Agmas chanie (@agmaschanie) 's Twitter Profile
Agmas chanie

@agmaschanie

ID: 1423200267185573891

calendar_today05-08-2021 08:32:57

518 Tweet

71 Takipçi

138 Takip Edilen

Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

በ134 ሚ. ብር እየተገነባ ያለው #የደብረታቦር የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት... 32 L/S የሚያመነጭ ጉድጓድ ተቆፍሯል። የ11 ኪ.ሜ የውኃ ማስተላለፊያ ዝርጋታና ባለ 200ሺህ ሊትር ሪዘርቫየር እየተገነባ ነው። ከርብ ግድብ ውኃ የመሳብ ዲዛይን በግምገማ ላይ ነው።

በ134 ሚ. ብር እየተገነባ ያለው #የደብረታቦር የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት... 32 L/S የሚያመነጭ ጉድጓድ ተቆፍሯል። የ11 ኪ.ሜ የውኃ ማስተላለፊያ ዝርጋታና ባለ 200ሺህ ሊትር ሪዘርቫየር እየተገነባ ነው። 
ከርብ ግድብ ውኃ የመሳብ ዲዛይን በግምገማ ላይ ነው።
Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ቀይ ወርቅ። ይህ የአለማችን ትልቁ ቀይ ወረቅ በኢትዮዽያ ምድር የተመረተ ነው። የቡና ተፈላጊነት ከወርቅ በላይ መጨመሩን የዘገበው የፈረሳዮ 24 የዜና ወኪል ነው። ሰላም አግኝተን ተግተን ከሰራን በ10 አመት ውስጥ ኢትዮዽያን ከድህነት እናላቅቃታለን።

ቀይ ወርቅ። ይህ የአለማችን ትልቁ ቀይ ወረቅ በኢትዮዽያ ምድር የተመረተ ነው። የቡና ተፈላጊነት ከወርቅ በላይ መጨመሩን የዘገበው የፈረሳዮ 24 የዜና ወኪል ነው። ሰላም አግኝተን ተግተን ከሰራን በ10 አመት ውስጥ ኢትዮዽያን ከድህነት እናላቅቃታለን።
Agmas chanie (@agmaschanie) 's Twitter Profile Photo

ጦርነትን እንደፊልም እየቆጠሩ በድል ዜና የሚዝናኑ ሰዎች በሰላም ድርድሩ መሳካት ተበሳጭተው ጦርነቱ እንደገና ካልተጀመረ እያሉ ያዙን ልቀቁን እያሉ ናቸው።

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ተመስገን/አልሀምዱሊላህ! ይህ ሰው "በኔ እድሜ #ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ደስተኛ ነኝ" ማለቱን ታስታውሳላችሁ? ህወሀቶች እርስ በርሳቸው ሲባሉ፤ ሲፈርሱ በግልጽ እያየን ነው! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ! ደህና ዋሉ #የሰው_ዘር_በሙሉ

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Held discussions with leaders of several countries on bilateral and strategic issues alongside #COP27. I also met with leaders of continental and international organizations to discuss issues of mutual interest. (1/2)

Held discussions with leaders of several countries on bilateral and strategic issues alongside #COP27. I also met with leaders of continental and international organizations to discuss issues of mutual interest. (1/2)
Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

የሰላም ስምምነቱ ኢትዮጵያውያንንና ኢትዮጵያን አሸናፊ ያደረገ ነው። በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ የተደረገው የሰላም ስምምነት የዜጎችን ዘላቂ ሰላም በማስጠበቅ በጋራ ለመበልጸግ የሚያስችለንን መሰረት የጣለ ነው። facebook.com/10308652244645…

Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

በሰ/ጎንደር ዞን በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ ከ140ሺህ በላይ የህ/ሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀምረዋል።በክልላችን ከዓመት በላይ ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖቻችን ወደ ቀያቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

በሰ/ጎንደር ዞን በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው የነበሩ ከ140ሺህ በላይ የህ/ሰብ ክፍሎች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀምረዋል።በክልላችን ከዓመት በላይ ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖቻችን ወደ ቀያቸው የመመለስና መልሶ የማቋቋም ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
Agmas chanie (@agmaschanie) 's Twitter Profile Photo

ጦርነት ፊልም አይደለም፤ በሁለት ተዋጊዎች መገዳደል ለመዝናናት መፈለግ በዘመነ አራዊት የቀረ ነው። እናም ከሰላም ጎን እንቁም።

ጦርነት ፊልም አይደለም፤ በሁለት ተዋጊዎች መገዳደል ለመዝናናት መፈለግ በዘመነ አራዊት የቀረ ነው። እናም ከሰላም ጎን እንቁም።
Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

በምዕራብ ጎንደር ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የአኩሪ አተር ምርት እየተሰበሰበ ነው። የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ የምርት ብክነትን መከላከል ወቅቱ የሚጠይቀው ወሳኝ ተግባር ነው!!

