ሶያም ነኝ የክልል ምርኮኛ😰😍 (@easypc02848391) 's Twitter Profile
ሶያም ነኝ የክልል ምርኮኛ😰😍

@easypc02848391

አንተ ያልከዉ ሌሆን እኔ ብዙ አሰብኩ

ID: 1580956270416248833

calendar_today14-10-2022 16:20:03

385 Tweet

376 Takipçi

168 Takip Edilen

Susu Sada (@sususada1) 's Twitter Profile Photo

አንድ ንፁህ ሰው ለዚያው ሴት፡ ለዚያውም እርጉዝ፡ ለዚያውም ያለ መከሰስ መብት ያላት በዚህ መልኩ ማየት ያማል። የጠጄ ጥፋቷ ህዝቤ ማለቷ ነው። ሁላችንም ሊያመን ሊቆጨን ይገባል። አይዞሽ እህት እውነት ነፃ ያወጣል #ፍትህ_ለጠጄ😢 #JusticeForGurage

አንድ ንፁህ ሰው ለዚያው ሴት፡ ለዚያውም እርጉዝ፡ ለዚያውም ያለ መከሰስ መብት ያላት በዚህ መልኩ ማየት ያማል። የጠጄ ጥፋቷ ህዝቤ ማለቷ ነው። ሁላችንም ሊያመን ሊቆጨን ይገባል። አይዞሽ እህት እውነት ነፃ ያወጣል
#ፍትህ_ለጠጄ😢
#JusticeForGurage
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌን ህዝብ እየደረሰበት ካለው አስተዳደራዊ በደል እና ስጋት ለመታደግ” መደራጀት አስፈልጎኛል ያለ ብሄረተኛ ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ ሊደረግ ነው።ዝርዝሩን አንብቡት bit.ly/3l2MSh7

GURAGE AFFAIRS (@gurageaffairs) 's Twitter Profile Photo

አቶ ቶፊቅ "ጉራጌ ክልል መሆን አለበት ብለው የሚደግፉትን ግለሰቦች ማሰር እና ማሸማቀቅ" የፍትኅ ሥርዓቱ የደረሰበትን ማሳያ እንደሆነ ይተቻሉ። "ሕገ-መንግሥታዊ መብት ይከበር እያለ የሚጮህ ዜጋ ባለበት አገር በምክር ቤት እጁን አንስቶ ድምጽ

Yusra Nabil 🇪🇹✌️ (@yusranabil2) 's Twitter Profile Photo

#የጀመርኩት ትግል ሳልጨርስ፡ ወንድሞቼ የታሰሩለት የሞቱለት ዓላማ ከግብ ሳላደርስ ዝም አልልም! ቃል ለምድር ቃል ለሰማይ!

#የጀመርኩት ትግል ሳልጨርስ፡ ወንድሞቼ የታሰሩለት የሞቱለት ዓላማ ከግብ ሳላደርስ ዝም አልልም! ቃል ለምድር ቃል ለሰማይ!
anwar kasim (@anwarkasim19) 's Twitter Profile Photo

ጨቋኞች ሞታቸው ሲቃረብ ያክለፈልፋቸዋል! የህዝብን ድምፅ ማፈን አትችሉም ! ህዝቧን ሰላም እንዳያገኝ የተፈረደባት ኢትዮጵያ ዛሬም የጉራጌን ድምፅ በማፍን ላይ ናቸው በደልን የሚጠየፍ ኢትዮጵያዊ በጉራጌ ላይ እየደረሰ ያለው በደል ሊያወግዝ ይገባዋል

ጨቋኞች ሞታቸው ሲቃረብ ያክለፈልፋቸዋል!
የህዝብን ድምፅ ማፈን አትችሉም !
ህዝቧን ሰላም እንዳያገኝ የተፈረደባት ኢትዮጵያ
ዛሬም የጉራጌን ድምፅ በማፍን ላይ ናቸው 
በደልን የሚጠየፍ ኢትዮጵያዊ በጉራጌ ላይ እየደረሰ ያለው በደል ሊያወግዝ ይገባዋል
🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

አፍኙ ቡድን አፈናው ቀጥሎዋን ፈለቀ አባተ እና የህግ ባለሙያና አርቲስት አምደገብሬል አድማሱ ዛሬ አፍነውታል። የህግ ያለህ #ፍትህ_ለታፈነው_የጉራጌ_ህዝብ #Justice_For_Gurage @QawaPress ወማ ጉራጌ ነው ::

አፍኙ ቡድን አፈናው  ቀጥሎዋን ፈለቀ አባተ እና የህግ ባለሙያና አርቲስት አምደገብሬል አድማሱ ዛሬ አፍነውታል።

የህግ ያለህ
#ፍትህ_ለታፈነው_የጉራጌ_ህዝብ 
#Justice_For_Gurage
@QawaPress <a href="/TimeisG22915222/">ወማ ጉራጌ ነው ::</a>
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

@QawaPress #ሰበር_ዜና ነገ ቅዳሜ ሁሉም በእየ እምነቱ ስርዓት ፀሎት/ዱዓ እንዲያደርግ ጥሪ ተላልፏል። በሰሞኑ ዛሬን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች፣የጉራጌ የሃገር ሽማግሌዎች፣ወጣቶች ሲመክሩበት ...ቀጣዩ ➥m.facebook.com/story.php?stor… #justiceforgurage #referendumforgurage

@QawaPress #ሰበር_ዜና
ነገ ቅዳሜ ሁሉም በእየ እምነቱ ስርዓት ፀሎት/ዱዓ እንዲያደርግ ጥሪ ተላልፏል።
በሰሞኑ ዛሬን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች፣የጉራጌ የሃገር ሽማግሌዎች፣ወጣቶች ሲመክሩበት ...ቀጣዩ ➥m.facebook.com/story.php?stor…
#justiceforgurage  #referendumforgurage
Susu Sada (@sususada1) 's Twitter Profile Photo

#አላህ_የተበዳይ_ዱአ የሚሰማአጌታነዉ በግፍ ለውሀ ብለው ወጥተው የተገደሉ የጉራጌ ህዝብ እንባ ፍርዱን አንተው ፍረድ😭😭 መብታቸውን ሰለጠየቁ በግፍ ለታሰሩ ወንድሞቻችን አንተው ፍረድ አላህ!! የጉራጌ እናት እየተሰቃየች ነው አላህ ሆይ አንተው ፍረድ

#አላህ_የተበዳይ_ዱአ የሚሰማአጌታነዉ
በግፍ ለውሀ ብለው ወጥተው የተገደሉ የጉራጌ ህዝብ እንባ ፍርዱን አንተው ፍረድ😭😭 መብታቸውን ሰለጠየቁ በግፍ ለታሰሩ ወንድሞቻችን አንተው ፍረድ አላህ!! የጉራጌ እናት እየተሰቃየች ነው አላህ ሆይ አንተው ፍረድ
Lemiy Lulu Tube (@lemiylulutube) 's Twitter Profile Photo

#አላህ_የተበዳይ ዱአ #የሚሰማ_ጌታ ነው!! በግፍ ለውሀ ብለው ወጥተው የተገደሉ የጉራጌ ህዝብ እንባ ፍርዱን አንተው ፍረድ 🤲 ሰለጠየቁ በግፍ ለታሰሩ ወንድሞቻችን አንተው ፍረድ አላህ!! የጉራጌ እናት እየተሰቃየች ነው አላህ ሆይ አንተው ፍረድ

#አላህ_የተበዳይ ዱአ #የሚሰማ_ጌታ ነው!!
በግፍ ለውሀ ብለው ወጥተው የተገደሉ የጉራጌ ህዝብ እንባ ፍርዱን አንተው ፍረድ 🤲 ሰለጠየቁ በግፍ ለታሰሩ ወንድሞቻችን አንተው ፍረድ አላህ!! የጉራጌ እናት እየተሰቃየች ነው አላህ ሆይ አንተው ፍረድ
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ትናንት በተላለፈው የእምነት አባቶቻችን የዱዓ/የፀሎት ጥሪ መሰረት ዛሬ ጉራጌ ላይ እየደረሳ ያለውን በደል በየእመነቶቻችን ካለንበት ሆነን ለፈጣሪያችን አሰምተናል #አላህ_ዱዓችንን_ይቀበለን.......🤲🤲🤲🤲 ********#አሚን🤲********

ትናንት በተላለፈው የእምነት አባቶቻችን የዱዓ/የፀሎት ጥሪ መሰረት ዛሬ ጉራጌ ላይ እየደረሳ ያለውን በደል በየእመነቶቻችን ካለንበት ሆነን ለፈጣሪያችን  አሰምተናል
#አላህ_ዱዓችንን_ይቀበለን.......🤲🤲🤲🤲
    ********#አሚን🤲********
𝕗𝕠𝕣𝕖𝕧𝕖𝕣 (@forever1yo) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የዜጎችን ሉአላዊ የስልጣን ባለቤትነት እና እራስን በራስ የማስተዳደር መብት ደንግጓል! ፍትህ መጠየቅ አያስወነጅልም!! ንጹሃን እስረኞች ይፈቱ!! ሕገመንግሥት ይከበር!! #justiceforgurage #referendumforgurage #ethiogurage #Ethiopian

የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት የዜጎችን ሉአላዊ የስልጣን ባለቤትነት እና እራስን በራስ የማስተዳደር መብት ደንግጓል!
ፍትህ መጠየቅ አያስወነጅልም!!
ንጹሃን እስረኞች ይፈቱ!!
ሕገመንግሥት ይከበር!!
#justiceforgurage
#referendumforgurage #ethiogurage #Ethiopian