Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile
Enat Bank S.C.

@bankenat

First Women Bank in Ethiopia

ID: 1156538215152738305

linkhttp://www.enatbanksc.com calendar_today31-07-2019 12:12:52

159 Tweet

860 Followers

4 Following

Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

ክብርት ሚኒስቴር እንኳን ደስ አልዎት! የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶክተር ሊያ ታደሰ በጤናው ዘርፍ ላበረከቱት ከፍተኛ የመሪነት አስተዋፅዖ ከአምሪፍ ጤና አፍሪካ “Women in the Global Word Award AHAIC2023” ስላገኙት እውቅና እንኳን ደስ አልዎት!

ክብርት ሚኒስቴር እንኳን ደስ አልዎት!
የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶክተር ሊያ ታደሰ በጤናው ዘርፍ ላበረከቱት ከፍተኛ የመሪነት አስተዋፅዖ ከአምሪፍ ጤና አፍሪካ “Women in the Global Word Award AHAIC2023”  ስላገኙት እውቅና እንኳን ደስ አልዎት!
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

ትርታ 97.6 ኤፍኤም እና እናት ባንክ በጋራ አብሮ ለመሥራት የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ።

ትርታ 97.6 ኤፍኤም እና እናት ባንክ በጋራ አብሮ ለመሥራት የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ።
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

እናት ባንክ ዶ/ር ተዋበች ቢሻው ጎፋ ገብርኤል ቅርንጫፍ ተመርቆ ተከፈተ! ---------------------------------------

እናት ባንክ ዶ/ር ተዋበች ቢሻው ጎፋ ገብርኤል ቅርንጫፍ ተመርቆ ተከፈተ!
---------------------------------------
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

የሐዘን መግለጫ የእናት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የሥራ አመራር አባላትና ሠራተኞች በእማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመድና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እንመኛለን።

የሐዘን መግለጫ
የእናት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የሥራ አመራር አባላትና ሠራተኞች በእማሆይ ፅጌ ማርያም ገብሩ   ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመድና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እንመኛለን።
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ጊዜው ሳይገባደድ ቀድማችሁ ጽሑፋችሁን ለማስገባት በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የእናትባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ እንድታስገቡ እያልን በአቅራቢያችሁ ቅርንጫፍ የማይገኝ ከሆነ በ [email protected]) ኢሜይል ይላኩልን፡፡

በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ጊዜው ሳይገባደድ ቀድማችሁ ጽሑፋችሁን ለማስገባት በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው የእናትባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ እንድታስገቡ እያልን በአቅራቢያችሁ  ቅርንጫፍ የማይገኝ ከሆነ በ lenate@enatbanksc.com) ኢሜይል ይላኩልን፡፡
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

መልካም የቤተሰብ ቀን በየጊዜው የምንለቃቸውን መረጃዎች ለመከታተል የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፤ቴሌግራምt.me/EnatBank_offic… ፌስቡክ፡ facebook.com/profile.php?id… ሊንክዲን፡ linkedin.com/company/enat-b… ኢንስታግራም፡instagram.com/enatbank/ ማን እንደ እናት!

መልካም የቤተሰብ ቀን
በየጊዜው የምንለቃቸውን መረጃዎች ለመከታተል የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፤ቴሌግራምt.me/EnatBank_offic…
ፌስቡክ፡ facebook.com/profile.php?id…
ሊንክዲን፡ linkedin.com/company/enat-b…
ኢንስታግራም፡instagram.com/enatbank/
ማን እንደ እናት!
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

በ“ለእናቴ” የጽሑፍ ውድድር ላይ የውድድር ጽሑፋችሁን የቅርንጫፍ ባለሙያዎቻችን የሚሰጡአችሁን መለያ ኮድ መቀበል/መያዝ፤ወደ ቅርንጫፎቻችን በፍጹም መሄድ በማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ያሉት እባክዎ በኢሜይል ([email protected]) ይላኩ፡፡

በ“ለእናቴ” የጽሑፍ ውድድር ላይ የውድድር ጽሑፋችሁን 
የቅርንጫፍ ባለሙያዎቻችን የሚሰጡአችሁን መለያ ኮድ መቀበል/መያዝ፤ወደ ቅርንጫፎቻችን በፍጹም መሄድ በማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ያሉት እባክዎ በኢሜይል (lenate@enatbanksc.com) ይላኩ፡፡
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

