አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት (@aradahibret) 's Twitter Profile
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት

@aradahibret

ID: 1272254270893633537

linkhttps://linktr.ee/aradahibret calendar_today14-06-2020 19:47:20

53,53K Tweet

3,3K Followers

287 Following

TrueSeal (@trueseal3) 's Twitter Profile Photo

የአዜብን ድምፅ ማፈን ጥቅሙ አልገባኝም። እሷ ከተናገረችው በላይ በየቤቱ እየተብሰለሰለ ያለው ይበልጣል። እውነታው …. የጊዜ ጉዳይ ነው‼️ ሱናሜው ይመጣል‼️

የአዜብን ድምፅ ማፈን ጥቅሙ አልገባኝም። እሷ ከተናገረችው በላይ በየቤቱ እየተብሰለሰለ ያለው ይበልጣል። እውነታው …. የጊዜ ጉዳይ ነው‼️ ሱናሜው ይመጣል‼️
jozejanmeda (@jozejanmeda) 's Twitter Profile Photo

Ewnet Wondmagegn Ejigu አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት ሳሊ ባልቻ ውሾች ፍርፋሪ እየተወረወረላቸው ተመችቷቸው ይሆናል ፣የአዲስ አበባ ነዋሪ ግን አይደለም ማታ ቀን እንኳን ወቶ ሰርቶ መግባት ሰቀቀን ሆኖበታል።

ትዕግሥት መንግስቱ Tigist Mengistu (@tigmen1706) 's Twitter Profile Photo

youtu.be/KOnxGzUu2Mc?si… ድል ለ ፋኖ ፋኖ የተነሳው በአማራ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለማቆምና ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ነው ። ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በመተባበር አይጠረጠርም ድል ለ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያዊነት

አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት (@aradahibret) 's Twitter Profile Photo

#አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አንፈርስም #ከተማዬ #አዲስአበባ #ፒያሳ ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የሰውን ልጅ ከመኖሪያ ቤቱ እየነቀሉ ችግኝ መትከል ኮሪደር የሚል የሌብነት ምንጭ ፕሮጀክት መስራት የሚቆምበት ጊዜ ሩቅ አይደለም::