ ጌታቸው ከአብይ አህመድ ይበለጠ ተመልካች አለው:: አብይን ሲተችም አብይን ሲደግፍም ከአብይ የተሻለ ተመልካች አለው::

ነገሩ በዚህ ከቀጠለስ የሚለውን ጥያቄ  ይዘን  እንቆይ🫢
Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile Photo

በትግራይ የተፈናቀሉና በካምፕ በተቀመጡ ውገኖቻችንን ርሃብና ርሃብ ያስከተለው በሽታ ብዙዎችን ጎድቷል:: አሁን በሚዲያ ትኩረት አግኝቷል:: ነገር ግን ከሚዲያው ትኩረት ባለፈ እስካሁን ተጨባጭ ተግባር እያየን አይደለም::

Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አገዛዝ መከላከያ ሀይል በርካታ የኤርትራ ቦታዎችን የያዘ አዲስ የሀገሪቱን ካርታ ይፋ አድርጏል:: የአገዛዙ አዲስ ካርታ ይፋ የሆነው በልዩ ዘመችዎች አዛዥ ጄኔራል ሹማ አብደታ በዛሬው እለት ነው::

የኢትዮጵያ አገዛዝ መከላከያ ሀይል በርካታ የኤርትራ ቦታዎችን የያዘ አዲስ የሀገሪቱን ካርታ ይፋ አድርጏል:: የአገዛዙ አዲስ ካርታ ይፋ የሆነው በልዩ ዘመችዎች አዛዥ ጄኔራል ሹማ አብደታ በዛሬው እለት ነው::
Bekal Alamirew (@bekalalamirew) 's Twitter Profile Photo

በደብረ ታቦር የፋኖ ኃይሎችና የአገዛዙ ጦር መካከል በተደረገው ውጊያ አገዛዙ ከ20 ጊዜ በላይ ድሮን ተጠቅሟል:: ይህ በአንድ ቀን በአጭር ሰአት ውስጥ ከ20 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት በአብዛኛው ኢላማ ያደረገው የመንግስትና የህዝብ ተቋማትን ነው:

በደብረ ታቦር የፋኖ ኃይሎችና የአገዛዙ  ጦር መካከል በተደረገው ውጊያ አገዛዙ ከ20 ጊዜ በላይ ድሮን ተጠቅሟል:: ይህ በአንድ ቀን በአጭር ሰአት ውስጥ ከ20 ጊዜ በላይ የድሮን ጥቃት በአብዛኛው ኢላማ ያደረገው የመንግስትና የህዝብ ተቋማትን ነው: