Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile
Zoble Post

@zoblepost

በሀገራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተዓማኒ መረጃዎችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን የሚያቀርብ የዲጂታል መጽሔት! #Ethiopia #Horn_of_Africa

ID: 1915410854058876931

linkhttp://www.zobelepost.com calendar_today24-04-2025 14:22:01

83 Tweet

696 Takipçi

20 Takip Edilen

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

ጅቡቲ በሙሳ አሊ ተራራ ወታደራዊ ስምሪት ልታደርግ ነው። የጅቡቲ ጦር ወታደራዊ ስምሪት የሚያደርግበት አካባቢ ኢትዮጵያን፣ ኤርትራን፣ እና ጅቡቲን የሚያዋስን ነው። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/djibouti-to-de…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የሱዳን ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ጥቃት ፈፀሙ።  ጥቃቱ የተፈፀመው በምዕራብ አርማጭሆ ሲሆን የመከላከያ ሠራዊቱ ትዕዛዝ አልተሰጠኝም በሚል በዝምታ መመልከቱ ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/sudan-troops-c…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሶማሌ ክልል ምክር ቤት ውሳኔ ዙሪያ ለመወያየት ካቢኔያቸውን ስብሰባ ሊጠሩ ነው። በስብሰባው ላይ የክልል እና ዞኖች የፀጥታና ፖለቲካ አመራሮች ይገኛሉ ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/shimelis-abdis…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

“በአሜሪካ እና ኤርትራ መካከል በመከባበር እና ሀቀኝነት ላይ የተመሰረት ግንኙነት ለመፍጠር ዝግጁ ነን” ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ! ትራምፕ ይህንን ያሉት ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በላኩት ደብዳቤ ነው። zobelepost.com/donald-trumo-s…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አማፂ ቡድኖች ማዘዣ ጣቢያቸውን በሱዳን እየከፈቱ ነው። እስካሁን ሦስት ታጣቂ ቡድኖች በሱዳን ቢሮ መክፈታቸው ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/ethiopian-rebe…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

“በህወሓት ለተፈፀመብን ወረራ የፌዴራል መንግሥቱ ኃላፊነቱን ይወስዳል” የራያ ወሎ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ! ኮሚቴው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/ray-wollo-amha…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የትግራይ የሠላም ኃይሎች ታጣቂ ቡድን በሰመራ ከተማ ቢሮ ከፈተ። የታጣቂ ቡድኑ አመራር ቢሮውን በአካል ተገኝተው መጎብኘታቸው ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ። zobelepost.com/tpf-opened-its…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሚያ ክልል “ገዳ ልዩ ኮማንዶ” የተሰኘ ኃይል በአዲስ አበባ ከተማ ሊያሰማራ ነው። የክልሉ መንግሥት ልዩ ወታደራዊ ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኝም ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/geda-special-f…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

ወታደራዊ አመራሮች “በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ጦርነቶችን በአግባቡ አልመራችሁም” ተብለው በጅጅጋ ወታደራዊ እስር ቤት እየታሰሩ ነው። በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የሚካሄዱ ጦርነቶችን በአግባቡ አለመምራት በምክንያትነት ተጠቅሰዋል! zobelepost.com/ethiopian-mili…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

ብርጋዲየር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ መፅሐፉን ሊያስመርቅ ነው። በደሴ ከተማ ይመረቃል የተባለውን መፅሐፍ ሕዝቡ እንዲገዛ ባለሀብቶችና ባለስልጣናት ከወዲሁ ቅሰቀሳ እያደረጉ ነው ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/general-zewdu-…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ምላሽ ሰጠ። በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን "ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማትና ጋዜጠኞች ያለከልካይ እንዲጎበኙ ይደረግ" ሲልም ጠይቋል! zobelepost.com/afpo-responded…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የሱዳን ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው የእርሻ ጣቢያዎችን ማቃጠላቸው እና ንፁሐንን መግደላቸው ተነገረ። በጥቃቱ በ3 ቦታዎች 22 የእርሻ ጣቢያዎችን አቃጥለው 4 ሰዎችን ገድለዋል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/sudan-military…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የፌደራል ፖሊስ በስደት ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችንና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን በቁጥጥር ስር የሚያውል ግብረኃይል አቋቋመ። ግብረኃይሉ በዱባይ፣ ኬኒያ፣ እና ዩጋንዳ ይሰማራል ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/federal-police…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች የዓለምአቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች የሰብዓዊ እርዳታ ለተረጂዎች በአግባቡ እየደረሰ አለመሆኑ ተነገረ። ለተረጅዎች የታሰበው ድጋፍ ለሌላ አላማ እየዋለ ነው ተብሏል! ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/humanitarian-a…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

“ተቋሙ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ የተደረገበት ዘመን አብቃቷል” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ። ከኢሰመኮ ሠራተኞች በተገኘው መረጃ መሠረት የተጠናቀረውን "የምርመራ ዘገባ" ሊንኩን ተጭነው ያንብቡ! zobelepost.com/human-rights-c…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ የሶማሌላንድ አየር ኃይል አባላትን ልታሰለጥን ነው።  ሶማሌላንድ የአየር ኃይል ልታቋቁም መሆኑ የተነገረ ሲሆን የተባበሩት አረብ ኢመሬቶች ለስልጠናው ድጋፍ ታደርጋለች ተብሏል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/ethiopia-to-tr…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ቡድን ከወታደራዊ ካውንስሉ ጋር ተወያየ። ቡድኑ ከወታደራዊ ካውንስሉ ጋር በነበረው ውይይት ትግራይንና ኤርትራን የተመለከተ ማብራሪያ መስጠቱ ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/a-team-led-by-…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት “በፋኖ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ” አለ። ቡድኑ እርምጃ እወስዳለሁ ያለው በወለጋ አካባቢዎች ሲሆን ውሳኔው ንፁሐንን የጥቃት ሰለባ ሊያደርግ ይችላል የሚል ስጋትን ፈጥሯል። ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/ola-warns-to-t…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

“የኃይማኖት አባቶችን መግደል ያልተፃፈ ሕግ ሆኗል” እናት ፓርቲ! ፓርቲው ይህን ያለው በአርሲ ዞን እና አዲስ አበባ ከተማ በኃይማኖት አባቶች ላይ የተፈፀመውን ግድያ ባወገዘበት መግለጫ ላይ ነው! ሊንኩን ተጭነው ተጨማሪ ያንብቡ! zobelepost.com/killing-of-rel…

Zoble Post (@zoblepost) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ መንግሥት አስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ እያካሄደ መሆኑ ተነገረ። አፈሳው በአዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በስፋት መቀጠሉም ተነግሯል። ሊንኩን ተጭነው ዝርዝሩን ያንብቡ! zobelepost.com/ethiopian-gove…