DARK BLUE (@asfawmimi81177) 's Twitter Profile
DARK BLUE

@asfawmimi81177

ID: 1884308010597494784

calendar_today28-01-2025 18:30:37

56 Tweet

3 Takipçi

15 Takip Edilen

Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

ዘመቻውን የሰበረው ዘመቻ መሪ ! በአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ ሐሰተኛ ዘመቻ ከተከፈተባቸው መሪዎች መካካል ቀዳሚው አርበኛ መከታው ማሞ ነው! እስክንድርን በጠላትነት የፈረጁ ኃይሎች በሙሉ ለምን እስክንድር ሸዋ ተቀመጠ ብለው መከታውን በሐሰት

ዘመቻውን የሰበረው ዘመቻ መሪ !

በአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ ሐሰተኛ ዘመቻ ከተከፈተባቸው መሪዎች መካካል ቀዳሚው አርበኛ መከታው ማሞ ነው!

እስክንድርን በጠላትነት የፈረጁ ኃይሎች በሙሉ ለምን እስክንድር ሸዋ ተቀመጠ ብለው መከታውን በሐሰት
Dave 🦁 (@dukeofshewa) 's Twitter Profile Photo

አፋህድ #ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር ደጅ አዝማች ተሰማ እርገጤ ክ/ጦር

Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ወሎ ቤተ አምሃራ ጠቅላይ ግዛት በጦር ጠበብቱ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀቤ እየተመራ አመሻሹ ላይ በተሰራ ድንቅ ኦፕሬሽን #የአማራ #ሳይንቷን ጓ ሜዳ ከተማን ተቆጣጥረዋል💪

Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

ያለ አዕምሮ ጤና ጤና የለም አሳዬ ደርቤን እናሳክመው! በርካቶች አሳዬ ጤነኛ ይመስላቸዋል። ስቱድዮ ተቀምጦ ሲለፈልፍ የረባ ቁም ነገር ያለው ሰው የሚመስላቸው ብዙዎች ናቸው። አሳዬ የተረጋገጠ የአዕምሮ ጤና መቃወስ ችግር ያለበት ሰው ነውና

Dave 🦁 (@dukeofshewa) 's Twitter Profile Photo

ሰበር‼️ የአፋህድ በአርበኛ #መከታው ማሞ የሚመራው #ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በሁለቱም ኮር ውስን ሻለቆች የጋራ ጥምረት ኤፍራታና ግድም ወረዳ #አላላ ከተማ ለ7 ወራት ያክል የመሽገውን #አየር_ወለድ እና #ኮማንዶ ክ/ጦር ላይ የተጠና ማጥቃት ተደረገ!!

ሰበር‼️

የአፋህድ በአርበኛ #መከታው ማሞ የሚመራው #ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በሁለቱም ኮር ውስን ሻለቆች የጋራ ጥምረት ኤፍራታና ግድም ወረዳ #አላላ ከተማ ለ7 ወራት ያክል የመሽገውን #አየር_ወለድ እና #ኮማንዶ ክ/ጦር  ላይ የተጠና ማጥቃት ተደረገ!!
Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

ይሄ አበል ለመውሰድ የሚጋፋ የሚሊሻ ስብስብ ነው። በሸዋ እጅ የሚሰጥ ፋኖ የለም። ፋኖ ተቀላቀለኝ የሚለው የብአዴን መንጋ እንዲህ በአበል ያሰለፈውን ሚሊሻ ነው። ብአዴን ብልፅግና በሸዋ መዋቅራዊ መፈራረስ ገጥሞታል የምንለው በምክንያት ነው።

ይሄ አበል ለመውሰድ የሚጋፋ የሚሊሻ ስብስብ ነው። 

በሸዋ እጅ የሚሰጥ ፋኖ የለም።   ፋኖ ተቀላቀለኝ የሚለው የብአዴን መንጋ እንዲህ በአበል ያሰለፈውን ሚሊሻ ነው። 

ብአዴን ብልፅግና በሸዋ መዋቅራዊ መፈራረስ ገጥሞታል የምንለው በምክንያት ነው።
Dave 🦁 (@dukeofshewa) 's Twitter Profile Photo

