Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile
Amhara Fano National Force

@amharafanonf

This is the Official X account of the Amhara Fano National Force.

ID: 1941961926860300288

linkhttp://www.amharafanonationalforce.org calendar_today06-07-2025 20:46:35

52 Tweet

352 Takipçi

24 Takip Edilen

Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ47 ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ሻምበል መሪ ስናይፐር በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ:: የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራው 801ኛ ኮር 47ኛ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

የ47 ክፍለጦር 5ኛ ሻለቃ ሻምበል መሪ ስናይፐር  በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ:: 

የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ የሚመራው 801ኛ ኮር 47ኛ
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ 🔸ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ዛሬ ነሀሴ 10/12/2017 ዓም ከንጋቱ 11:00 ስሀት ጀምሮ የብርሀኑ ጁላን ታጣዊዎች በሚገባቸዉ ቋንቋ እያናገሯቸዉ እና የሚሞቱለትን አላማ

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

🔸ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ዛሬ ነሀሴ 10/12/2017 ዓም ከንጋቱ 11:00 ስሀት ጀምሮ የብርሀኑ ጁላን ታጣዊዎች በሚገባቸዉ ቋንቋ እያናገሯቸዉ እና የሚሞቱለትን አላማ
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ( አፋብኅ) ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ የጥላትን ኃይል ስቦ ከበባ ውስጥ አስገባ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ነሀሴ 9/2017 ዓ ም በኤፍራታና ግድም ወረዳ በስድስት ቀበሌዎች በወሰደው

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ( አፋብኅ) ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ የጥላትን ኃይል ስቦ ከበባ ውስጥ አስገባ!

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ነሀሴ 9/2017 ዓ ም በኤፍራታና ግድም ወረዳ በስድስት ቀበሌዎች በወሰደው
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ! የ58ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ዘመቻ መሪ እና አጃቢዎቹ ሶስት ክላሽ በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ:: የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሰሜን ምስራቅ ዕዝ 58ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ዘመቻ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ!

የ58ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ዘመቻ መሪ እና አጃቢዎቹ ሶስት ክላሽ በመያዝ ፋኖን ተቀላቀሉ:: 

የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሰሜን ምስራቅ ዕዝ 58ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ዘመቻ
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ያቋቋመው የህክምና ቡድን ሙያዊ ግደታውን በአግባቡ እየተወጣ መሆኑ ተረጋገጠ:: ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጀምሮ በህልውና ተጋድሎው ግንባር ቀደም ሆኖ በተገኘው እና አሁን ደግሞ የኮሩ ጤና

የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ያቋቋመው የህክምና ቡድን ሙያዊ ግደታውን በአግባቡ እየተወጣ መሆኑ ተረጋገጠ:: 

ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጀምሮ በህልውና ተጋድሎው ግንባር ቀደም ሆኖ በተገኘው እና አሁን ደግሞ የኮሩ ጤና
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

ሰበር መረጃ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር የ2ኛ ኮር አካል የሆኑት ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦርና አድዋ ክ/ጦር ብርጌዶች በጥምረት የቋራ ወረዳ ዋና ከተማ ገለጎን ሰብረው ገብተዋል። በርካታ

ሰበር መረጃ!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ ፪ኛ ኮር

የ2ኛ ኮር አካል የሆኑት ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦርና አድዋ ክ/ጦር ብርጌዶች በጥምረት የቋራ ወረዳ ዋና ከተማ ገለጎን ሰብረው ገብተዋል።

በርካታ
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክፍለጦር በሶስት ግንባር ድል ተቀናጀ። ነሐሴ 10/2017 ዓ•ም ከንጋቱ 12:00 ጉጉፍቶ ከተማ መሽጎ የነበረውን የጠላት

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክፍለጦር በሶስት ግንባር ድል ተቀናጀ።

 ነሐሴ 10/2017 ዓ•ም ከንጋቱ 12:00 ጉጉፍቶ ከተማ መሽጎ የነበረውን የጠላት
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጥላት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለተከታታ ሶስት ቀናት ከአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ 101ኛ፣

ሰበር ዜና!

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጥላት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል!

