Fissha Yehualaw (@fyehualaw) 's Twitter Profile
Fissha Yehualaw

@fyehualaw

Just peace

ID: 1438759022614781959

calendar_today17-09-2021 06:58:23

10 Tweet

35 Takipçi

157 Takip Edilen

Melaku Alebel Addis (@melaku_alebel) 's Twitter Profile Photo

ያልተነገረ #እውነት ተደጋግሞ በተነገረ ውሸት እንዳይጠቃ መስራት አለብን:: የነጩ ፖስታ ጎርፍ መልእክት ለነጩ ቤተመንግስት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የዓለም ህዝብ ነው:: #ወጣቶቻችን በሁሉም ግንባሮች ሀገራችሁን ቀድማችሁ ስለተረከባችሁ እናመሰግናልን!

ያልተነገረ #እውነት ተደጋግሞ በተነገረ ውሸት እንዳይጠቃ መስራት አለብን::

የነጩ ፖስታ ጎርፍ መልእክት ለነጩ ቤተመንግስት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የዓለም ህዝብ ነው::

#ወጣቶቻችን በሁሉም ግንባሮች ሀገራችሁን ቀድማችሁ ስለተረከባችሁ እናመሰግናልን!
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"ስለ ሀገር አንድነት ማቀንቀን አሀዳዊ የሚያሰኝ ከሆነ ልሁን" ኣቶ ሙስጠፌ ዑመር የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ግንቦት 2012 ዓም #ኢትዮጵያ #Ethiopia 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