AT (@abraham_teg) 's Twitter Profile
AT

@abraham_teg

ID: 1633086172422459394

calendar_today07-03-2023 12:44:38

1,1K Tweet

24 Followers

84 Following

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

#ጥብቅ_መረጃ | #ኮሬ_ነጌኛ ኢንጅነር ስመኘው ዶ/ር አምባቸው ጀነራል ሰዓረ አርቲስት ሃጫሉ ... እና ሌሎችንም ሰዎች የተገደሉት በጠ/ሚ አብይ በተቋቋመው "ኮሬ ነጌኛ" በሚባለው ገዳይና አጋች ቡድን መሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው። #Ethiopia #AbiyAhmedAli

#ጥብቅ_መረጃ | #ኮሬ_ነጌኛ

ኢንጅነር ስመኘው
ዶ/ር አምባቸው
ጀነራል ሰዓረ
አርቲስት ሃጫሉ ...

እና ሌሎችንም ሰዎች የተገደሉት በጠ/ሚ አብይ በተቋቋመው "ኮሬ ነጌኛ" በሚባለው ገዳይና አጋች ቡድን መሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው።

#Ethiopia #AbiyAhmedAli
Che Guvera (@thosankara) 's Twitter Profile Photo

በአጭሩ አብይ አህመድ በህዝቡ የለመደውን ማጭበርበር በ IMF ሞከረ አልተሳካም፣ ፓርክ አስጎበኘ፣ አድዋ ሙዝዬምን አስጎበኘ ስጦታ ሰጠ ወፍ የለም! የ IMF ለአብይ ያቀረበው ጥያቄ በሀገርቱ ሰላም አውርድ ህዝብህን አትግደል፣ clear economic policy ይኑርህ.

በአጭሩ አብይ አህመድ በህዝቡ የለመደውን ማጭበርበር በ IMF ሞከረ አልተሳካም፣ ