Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile
Amhara Youth Association🦅

@amhara_youth_us

The offical Amhara youth association (AYA) page | we are group of people demanding justice for Amhara | alenamhara.org

ID: 1296353033488670721

linkhttp://oneamhara.org calendar_today20-08-2020 07:47:14

2,2K Tweet

37,37K Followers

626 Following

አንድ አማራ (@one__amhara) 's Twitter Profile Photo

🚨🚨🚨 ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ለአርበኛ ዘመነ ካሴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአንድ አማራ ንቅናቄ የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰብያ እና ማስጠንቀቂያ

🚨🚨🚨

ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ለአርበኛ ዘመነ ካሴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአንድ አማራ ንቅናቄ የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰብያ እና ማስጠንቀቂያ
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️    #ጫጫ_ከተማ_በፋኖ_ተያዘች‼️ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ምክትል አዛዥ እንዲሁም፣ ነጎድጓድ ክፍለጦር ዋና አዛዥ የሚመራው ጦር በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ /በረራ አፍንጫ ስር #ጫጫ ከተማን #ተቆጣጥሯል‼️

🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️
   #ጫጫ_ከተማ_በፋኖ_ተያዘች‼️

ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ምክትል አዛዥ እንዲሁም፣ ነጎድጓድ ክፍለጦር ዋና አዛዥ የሚመራው ጦር በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ /በረራ አፍንጫ ስር #ጫጫ ከተማን #ተቆጣጥሯል‼️
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

ብዙም ሳያወራ ብዙ የሚሰራ ኮለኔል ጌታሁን የወንዶች አውራ ጀግናው አንበሳ ልቡን ያመነው እንደ አውራ ነብር የተጀነነው ኮለኔል ጌታሁን ማለት ይኸነው እናንተ ሰዎች እስኪ ሰው ጥሩ እንደ ኮለኔል ጌታሁን ሀሞተ ኩሩ። 💚💛❤️💪

ብዙም ሳያወራ ብዙ የሚሰራ 
ኮለኔል ጌታሁን የወንዶች አውራ 

ጀግናው አንበሳ ልቡን ያመነው
እንደ አውራ ነብር የተጀነነው  
ኮለኔል ጌታሁን ማለት ይኸነው 

እናንተ ሰዎች እስኪ ሰው ጥሩ
እንደ ኮለኔል ጌታሁን ሀሞተ ኩሩ።
💚💛❤️💪
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

የሚገርም ትንታኔ ከአኪላ AmharaAQuila (Elias) youtube.com/live/dKimF52Wu… ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3:15 በቀጥታ ሬዲዮ ስርጭታችን በ19 meter band በ15215KHZ ያገኙናል

የሚገርም ትንታኔ ከአኪላ <a href="/FanoRising/">AmharaAQuila (Elias)</a> 

youtube.com/live/dKimF52Wu…

ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3:15 በቀጥታ ሬዲዮ ስርጭታችን በ19 meter band በ15215KHZ ያገኙናል
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

አስቸኳይ የአንድ አማራ አለም አቀፍ ስብሰባ ጥሪ በመላው ዓለም ለምትገኙ አማራዊያን 📢 🚨 April 4, 2024 (ሐምሌ 28/2016) 1pm EST (በኢትዮጵያ ከምሽቱ 2 ሰዓት) በZoom Meeting ID: 468 461 1060 Passcode: 753359

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

📺ዛሬ August 04 2024 1PM EST ላይ የአንድ እማራ አለም አቀፍ ስብሰባ ይኖረናል:: የአማራ ትግል ግምገማ እና መፍትሄዎችን እናቀርባል: ከተመልካች አስተያየትም እንቀበላለን zoom meeting ውስጥ ለመግባት Zoom ID: 468 461 1060

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

ሁሉም አማራ መሰማት ያለበት እውነታ‼️ ሙሉ 5 ደቂቃ ንግግሩን ለማዳመጥ ከስር ባለው በቴሌግራም ሊንክ ያገኙታል Telegram: t.me/oneamhara2