ውድ የእናት ባንክ ቤተሰቦች፤ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እኛ ጋር ሲመጡ፤ ማንነትዎን የሚገልጽ የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ የመንጃ ፈቃድ ወይም የግብር ከፋዮች መታወቂያ ይዘው መቅረብን አይዘንጉ፡፡

ውድ የእናት ባንክ ቤተሰቦች፤
ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እኛ ጋር ሲመጡ፤ ማንነትዎን የሚገልጽ የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ የመንጃ ፈቃድ ወይም የግብር ከፋዮች መታወቂያ ይዘው መቅረብን አይዘንጉ፡፡
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

የእናት ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ነዎት? የእናት ባንክ የሞባይል ባንክንግ መተግበሪያ በ onelink.to/w4n63c መስፈንጠሪያ በመግባት ወይም ከAPP store/ Play store በማውረድ እነዚህንና ሌሎችንም አገልግሎቶች በስልክዎ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የእናት ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ነዎት?
የእናት ባንክ የሞባይል ባንክንግ መተግበሪያ በ onelink.to/w4n63c መስፈንጠሪያ በመግባት ወይም ከAPP store/ Play store በማውረድ እነዚህንና ሌሎችንም አገልግሎቶች በስልክዎ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

ስለ እናትዎ ያሎትን ስሜት እየገለፁ ይወዳደሩ፤ ያሸንፉ፤ ይሸለሙ!!! የውድድር መስፈርቱን ለማየት እባክዎ ይህንን ማሰፈንጠሪያ ( facebook.com/photo?fbid=202… ) ይጠቀሙ፡፡ ማን እንደ እናት!

ስለ እናትዎ ያሎትን ስሜት እየገለፁ ይወዳደሩ፤ ያሸንፉ፤ ይሸለሙ!!!
የውድድር መስፈርቱን ለማየት እባክዎ ይህንን ማሰፈንጠሪያ ( facebook.com/photo?fbid=202… ) ይጠቀሙ፡፡
ማን እንደ እናት!
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

የእናት ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ነዎት? የእናት ባንክ የሞባይል ባንክንግ መተግበሪያ በ onelink.to/w4n63c መስፈንጠሪያ በመግባት ወይም ከAPP store/ Play store ማውረድ ይችላሉ፡፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ አስተማማኝና፣ ምቹ ነው፡፡ ማን እንደ እናት!

የእናት ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚ ነዎት?
የእናት ባንክ የሞባይል ባንክንግ መተግበሪያ በ onelink.to/w4n63c መስፈንጠሪያ በመግባት ወይም ከAPP store/ Play store ማውረድ ይችላሉ፡፡
ቀላል፣ ፈጣን፣ አስተማማኝና፣ ምቹ ነው፡፡
ማን እንደ እናት!
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

ውድ ቤተሰቦቻችን፤ መልካም የስራ ሳምንት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ---------------------****---------------------********------------------

ውድ ቤተሰቦቻችን፤ መልካም የስራ ሳምንት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
---------------------****---------------------********------------------
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

ውድ ቤተሰቦቻችን፤ እንኳን ለ2016 ዓ.ም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የስኬትና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ማን እንደ እናት!

ውድ ቤተሰቦቻችን፤ 
እንኳን
ለ2016 ዓ.ም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የስኬትና የብልፅግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ማን እንደ እናት!
Enat Bank S.C. (@bankenat) 's Twitter Profile Photo

አዲስ ዓመት! አዲስ ተስፋ! አዲስ ጅማሮ! መልካም አዲስ ዓመት!! በተለመደው እናታዊ መስተንግዷችን ልናገለግላችሁ ሁሌም ዝግጁ ነን! ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን። ማን እንደ እናት!

አዲስ ዓመት! አዲስ ተስፋ! አዲስ ጅማሮ! መልካም አዲስ ዓመት!!
በተለመደው እናታዊ መስተንግዷችን ልናገለግላችሁ ሁሌም ዝግጁ ነን! ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
ማን እንደ እናት!