Behredin Hulchafo (@behredinhulcha1) 's Twitter Profile
Behredin Hulchafo

@behredinhulcha1

One day every thing okay !!

ID: 1580910304116051969

calendar_today14-10-2022 13:16:45

45 Tweet

683 Followers

1,1K Following

Adamu Kenea (@adamu17454372) 's Twitter Profile Photo

#Attention! #African countries should be standed together to decrease social disabilities including #poverty & unemployements. African youths should also prevent the planned neocolonialists' hidden agendas! #African youths should be cooperated. #Africans can deserve!

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ለማንኛው በሀቅ ሞተው ንፁሕ ደማቸውን አፍስሰው ልዑል ነፍሳቸውን ገብረው ንፁህ መሬት ላስረከቡን የአድዋ ተራራ ጀግኖች ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።

ለማንኛው በሀቅ ሞተው ንፁሕ ደማቸውን አፍስሰው ልዑል ነፍሳቸውን ገብረው ንፁህ መሬት ላስረከቡን የአድዋ ተራራ ጀግኖች ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።
Tigrai Television (@tigrai_tv) 's Twitter Profile Photo

Eritrean Forces stumble the African Union monitoring and verification team’s visit to Eastern Tigrai ---- Tigrai Eastern Zone security head Kidu Gebretsadkan , on a phone call with Tigrai television, revealed that the African Union Monitoring, Verification and Compliance Mission

Eritrean Forces stumble the African Union monitoring and verification team’s visit to Eastern Tigrai
----
Tigrai Eastern Zone security head Kidu Gebretsadkan , on a phone call with Tigrai television, revealed that the African Union Monitoring, Verification and Compliance Mission
Muktarovich Ousmanova (@mousmanova) 's Twitter Profile Photo

"ሰው ጤነኛ የሚባለው ከላይ ፈጣሪን ሲፈራ ፣ ከጎን ሰውን ሲያፍር ፣ ከውስጥ ህሊናውን ሲያዳምጥ ነው።" ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር እንድሪስ 😍🙏 #Ethiopia

"ሰው ጤነኛ የሚባለው ከላይ ፈጣሪን ሲፈራ ፣ ከጎን ሰውን ሲያፍር ፣ ከውስጥ ህሊናውን ሲያዳምጥ ነው።"
ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር እንድሪስ 😍🙏
#Ethiopia
منيرة| Moonira (@moonira_am) 's Twitter Profile Photo

These are Our martyr brothers from #AnwarMesjidMassacre in 2 consecutive Jummahs 1- Abubeker Elias 2- Siraj Mahmud 3- Jemil Redwan 4- Zubeyr Medesir 5- Ibrahim Denbel 6- Anwar Surur 7- To be identified yet. Learn their names, remember their stories! They are not just numbers.

🇪🇹 صابرين-SABRIN CHANNEL (@sabrinchannel0) 's Twitter Profile Photo

ኦሮሚያ ክልል ወይም ሸገር ከተማ ሳተፈጠር በፊት የነበሩ ህብረተሰቦችን ማፈናቀል እና ቤተ አምነቶችን ህገወጥ ናቸው በሚል ምክነያት ማፍረስ አላማው ሌላ እንደሆነ ግልፅ ነው ። እየፈረሱ ያሉ ቦታወች!!!መንግስታቶች የሚያውቋቸው ፤ ሁሉም አገልግሎቶች

ኦሮሚያ ክልል ወይም ሸገር ከተማ ሳተፈጠር በፊት የነበሩ ህብረተሰቦችን ማፈናቀል እና ቤተ አምነቶችን ህገወጥ ናቸው በሚል ምክነያት ማፍረስ አላማው ሌላ እንደሆነ ግልፅ ነው ።

እየፈረሱ ያሉ ቦታወች!!!መንግስታቶች የሚያውቋቸው ፤ ሁሉም አገልግሎቶች
🇪🇹 صابرين-SABRIN CHANNEL (@sabrinchannel0) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እገባለው ካለው አካል ጋራ ቁች ብሎ የተደራደረ ቀን መንግሥት ራሱን አንዴ አሰደፍረዋል። ከዛም ከማፍያ ኦንግ ጋራ ተደራድረዋል ፤ አሁንም ሰው ካለቅ በኋላ Game over ኑ እንደራደር ማለቱ አይቀርም እና ካሁኑ የአማራ ህዝብ

ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እገባለው ካለው አካል ጋራ ቁች ብሎ የተደራደረ ቀን መንግሥት ራሱን አንዴ አሰደፍረዋል። 
ከዛም ከማፍያ ኦንግ ጋራ ተደራድረዋል ፤ አሁንም ሰው ካለቅ በኋላ Game over ኑ እንደራደር ማለቱ አይቀርም እና ካሁኑ የአማራ ህዝብ
Behredin Hulchafo (@behredinhulcha1) 's Twitter Profile Photo