Ab-ፋኖ🦅 (@abamharafano) 's Twitter Profile Photo

አማራነት ከፍ ብሎ በሞራል ልዕልና እና በፍትህ አዋቂነት የተሰቀለ ነው በምላስ አይወርድም። ወንጀለኞችና ተባባሪዎችን አናቅፍም በልካቸው እንቀጣለን‼️ እንኳን ለሻደይ ሶለን የአማራ ውብ በዓል አደረሳችሁ❗️ #አማራ #Amhara #Ethiopia

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

📍 Somalia 🇸🇴 “የዘንድሮዉ አምላክ ቅርብ ነዉ” 🙏🏽 የሶማልያ መንግስት አማራ ያልሆኑ ኢትዮጵያዉያንን ዲፖርት በማድረግ ላይ ይገኛል። Somalia 🤝 Amhara

📍  Somalia 🇸🇴

“የዘንድሮዉ አምላክ ቅርብ ነዉ” 🙏🏽

የሶማልያ መንግስት አማራ ያልሆኑ ኢትዮጵያዉያንን ዲፖርት በማድረግ ላይ ይገኛል።

Somalia 🤝 Amhara
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጋራ በመሆን ከአዘዞ ወደ ሰቀልት ጭልጋ ከአዘዞ-አይምባ ድረስ ባለው ቀጠና በተደረገ ውጊያ 30 በላይ መኪና ተቃጥሎል:ብዛት ያለው የቡድንም ሆነ የነፍስወከፍ መሳሪያ በተለይ ብዛት ድሽቃናዙ-23 ተማርኳል

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ሰለሞን አሊ የሚመራው የቤተ አምሓራ ፋኖ በአንባሰል ወረዳ በግሸን ማርያምን ሰፍሮ የነበረውን የጠላት ጦር በመድምሰስ ቦታውን ተቆጣጥሯል። ለበለጠ መረጃ👇 t.me/oneamhara2/1353

ሰበር ዜና!

የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ሰለሞን አሊ የሚመራው የቤተ አምሓራ ፋኖ በአንባሰል ወረዳ በግሸን ማርያምን ሰፍሮ የነበረውን የጠላት ጦር በመድምሰስ ቦታውን ተቆጣጥሯል።
ለበለጠ መረጃ👇
t.me/oneamhara2/1353
Nate (Neb) (@amhararising) 's Twitter Profile Photo

🚨የዘመነ ካሴ ፖለቲካ ከአማራ ፖለቲካ ድጋፍ ሲያጣ: ጎጥ ውስጥ ተወተፈ: ከጎጥም ድጋፍ እያጣ ሲመጣ: አሁን ደግሞ ሰፈር (ሜጫ) ገብቷል:: አማራን ለመከፋፈል በዋነኝነት ከዘመነ ካሴ ጀርባ ሆነው አመራር እየሰጡ ያሉት "የቆየ ሞላ" እና "ግሩም" የሚባሉ

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

ኮ/ር ፋንታሁን ሙሀቤ የጄነራል አሳምነው ምትክ ፅኑ / ታማኚ /ጀግና /የአቛም ሰው/ አርቆ አሳቢ /ቅን/………👑💪

Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ! #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 5/1/17 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር !

#ወጥር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

5/1/17 ዓ.ም
Amhara Youth Association🦅 (@amhara_youth_us) 's Twitter Profile Photo

ሰበር የድል ዜና ..‼️‼️ የማይበገሩት ጀግኖች ወንድሞቻችን ደባርቅ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩ ። ተጨማሪም ውጊያ ዳባት ከተማን ለመቆጣጠር እየተካሄደ ነው። ድል ለአማራ ፋኖ ጎንደር አማራ ኢትዮጵያ @የአማራ ፋኖ ጐንደር ዕዝ

Thomas van Linge (@thomasvlinge) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia 🇪🇹 BREAKING: ethnic #Amhara militias belonging to #Fano have launched a major offensive into Gondar, the country's second largest city. One Fano commander stated to VOA that the rebels already control large parts of the city, with fighting with fighting still ongoing.

Thomas van Linge (@thomasvlinge) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia 🇪🇹: #Fano militiamen and some of their supporters marching through a #Gondar neighborhood completely unopposed. The fall of Gondar, a city of 300K-450K would the largest defeat for the government in years.