Aklilu Kinfu (@ake20akew) 's Twitter Profile
Aklilu Kinfu

@ake20akew

Jesus save you. Please receive him today as your saviour

ID: 1816306095713071104

calendar_today25-07-2024 02:55:55

51 Tweet

1 Takipçi

62 Takip Edilen

Hannaa Abdisa (@hannaalido) 's Twitter Profile Photo

#ድሎት ሳያምራቸው፣ የወገን ናፍቆት ወደኋላ ሳይጎትታቸው፣ መከራ ሳያደክማቸው፣ ቁሩና ሀሩሩ ሳይበግራቸው፣ ለእማማ ኢትዮጵያ ምቾትንና ሕይወትን ሰጥተው ይኖራሉ። ስለ እርሷ ሲሉ ይኖራሉ፣ ስለ እርሷም ያልፋሉ። #ክብር ለሀገር ዘቦች

#ድሎት ሳያምራቸው፣ የወገን ናፍቆት ወደኋላ ሳይጎትታቸው፣ መከራ ሳያደክማቸው፣ ቁሩና ሀሩሩ ሳይበግራቸው፣ ለእማማ ኢትዮጵያ ምቾትንና ሕይወትን ሰጥተው ይኖራሉ። ስለ እርሷ ሲሉ ይኖራሉ፣ ስለ እርሷም ያልፋሉ። 
#ክብር ለሀገር ዘቦች
Aklilu Kinfu (@ake20akew) 's Twitter Profile Photo

እስቲ ለወንድሞቻችን እንጸልይ!!! ለነቢይ እዩ ጩፍና ለሃይማኖት ካውንስል። በአንዱ ውርቀት ለላው መደሰትና መሳቅ የለበትም። ብረት ብርትን ይስለዋልና !! ጌታንና ትምህርቱን እንከተል የራሳችንን ስልጣን ብቻ መሆን የለበትም

እስቲ ለወንድሞቻችን እንጸልይ!!! ለነቢይ እዩ ጩፍና ለሃይማኖት ካውንስል።
በአንዱ ውርቀት ለላው መደሰትና መሳቅ የለበትም። ብረት ብርትን ይስለዋልና !! ጌታንና ትምህርቱን እንከተል የራሳችንን ስልጣን ብቻ መሆን የለበትም
Ethiopia News Agency (@ethiopiannewsa) 's Twitter Profile Photo

Prime Minister Abiy Ahmed said Ethiopia’s ongoing financial sector reforms are delivering tangible and measurable gains, citing strong improvements in liquidity, savings, and private sector lending over the past six months. ena.et/web/eng/w/eng_…

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

🏆🎁 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ! የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ! 🔗 x.com/telebirr ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ! #telebirr #Ethiotelecom

🏆🎁 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!

የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!

🔗 x.com/telebirr

ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!

 #telebirr
#Ethiotelecom