አማራ ባንክ (@amharabank) 's Twitter Profile
አማራ ባንክ

@amharabank

Amhara Bank Share company

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ የሚጠይቀውን መስፈርት በሟሟላት በአክሲዮን ሽያጭ ላይ ነው።

ID: 1218131396885127168

linkhttp://www.amharabank.com.et calendar_today17-01-2020 11:23:57

15 Tweet

747 Followers

0 Following

አማራ ባንክ (@amharabank) 's Twitter Profile Photo

አማራ ባንክ ምንም አይነት የስራ ማስታወቂያ ያላወጣ መሆኑን እየገለፅን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የሚተላለፉት ዘገባዎች የተሳሳቱ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አማራ ባንክ (@amharabank) 's Twitter Profile Photo

ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአማራ ባንክ ሼር መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አቢሲኒያ ባንክ፡ Swift Code = ABYSETAA Account Number = 29572763

አማራ ባንክ (@amharabank) 's Twitter Profile Photo

ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመርያ መሰረት ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት የሚችሉት በእንግሊዝ - ፓውንድ ዩ.ኤስ.ኤ - ዶላር እንዲሁም በ ዩሮ ብቻ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡

አማራ ባንክ (@amharabank) 's Twitter Profile Photo

አማራ ባንክ የመስራቾች ጉባኤን በሚመለከት መግለጫ እየሰጠ ነው በከፍተኛ የገንዘብ መጠን በምስረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የመስራቾች ጉባኤን በሚመለከት ወደ ውክልና አሰጣጥ መግባቱን የሚያበስር መግለጫ ሰጥቷል።

አማራ ባንክ የመስራቾች ጉባኤን በሚመለከት መግለጫ እየሰጠ ነው
በከፍተኛ የገንዘብ መጠን በምስረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ባንክ የመስራቾች ጉባኤን በሚመለከት ወደ ውክልና አሰጣጥ መግባቱን የሚያበስር መግለጫ ሰጥቷል።