በብሔር ጥላቻ ያበደው የጃውሳ ጭፍን ተቃውሞ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም

በብሔር ጥላቻ ያበደው የጃውሳ ጭፍን ተቃውሞ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

PM Abiy presided over graduation ceremony of the largest ever Commando and Airborne elite force meant to Deter War & Swift execution if occurred. #BilatieTrainingFacility

PM Abiy presided over graduation ceremony of the  largest ever Commando and Airborne elite force meant to Deter War & Swift execution   if occurred. 
 #BilatieTrainingFacility
Bella Milan (@bella_milan10) 's Twitter Profile Photo

የቀይ ባህር ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው! እንደ ህዝብ አንድ ሆነን መንግስት ያስቀመጣቸው የማግኛ መንገዶች ላይ መወያየትና ማስፋት አለብን!

የቀይ ባህር ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ነው! እንደ ህዝብ አንድ ሆነን መንግስት ያስቀመጣቸው የማግኛ መንገዶች ላይ መወያየትና ማስፋት አለብን!
telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

መጪዎቹን ቅዳሜ እና እሁድ (ታህሳስ 6 እና 7 ቀን 2016) ዓ.ም. በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት እና ቢሮዎቻችን ክፍት በመሆናቸው መስተንግዶ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

መጪዎቹን ቅዳሜ እና እሁድ (ታህሳስ 6 እና 7 ቀን 2016) ዓ.ም. በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት እና ቢሮዎቻችን ክፍት በመሆናቸው መስተንግዶ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

የሰላም አርበኛ ማለት ሲመችህ ብቻ ሳይሆን በማይመችህ ሁኔታ ሁነህ ሰላምን መንዛት ነው፤ አርበኝነት ሲተርፍህ አይደለም ሲመችህ አይደለም ከማይመችህ መስጠት ነው፡፡#ዐብይ_አህመድ #ጃዉሳ_ይወቀጣል #መከላከያችን_መከታችን

የሰላም አርበኛ ማለት ሲመችህ ብቻ ሳይሆን በማይመችህ ሁኔታ ሁነህ ሰላምን መንዛት ነው፤ አርበኝነት ሲተርፍህ አይደለም ሲመችህ አይደለም ከማይመችህ መስጠት ነው፡፡#ዐብይ_አህመድ  #ጃዉሳ_ይወቀጣል  #መከላከያችን_መከታችን
Mulumebet Girma (@mulumebet_girma) 's Twitter Profile Photo

“ማንም እንዲያከብረን አንፈልግም (አንለምንም)!” ራሳችንን ማስከበር ስለምናውቅ! ጀነራል አበባው ታደሰ

“ማንም እንዲያከብረን አንፈልግም (አንለምንም)!” ራሳችንን ማስከበር ስለምናውቅ! 

ጀነራል አበባው ታደሰ
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

ስለ አዲስ ፓርክ፣ ዘመናዊ ቤተመንግስት እና ድንቅ የአየር አክሮባት ደጋግመህ ብትነገርኝ የማይገርመኝ ይህ ከታች ያጋራሁት መረጃ በዚሁ በሀገራችን ተከስቶ ያለ በመሆኑ እና እንኳን ትኩረት ሊሰጠው ሊናገርለት የሚፈልገው እንኳን ጥቂቱ ብቻ በመሆኑ

ስለ አዲስ ፓርክ፣ ዘመናዊ ቤተመንግስት እና ድንቅ የአየር አክሮባት ደጋግመህ ብትነገርኝ የማይገርመኝ ይህ ከታች ያጋራሁት መረጃ በዚሁ በሀገራችን ተከስቶ ያለ በመሆኑ እና እንኳን ትኩረት ሊሰጠው ሊናገርለት የሚፈልገው እንኳን ጥቂቱ ብቻ በመሆኑ
Redwan Hussien (@redwanhussien) 's Twitter Profile Photo

A step ahead in the right direction for the this and generations to come. FDRE Signed MOU with Somaliland for Partnership and cooperation which paves the way for accessing a leased Military base on Red sea.

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

128ኛው የዓድዋ ድል በድምቀት ይከበራል - ጀኔራል አበባው ታደሰ 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በድምቀት እንደሚከበር የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ (The Man) ገለፁ። የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴዎችን

128ኛው የዓድዋ ድል በድምቀት ይከበራል - ጀኔራል አበባው ታደሰ  

128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በድምቀት እንደሚከበር የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ (The Man) ገለፁ። 

የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴዎችን