@amharadamot
ID: 1754269199562899456
calendar_today04-02-2024 22:22:54
5,5K Tweet
1,1K Takipçi
415 Takip Edilen
2 months ago
መከታውና ኮሎኔል ሙሀቤ ደረጀ በላይን ከሀብቴ ማስታረቅ። ሀብቴ ወልዴና መከታው ኮሎኔል ሙሀቤን ከምሬ ማስታረቅ። ደረጀ በላይና ምሬ ደሳለኝን ከመከታው ማስታረቅ። እንጅ መፍትሄው ከህወሓትና ኦነግ ታርቆ ቀንበር ታርቆ መፍትሄ
ለእኔ ፅናት ከሚገልፃቸው ውስን ጀግኖች መካከል አንዱና ዋነኛው አንተ ነህ። መሪየ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ 🙏 ታላቁ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ብሎ እራሳቸውን ከአንድነቱ ለምን እንደነጠሉ ለመላው ህዝብ ማብራራት ይጠበቅባቸዋል።
የመጨረሻዋን ሳቅ የምትስቃት አንተና በአንተ ድርጅት ያሉ የእውነት ሰዎች ናችሁ። ታላቁ የዘላለም ታጋይ አርበኛ እስክንድር ነጋ። ከ ሳልሳዊ ቲዎድሮስ እውነታዎች::
ሳሙኤል አወቀን ያስ#ገደሉት መአዛ መሀመድ እና አቶ ይልቃል ጌትነት መሆናቸውን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን????
የጎንደር፣ የወሎና የሸዋ እንዲሁም ከክልሉ ውጭ ያሉትን ፋኖ በኦርቶዶክሳዊነት በመክሠሥና በማስጠላት እንዲሁም ምዕራባውያንንና ዐረቦችን በማስደሰት ሥልጣን ለመያዝ ከመቋመጥ የበለጠ ከሃዲነትና ፀረ አማራነት ከየት ይገኛል?G.Monkey
አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሎጀስቲክ መምሪያ የፋኖ ኮንስትራክሽን ክፍል (ፋኮድ) አመታዊ የስራ ግምገማና የቀጣይ አመት የስራ ዕቅድን በተመለከተ ጥልቅ ውይይት አደረገ። የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የሎጀስቲክ መምሪያ ዋና ሀላፊ
የመጨረሻው ዘመን ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል ተቀበል ዉሪ
እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው እንዲህም አድርጏት ነበር Betegbar EmbiBel Amhara ዕምቢበል ንስር 🦅 Biniyam- Official (ጎንደሬው)
a month ago
እጅ ለመስጠት የጀግኖችን ስም ማጥፋት እኮ አያስፈልግም ሰበብ ማብዛትስ ምን አመጣው አሁንም ቀሪዎች ለትግሉ እንቅፋት የሆናችሁ እባካችሁን ተባበሩን ሜዳውን ልቀቁላቸው ወንድሞቻችን ይታገሉበት ቅን ወንድሞቻችንም ታርቀው አንድ ሁነው ይታገሉበት።
ጎንደሬው ቆፍጣና ሰለሞን አጠና 🦅
የአማራ ህዝብም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ እራሱን ይጠይቅ። እነዚህ ስብስቦች ከወንድሞቻቸዉ ጋር ተነጋግረዉ መፍትሄ ማምጣት ያልቻሉ የደንቆሮ ስብስቦች ናቸዉ። የጄኔራል አሳምነው ምትክ የሆነዉን ኮረኔል ፋንታሁን ሙሀቤን ስለማሳደድ እና መግደል
በአሳምነው ምሎ ኮረኔል ፋንታውን የከዳ ሞቱን ይለምናል ኋላ እንደ ይሁዳ!!
የጎጃም ፋኖ አመራሮች የሀምሌ ዘጠኙን (2016) የአንድነት ጉባኤ በኢጎ በትነው ድጋሜ ግንቦት 1 (2017) ዓ.ም የተካሄደውን ጉባኤ ቃል ኪዳን በራሳቸው አንደበት በጠራራ ፀሀይ ያውም ሰይጣን ልጅ ሊድር ቡና በሚወቅጥበት ሰዓት በአደባባይ አንብበውልን
እውነተኛ የአማራ ልጆች አሸንፈው ይወጣሉ! የአፋጎ 2ተኛ ክፍለጦር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ጌራወርቅ ወርቁ እውነታውን አሳውቋል። ይሄ እውነት የሚያሰቅለኝ ከሆነም ልሰቀል በሚል በሞት አፋፍ ላይ ሁኖ መጻፉን ሲገልጽ እንዲህ ይላል:- "ፍርሃት
ጥርስ ማውጣት ማለት ይህ ነው! “መመለስ ከፈለክ በግልፅ የአማራን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀህ ትመለሳለህ! ስሄድም ሸኙኝ ስመለስም ተቀበሉኝ የሚል ሃሳብ ከዚህ በኋላ አይሰራም!” አቦ ተመችታችሁኛል!
ዘሜ በዳመና ነገሰ Betegbar EmbiBel Amhara ዕምቢበል Elizabeth Altaye Abebe Belew G.Monkey Biniyam- Official (ጎንደሬው) Belete Kassa Mekonnen Assaye Derbie never give up Amhara GAY SEX CUM SHOT
በእኔ እይታ የዘሜ የአንድነት ጥሪ እኔ ዝቅ ብዬ አታገላለሁ ሳይሆን አስቡበትና ሹሙኝ አይነት ነው ሁለት ጊዜም አንድነቱ የፈረሰው በዘሜ አለመመረጥ ነው 😂😂