
Berhanu Nega
@ethzemaleader
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ
Leader @ETHZema
ID: 1353344030730547205
http://ethzema.org 24-01-2021 14:09:28
67 Tweet
155,155K Takipçi
1 Takip Edilen

Warm congratulations to Olaf Scholz and our friends at the Social Democratic Party of Germany SPD Parteivorstand 🇪🇺 for their victory in the Bundestag elections. I wish the negotiations to form the new government will succeed in bringing about a good and pragmatic government. #SocialJustice

የ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) ጠቅላላ ጉባዔ የመጀመሪያ አስቸኳይ ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል። ጉባዔው በዛሬ ውሎው፣ 1, የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ በ National Election Board of Ethiopia- NEBE ማሻሻያ የተጠየቀባቸው አንቀፆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል









ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመመሥረት አስፈላጊ የሆነውን የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎችን ለይቶ የማከናወን የኢዜማ መርህን በመከተል ከ @FDREMoE ሥራዎች ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማጋራት Berhanu Nega እንደምጠቀም በትህትና አሳውቃለሁ።



