Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile
Awal Kamal

@awalkamal140973

ID: 1665401265826807813

calendar_today04-06-2023 16:53:51

35 Tweet

51 Followers

147 Following

Fuad Mustefa Ali 🇪🇹🇪🇷🇵🇸 (@fuadmustefaali) 's Twitter Profile Photo

أطلقت القوات الحكومية الإثيوبية النار مباشرة على المسلمين الذين كانوا يحتجون على هدم المساجد حول العاصمة مما أدى إلى سقوط عدة قتلى. ولم يتم تأكيد حصيلة القتلى لكن يعتقد أن 12 شخصا على الأقل قتلوا. #النجاشي_يستغيث #Justic4EthMuslims

Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile Photo

ወንድማችን ጠበቃ ሙስጠፋ ሺፋ በሰሞናዊ ክስተቶች ለታሳሪ ወንድሞቻችን ያለ ምንም ክፍያ ጥብቅና በመቆም የኢስላማዊ ወንድማማችነቱን ኃላፊነት በሚገባ እየተወጣ ይገኛል‼ #EthiopianMuslims #EthiopianMuslimsUnderAttack

ወንድማችን ጠበቃ ሙስጠፋ ሺፋ    በሰሞናዊ ክስተቶች ለታሳሪ ወንድሞቻችን ያለ ምንም ክፍያ ጥብቅና በመቆም የኢስላማዊ ወንድማማችነቱን ኃላፊነት በሚገባ እየተወጣ ይገኛል‼
#EthiopianMuslims 
#EthiopianMuslimsUnderAttack
ጨበሬው 🧑🏻‍🦱 (@nedirnun22) 's Twitter Profile Photo

These are Our martyr brothers from #AnwarMesjidMassacre in two consecutive Jummahs in and around the grand Anwar mosque, Addis Ababa. . Learn their names, remember their stories/ faces! They are not just numbers. #JusticeForEthiopianMuslims #EthiopianMuslimsUnderAttack

These are Our martyr brothers from #AnwarMesjidMassacre in two consecutive Jummahs in and around the grand Anwar mosque, Addis Ababa.  . 
Learn their names, remember their stories/ faces! They are not just numbers.

#JusticeForEthiopianMuslims 
#EthiopianMuslimsUnderAttack
Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile Photo

ከመንግስት ፍትህን ሳይሆን ከ አላህ ጀነትን ነው ምጠይቅላቹ ወንድሞቼ አላህ በፊርደውስ ያደላድላቹ💔 #Justice4EthioMuslims #EthioMuslimsUnderAttack

Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile Photo

እህቴ እንዲህ እየተገፈተረች ተባራ ዝም አልልም‼ ይህንን ግፍ ሁሉም ይመልከተው፤ ሼር አድርጉት! ሙስሊም እህቶቻችን ናቸው እየተመረጡ ከትምህርት ገበታ የታገዱት!) #ፍትሕ_ለጉራጌ_ዞን_ሙስሊም_ሴት_ተማሪዎች! Berhanu Nega Ministry of Education Ethiopia Family Business Talk - Ethiopia

Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile Photo

አምስቱ ሰላቶች ወንጀልን ያስወግዳሉ (ያሰርዛሉ) ልክ ውሃ ቆሻሻን እንደሚያስወግደው።” ረሱል (ﷺ)❤️

አምስቱ ሰላቶች ወንጀልን ያስወግዳሉ (ያሰርዛሉ) ልክ ውሃ ቆሻሻን እንደሚያስወግደው።”

ረሱል (ﷺ)❤️
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል። በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ

المُصْحَف (@almosahf) 's Twitter Profile Photo

وَهُوَ الَّذِي كَفَّ أَيْدِيَهُمْ عَنْكُمْ وَأَيْدِيَكُمْ عَنْهُمْ بِبَطْنِ مَكَّةَ مِنْ بَعْدِ أَنْ أَظْفَرَكُمْ عَلَيْهِمْ ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرًا

Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile Photo

10 አመታት በልጅ ናፍቆት ተብሰልስላለች ጊዜው ደርሶ አላህ መንታ ልጆችን ሰጣት በጦርነቱ ውስጥ ተወለዱ ደስታዋን በቅጡ ሳታጣጥም ሁለቱ ሆፃናት እና የልጆችዋ አባት ሸሂድ ሆኑባት የአላህ ውሳኔ ኪሳራ የለውም አልሀምዱሊላህ ትላለች እቺ እናት

10 አመታት በልጅ ናፍቆት ተብሰልስላለች ጊዜው ደርሶ አላህ መንታ ልጆችን ሰጣት   በጦርነቱ ውስጥ ተወለዱ ደስታዋን በቅጡ ሳታጣጥም  ሁለቱ ሆፃናት እና  የልጆችዋ አባት ሸሂድ ሆኑባት 
የአላህ ውሳኔ ኪሳራ የለውም አልሀምዱሊላህ ትላለች እቺ እናት
Awal Kamal (@awalkamal140973) 's Twitter Profile Photo

ከአላህ የሆነ ሰላም ለዚያ ብቸኛ ከአላህ አማላጅ በሆነልን ውድ ነብይ ላይ ይስፈን 💚