Abdl whab Bedru
@bedruabdl
ID: 1567518881983463424
07-09-2022 14:23:36
856 Tweet
356 Followers
364 Following
The Amhara genocide must stop now. Innocent lives are being taken, families are being torn apart and communities are being destroyed. We must act urgently to bring an end to this tragedy and protect the rights of all people. Amnesty Eastern Africa #AmharaGenocide
🚨 መሳይ መኮንን ያጋለጠውን ጉድ ተመልከቱ! በባለስልጣኖች፣ ባለሀብቶች ጋዜጠኞች ኤሊቶችና ዜጎች እየተደረገ ያለው የስለላና አፈና/ድብደባ ተግባር የሚፈፅመው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው መ/ቤት ታወቀ። ሙሉው 👉🏽 youtu.be/4gZevqRoQrE Neamin Zeleke
ዛሬም ፍትህ እንጠይቃለን! #ወንድሞቻችን_ፍቷቸው! በሃሳብ መሸናነፍ የሚያውቅበት መንግሥት በግፍ የታሰሩት የጉራጌ ተወላጆችን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታቸው አበክረን እንጠይቃለን! #GurageRegionalStateGoverment Daniel Bekele FDRE Ministry of Justice ኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
ጋዜጠኛ መሳይ የኢትዮጵያ እንቁ የህዝብ ልጅ ነው: አሸባሪው ገዳዩ የብልፅግና መንግስት ነው::Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 @UnityForEthio
"በሚዲያ ጩኸት የሚንበረገግ አቅመ ውስን እና ደካማ መንግስት ነው። ሕወሃት ስልጣን ላይ እያለ የታገልነውን ያህል ብንታገለው ይሄ መንግስት ምን ሊሆን ነበር?... ሊያሸማቅቁን አስበው ከሆነ፣ በክፍለ ዘመኑ ጅሎች ወይንም ቂሎች አንሸማቀቅም!" Mesay Mekonnen