በምዕራብ ጎንደር ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የአኩሪ አተር ምርት እየተሰበሰበ ነው።
የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ የምርት ብክነትን መከላከል ወቅቱ የሚጠይቀው ወሳኝ ተግባር ነው!!
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

በመንግስት ባለስልጣናት የጥቅም ትስስር ምክንያት ከገበያ የጠፋው ሲሚንቶ ከ 2 ሺ ብር በላይ እየተሸጠ ይገኛል። የሚመለከተው አካል መፍትሄ መስጠት ባለመቻሉ ምክንያት በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ለስራ አጥነት ዳርጓል።

በመንግስት ባለስልጣናት የጥቅም ትስስር ምክንያት ከገበያ የጠፋው ሲሚንቶ ከ 2 ሺ ብር በላይ እየተሸጠ ይገኛል። የሚመለከተው አካል መፍትሄ መስጠት ባለመቻሉ ምክንያት በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ለስራ አጥነት ዳርጓል።
Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

አብሮነት እና ድል የኢትዮጵያዊያን መገለጫ ነው!!! አብሮነት የማሸነፋችንም ሚስጢር ነው!!

አብሮነት እና ድል የኢትዮጵያዊያን መገለጫ ነው!!!
አብሮነት የማሸነፋችንም ሚስጢር ነው!!
Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከጥንት ጀምሮ የምትታወቀው ሰላም በማስከበር እንጅ ሰላም በማወክ አይደለም!!! ኢትዮጵያዊያን ለሰላም ጠበቃ እንጅ የሰላም እንቅፋት አይደሉም!!

ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከጥንት ጀምሮ የምትታወቀው ሰላም በማስከበር እንጅ ሰላም በማወክ አይደለም!!!
ኢትዮጵያዊያን ለሰላም ጠበቃ እንጅ  የሰላም እንቅፋት አይደሉም!!
Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

ግዞት በታሪካችንም የለም እጃችንን ጠምዝዘው ሊገዙን ላሰቡም #እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን

ግዞት በታሪካችንም የለም
እጃችንን ጠምዝዘው ሊገዙን ላሰቡም
#እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን
Amhara Communications (@amhara_gcao) 's Twitter Profile Photo

“ኑ ምንጃርን በጋራ እናልማ” በሚል መልዕክት የኢንቨስትመንት ፌስቲቫል ተካሄደ፡፡ facebook.com/10006460072484…

“ኑ ምንጃርን በጋራ እናልማ” በሚል መልዕክት የኢንቨስትመንት ፌስቲቫል ተካሄደ፡፡

facebook.com/10006460072484…
Gizachew Muluneh (@gizachewmulune2) 's Twitter Profile Photo

መንግሥት በሙስና ላይ የሚያደርገውን የመከላከል ዘመቻ የሚያስተባብር፣ በጥናት ተለይተው ከቀረቡት በተጨማሪ ሌሎችንም ተዋንያን የሚለይና ለሕግ እንዲቀርቡ የሚያደርግ ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቋመ። m.facebook.com/story.php?stor…

መንግሥት በሙስና ላይ የሚያደርገውን የመከላከል ዘመቻ የሚያስተባብር፣ በጥናት ተለይተው ከቀረቡት በተጨማሪ ሌሎችንም ተዋንያን የሚለይና ለሕግ እንዲቀርቡ የሚያደርግ ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቋመ።
m.facebook.com/story.php?stor…
Amhara Communications (@amhara_gcao) 's Twitter Profile Photo

ተፈጥሮ ምንም ሳያዳላ ሁሉንም ፀጋዎች አሟልቶ በሰጠው የነጭ ወርቅ ምድር ምዕራብ ጎንደር ኢንቨስት ማድረግ ብልህነት ነዉ። facebook.com/10006460072484…

ተፈጥሮ ምንም ሳያዳላ ሁሉንም ፀጋዎች አሟልቶ በሰጠው የነጭ ወርቅ ምድር ምዕራብ ጎንደር ኢንቨስት ማድረግ ብልህነት ነዉ።

facebook.com/10006460072484…
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ተተያዙ ወዲያ ቄስ ጥሩልኝ ማለት፣ ሳያደላድሉ በሺ ብር ጭነት፤ ከፈረሙ ወዲያ ማለት እንዲህ እንዲያ፣ ሳውንድ ትራክ ነው ሙዚቃ ማጀቢያ፤