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለተከታታ ሶስት ቀናት ከአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ 101ኛ፣
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

Press statement from the Amhara Fano National Force (AFNF) Response to the United States Department of State Bureau of Democracy, Human Rights, and Labor 2024 Country Reports on Human Rights Practices: Ethiopia August 17, 2025 (Nehase 11, 2017 E.C.)

Press statement from the Amhara Fano National Force (AFNF)

Response to the United States Department of State Bureau of Democracy, Human Rights, and Labor 2024 Country Reports on Human Rights Practices: Ethiopia

August 17, 2025 (Nehase 11, 2017 E.C.)
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ "በተግባር በተተረጎመ የውስጥ ገርነት፤ በሥራ በተገለጠ የልብ ቅንነት፤ ከፖለቲካዊ ሻጥር በጸዳ መንገድ አንድ እንሁን!!!"

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ

"በተግባር በተተረጎመ የውስጥ ገርነት፤ በሥራ በተገለጠ የልብ ቅንነት፤ ከፖለቲካዊ ሻጥር በጸዳ መንገድ አንድ እንሁን!!!"
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ! የአማራ ህዝብ ባለፉት ዘመናት ሲፈፀምበት የነበረው በስርዓት የተደገፈ "መንግሥት" መር ጭፍጨፋ በየደረጃው አድጎ ወደከፋ ደረጃ ተሸጋግሮ የመኖርና

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ!

የአማራ ህዝብ ባለፉት ዘመናት ሲፈፀምበት የነበረው በስርዓት የተደገፈ "መንግሥት" መር ጭፍጨፋ በየደረጃው አድጎ ወደከፋ ደረጃ ተሸጋግሮ የመኖርና
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የትግሉን አጠቃላይ ገጽታ የተመለከተ ሲምፖዚየም አዘጋጅቷል። በአማራ ህዝብ ላይ የተጋረጠውን የህልወና አደጋ ለመመከት ላለፉት ሁለት ዓመታት ታላቅ ተጋድሎ እየተደረገ መሆኑ የሚታወቅ ነው። በተበታተነ ሁኔታ የሚደረገውን

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የትግሉን አጠቃላይ ገጽታ የተመለከተ ሲምፖዚየም አዘጋጅቷል። 

በአማራ ህዝብ ላይ የተጋረጠውን የህልወና አደጋ ለመመከት ላለፉት ሁለት ዓመታት ታላቅ ተጋድሎ እየተደረገ መሆኑ የሚታወቅ ነው። በተበታተነ ሁኔታ የሚደረገውን
Mereja TV (@merejatv) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም - ጷጉሜ 1 እና 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከምሽቱ 1 ሰዓት

ዝግጁ ናችሁ📢 📢 📢 ነገ ቅዳሜ እንዲሁም እሁድ የሚካሄደው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ነገ ጷግሜ 1 ቀን 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከምሽቱ 1 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በተለያዩ አማራጮች በቀጥታ ይተላለፋል።

ዝግጁ ናችሁ📢 📢 📢
ነገ ቅዳሜ እንዲሁም እሁድ የሚካሄደው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ነገ ጷግሜ 1 ቀን 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከምሽቱ 1 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በተለያዩ አማራጮች በቀጥታ ይተላለፋል።
Amhara Fano National Force (@amharafanonf) 's Twitter Profile Photo

📌የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚዬም ዛሬም በደማቅ ዝግጅት ይቀጥላል! በትላንትናው ዕለት ጷጉሜ 1 ቀን 2017 ዓ.ም የተካኼደው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚዮም በዛሬው ዕለትም ልዩ ዝግጅቶችንና ሰርፕራይዞችን አካቶ ይካሄዳል። አፋብኃ

📌የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚዬም ዛሬም በደማቅ ዝግጅት ይቀጥላል!

በትላንትናው ዕለት ጷጉሜ 1 ቀን 2017 ዓ.ም የተካኼደው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚዮም በዛሬው ዕለትም ልዩ ዝግጅቶችንና ሰርፕራይዞችን አካቶ ይካሄዳል።

አፋብኃ
Mereja Media (@merejamedia) 's Twitter Profile Photo

DAY 2 - የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሲምፖዚየም Amhara Fano National Force Symposium - ቀጥታ ስርጭት x.com/i/broadcasts/1…