#ሸዋ ባለ ሀቁ ባለ ሀይማኖቱ ፣ ከውርደት ከክህደት ይሻለዋል ሞቱ ታማኝ ለቃሉ፣ፋትህ፣ፍርድ አዋቂው ሸዋ!! የአፋህድ ሊቀመንበር አርበኛ #እስክንድር ነጋ ከንስሮቹ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ፋኖ ምስል!!

#ሸዋ ባለ ሀቁ ባለ ሀይማኖቱ ፣
ከውርደት ከክህደት ይሻለዋል ሞቱ

ታማኝ ለቃሉ፣ፋትህ፣ፍርድ አዋቂው ሸዋ!!

የአፋህድ ሊቀመንበር አርበኛ #እስክንድር ነጋ ከንስሮቹ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ፋኖ ምስል!!
Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

ይህን ጉድ ተመልከቱ: ======‼️==== ይህ ሶማሊያ ሞቃዲሾ ላይ የተነሳ የአልሻባብ ታጣቂዎች ፎቶ አይደለም ። ይህ በናይጄሪያ ህፃናት ሴቶችን የሚያፍን የቡኩሃራም አማፂ ቡድን ታጣቂዎች ፎቶም አይደለም ። ይህ በየመን የሚንቀሳቀስ መርከብ የሚያግት አማፂ

ይህን ጉድ ተመልከቱ: 
======‼️====
ይህ ሶማሊያ ሞቃዲሾ ላይ የተነሳ የአልሻባብ ታጣቂዎች ፎቶ አይደለም ። ይህ በናይጄሪያ ህፃናት ሴቶችን የሚያፍን የቡኩሃራም አማፂ ቡድን ታጣቂዎች ፎቶም አይደለም ። ይህ በየመን የሚንቀሳቀስ መርከብ የሚያግት አማፂ
Dave 🦁 (@dukeofshewa) 's Twitter Profile Photo

የአፋህድ #ሊቀመንበር ታላቁ #እስክንድር ነጋ የአፋህድ #ዘመቻ መሪ ሻለቃ #መከታው ማሞ ከ #ሸዋ ሰማይ ስር👌 #አፋህድ‼️

ጌታ አስራደ /Geta Asrade (@geta_asrade_) 's Twitter Profile Photo

የአፋሕድ ዋና መሪ አርበኛ እስክንድር ነጋ ያስተላለፈው የአዲስ አመት መልእክት፣ የአዲሱ ዓመት የፋኖ አንድነት ቃል ኪዳናችን!! የአማራ ሕዝብ ባልተማከለ መልኩ የጀመረውን ፀረ-ጄኖሳይድ የሕልውና ትግል፣ በ2017 መባቻ  በ“አማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት"

Yared Muluneh (@amharastrength) 's Twitter Profile Photo

አፋሕድ የተቋማዊነት መገለጫና በመርህ የቆመ ድርጅት ነው። ከmass mob politics ይልቅ መርህን መሠረት ያደረገ የተግባር ፖለቲካ ላይ ትኩረት አድርጎ ይሠራል። በአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ እልፍ ነውር የፈፀሙ ግለሰቦች አሉ ከዚህ አንፃር ከታየ ካፒቴን

አፋሕድ የተቋማዊነት መገለጫና በመርህ የቆመ ድርጅት ነው።  

ከmass mob politics ይልቅ መርህን መሠረት ያደረገ የተግባር ፖለቲካ ላይ ትኩረት አድርጎ ይሠራል። 

በአማራ ፋኖ ትግል ውስጥ እልፍ ነውር የፈፀሙ ግለሰቦች አሉ ከዚህ አንፃር ከታየ ካፒቴን