ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት (@amharahq) 's Twitter Profile
ASHEWEGOGO/ዋና መስሪያ ቤት

@amharahq

✋ 🚫 ⛔ stop state-sponsored #AmharaGenocide in Ethiopia. አሸወጎጎ radio1888.com

ID: 210946402

linkhttps://linktr.ee/amharahq calendar_today01-11-2010 21:33:26

451,451K Tweet

3,3K Followers

839 Following

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

ይህ ነጭ ለባሽ ደሳለኝ ሽፈራ ይባላል። ከጅምላ ጭፍጨፋ ራሱን ለመከላከል። ወታደራዊ ሙያ ሰልጥኗል። ነገር ግን ጠመንጃ የለውም። ሆኖም በሽመል ይዋጋል። ልብ ከታጠቀ ሽመልም ክላሽ ነው። አማራ እንዲህ ነው!

ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

ጀግኖች አርበኞቻችን በ2ኛው የጣልያን ወረራ ለምን አሸነፉ? 1ኛ. እስከ ሞት የታመነ ቁርጠኝነት ስለነበራቸው ነው። 👉ወደ አርበኝነት ሲወጡ ቤታቸውን አቃጥለዋል፣ 👉በምርኮ ጣልያን የተወሰዱት ከእስር ቤት አምልጠው በዚያው ሀገር ጫካ ገብተዋል 2ኛ.

ጀግኖች አርበኞቻችን በ2ኛው የጣልያን ወረራ ለምን አሸነፉ? 
1ኛ. እስከ ሞት የታመነ ቁርጠኝነት ስለነበራቸው ነው። 
👉ወደ አርበኝነት ሲወጡ ቤታቸውን አቃጥለዋል፣ 
👉በምርኮ ጣልያን የተወሰዱት ከእስር ቤት አምልጠው በዚያው ሀገር ጫካ ገብተዋል
2ኛ.
ጌጥዬ ያለው-Getiye Yalew (@yalewgetiy49653) 's Twitter Profile Photo

በ5አመቱ የሽምቅ ውጊያ በጦር ሜዳ የተገኘውን ወታደራዊ ድል ወደ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድል ያስፋፉ ሁለት ስትራቴጂስቶች ነበሩ። እነርሱም ባለቅኔው ተመስገን ገብሬ እና ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ ናቸው። 👉 youtu.be/CrwW-11aft0?si… 👉 youtu.be/hCBbdETlscs?si…

በ5አመቱ የሽምቅ ውጊያ በጦር ሜዳ የተገኘውን ወታደራዊ ድል ወደ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድል ያስፋፉ ሁለት ስትራቴጂስቶች ነበሩ። እነርሱም ባለቅኔው ተመስገን ገብሬ እና ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ ናቸው። 👉 youtu.be/CrwW-11aft0?si… 👉 youtu.be/hCBbdETlscs?si…
✝️ Lina🦅 (@unity_for_amhar) 's Twitter Profile Photo

ምስጋናው ደረጄ ግዛቸው ጌጥዬ ንፁህ የአማራ ጋዜጠኛ ነው አንድ ነገር ቢሆን እናንተ ናች ያረጋችሁት ።

ምስጋናው 
ደረጄ
ግዛቸው 
ጌጥዬ ንፁህ የአማራ ጋዜጠኛ ነው አንድ ነገር ቢሆን እናንተ ናች ያረጋችሁት ።
Amhara Survival Strategy (@amharasurv78790) 's Twitter Profile Photo

ዐማራ ፵፩ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፲፯ ዓመተምህረት ዐማራና ባህሪ ! ለካስ እውነት ነበር ስለትምህርት ያሉን፣ ባህሪይ መለወጥ መሆኑን ሲነግሩን። ቀድሞ በሰውኛ በትእግስት ሚያስቡ፣ ርህራሄን ረግጠው ጭካኔ ሲገቡ። አመዛዝኖ ፈራጅ ነበር ህሊናቸው፣

ናቲ (@ras__naty) 's Twitter Profile Photo

መከታው ጌጥዬ እና ኢትዮ 360 ላይ ያለው አቋም ይሄ ነው። "የኢትዮ 360 ጋዜጠኛው ጌጥዬ ከኛ እኩል የትግሉ ባለቤት ነው" Mesganaw Andualem አፋሕድ ውስጥ ባሰረጋችሁትና በገዛችሁት ባንዳ በምትሰሩት ሸፍጥ ሚቀየር ነገር የለም። Yared Muluneh ጌጥዬ ይሄ ነው።

Meron (@meronsimenehb) 's Twitter Profile Photo

አርበኛ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለውን ልቀቅ! የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ታሪካዊ ስህተት ከመስራት ተቆጠቡ! እንደተከበራችሁ እንዳኮራችሁን ቀጥሉ። አምባገነንነት ይውደም! #አርበኛጋዜጠኛጌጥዬያለው #ሸዋጠቅላይግዛት

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

እለተ አርብ JULY/11/2025 የዛሬ ምናለ ስርጭት..በ YouTube, በ Twitter X , እና በ Rumble .. Share, Like, Repost እያደረጋችሁ ተከታተሉ 👇👇👇 Twitter X x.com/habtamuayalew2… Rumble rumble.com/v6w10mg-ethio-…

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

በሚያሳዝን ሁኔታ ከእንደነዚህ አይነት ከተማ ጠል ከሆኑ የበታችነት ከሚያሰቃያቸው ቅናተኞች ሰርጎገቦች ጋር ነው እንግዲህ ስንጋፋ የቆየነው .. ! ከአፋቸው ለሚወጣው ቃላት እንኳ ትንሽ የማይሰቀጥጣቸው ነውረኞች ..🤧 ታዲያ በነዚህ ክፉዎች አይን

ወሎየዋ፪💜💜 (@fano171717) 's Twitter Profile Photo

ጋዜጠኛ ወግደረስን በዘመነ ታገተ ብላችሁ ስትጮሁ የነበረው ዛሬ ጋዜጠኛ ጌጥየ አየለን ይገደል ይታሠር ስትሉ ትንሺ ሸም አይዛችሁም ፖለቲካ ቆ"ሻ ሻ ነው ለሀቅ የሚኖር የለም የአማራ ፖለቲካ ቋቅ ያረጋል ምድረ አስመሳይ ዘመንም መከታውም አንድ ናቸው::

ጋዜጠኛ ወግደረስን በዘመነ ታገተ ብላችሁ ስትጮሁ የነበረው ዛሬ  ጋዜጠኛ ጌጥየ አየለን ይገደል ይታሠር ስትሉ ትንሺ ሸም አይዛችሁም ፖለቲካ ቆ"ሻ ሻ ነው ለሀቅ የሚኖር የለም የአማራ ፖለቲካ ቋቅ ያረጋል ምድረ አስመሳይ ዘመንም መከታውም አንድ ናቸው::