Girmaa Abinnat (@girmaaabinnat) 's Twitter Profile
Girmaa Abinnat

@girmaaabinnat

ID: 1591527518535925760

calendar_today12-11-2022 20:25:52

102 Tweet

46 Takipçi

479 Takip Edilen

Solomon Weldegerima Ethiopian (@solomonweldege9) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ኣሳዛኝ ዜና የተከበበው "እዚህ ላይ ግልፅ እንዲሆን የሚፈለገው ጉዳይ በደቡብ ኣፍሪካ በተካዬደው የሰላም ውይይትና መፈራረም፣ ህወሓት ወክሎ የተላከ እንደሌለ፥ ህዝባችን፣ የኣለም ማህበረሰብ፣ ባለድርሻ ኣካላትና ሌሎች ሊገነዘቡት ይገባል" 1/2 pic.x.com/aSMpVp43BL

Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

ሰበር!! በሙስና እና በሀገር ክህደት ወንጀል የሚፈለጉ ግለሰቦችን የማደኑ ሂደት እንደቀጠለ ነው። ይህን ተከትሎ በድንበር በኩል ሽሽት ላይ የነበሩ በርካታ ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነትና በድንበር ጠባቂ ሀይሎች ቅንጅት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው።

ሰበር!!
በሙስና እና በሀገር ክህደት ወንጀል የሚፈለጉ ግለሰቦችን የማደኑ ሂደት እንደቀጠለ ነው። ይህን ተከትሎ በድንበር በኩል ሽሽት ላይ የነበሩ በርካታ ተጠርጣሪዎች በብሄራዊ ደህንነትና በድንበር ጠባቂ ሀይሎች ቅንጅት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው።