Unity Beneberu (@andinetaschalew) 's Twitter Profile
Unity Beneberu

@andinetaschalew

Learn to find the funny side of whatever life throws at us.

ID: 334841812

calendar_today13-07-2011 19:11:16

3,3K Tweet

699 Takipçi

592 Takip Edilen

Samuel (@samuel88251500) 's Twitter Profile Photo

ከዐቢቹ የሚያመልጥ የለም፤ ሁሉንም ያውቃል፤ አባ መላ ንገራቸው እስቲ ለምን እንደሚጮው

Pulp Faction (@danielsonkassa1) 's Twitter Profile Photo

ሶሮ-ዑመር ዋሻ ውስጥ የተካሄደ ጉባኤ።ሀገር የሚገነባው፣ ሕዝብ የሚሸጋገረው በማያቛርጥ ተከታታይ ልማት ነው።

Kedir Mustefa🇪🇹 (@kedirmustefa272) 's Twitter Profile Photo

የፖለቲካው ዶክተር 👨‍⚕️👨‍⚕️ ትላንት ላይ ምናልባትም ይህ ስብስብ ተልእኮ ሌላ ነበር.....ዛሬ የፖለቲካው ዶክተሩ ጥልቁን የመገፋፋት በሽታ "መደመር" በሚባል ቀዶ ጥገና ፈውሶታል!! #ዐብይ_አህመድ

የፖለቲካው ዶክተር 👨‍⚕️👨‍⚕️

ትላንት ላይ ምናልባትም ይህ ስብስብ ተልእኮ ሌላ ነበር.....ዛሬ የፖለቲካው ዶክተሩ ጥልቁን የመገፋፋት በሽታ "መደመር" በሚባል ቀዶ ጥገና ፈውሶታል!! 
#ዐብይ_አህመድ
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ልዩ ዜና ‼️ የኮይሻ ግድብ ግንባታ 70 በመቶ መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታወቁ። ግንባታው ሲጠናቀቅ ኮይሻ በኢትዮጵያ ሁለተኛው ትልቁ ግድብ ሲሆን አዲስ ከተመረቀው የGERD ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአፍሪካ ካሉ ግዙፍ ግድቦች

ልዩ ዜና ‼️ የኮይሻ ግድብ ግንባታ 70 በመቶ መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታወቁ። ግንባታው ሲጠናቀቅ ኮይሻ በኢትዮጵያ ሁለተኛው ትልቁ ግድብ ሲሆን አዲስ ከተመረቀው የGERD ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በአፍሪካ ካሉ ግዙፍ ግድቦች
Behiwot Tilahun🇪🇹 በህይወት ጥላሁን🇪🇹 (@behiwottilahun) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹 #Ethiopia leads Africa in organic honey production a sweet symbol of sustainability, tradition, and natural abundance. 🌿🐝 #Honey #Organic #Africa #Sustainability

Daniel daba (@dany_daba) 's Twitter Profile Photo

"ቀይ ባህር እራሱ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ኖሯል፤ ለወደፊቱም ይኖራል" — ራስ አሉላ አባነጋ

"ቀይ ባህር እራሱ የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ወሰን ሆኖ ኖሯል፤ ለወደፊቱም ይኖራል" 

— ራስ አሉላ አባነጋ
ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇷 (@ethiopiansone) 's Twitter Profile Photo

🚨#ቀይ_ባህር አሰብን በመኪና የ30 ደቂቃ በአይን የሚታይ እርቀት ላይ እያየን ፈዘን ቁጭ ያልንበት ግዜ አብቅቷል ።የትኛውም ማዕቀብ ፣ የትኛውም ግርግር ፣ የትኛውም ጩኸት፣ምንም የምድር ሃይል ሳያስቆመን ወደ #አሰብ በዚህ ትውልድ ጥሰን እንወጣለን✊🏾

🚨#ቀይ_ባህር አሰብን በመኪና የ30 ደቂቃ  በአይን የሚታይ እርቀት ላይ እያየን ፈዘን ቁጭ ያልንበት ግዜ አብቅቷል ።የትኛውም ማዕቀብ ፣ የትኛውም ግርግር ፣ የትኛውም ጩኸት፣ምንም የምድር ሃይል ሳያስቆመን ወደ #አሰብ በዚህ ትውልድ ጥሰን እንወጣለን✊🏾
Bereket Bekele (@bereket12021664) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና ‼️ በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ የሀሰት ትርክት ተሞልተው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የእጃቸውን ሠጥተዋል።

ሰበር ዜና ‼️
በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ የሀሰት ትርክት ተሞልተው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው  የእጃቸውን ሠጥተዋል።
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

ትናንት ከአንድ በላይ የባህር በር የነበራትና የጦር መርከቦቿን ከራስ ካሳ እስከ ራስ ዱሜራ አሰማርታ ለቀጠናው ሁሉ መከታ የነበረች ሀገር ዛሬ በሴራ ተቆልፎባት እያየን ዝም ብንል የአድዋ ጀግኖች አባቶቻችን አፅም ይወጋናል። አሰብ የኢትዮጵያ ነው!

ትናንት ከአንድ በላይ የባህር በር የነበራትና የጦር መርከቦቿን ከራስ ካሳ እስከ ራስ ዱሜራ አሰማርታ ለቀጠናው ሁሉ መከታ የነበረች ሀገር ዛሬ በሴራ ተቆልፎባት እያየን ዝም ብንል የአድዋ ጀግኖች አባቶቻችን አፅም ይወጋናል።
አሰብ የኢትዮጵያ ነው!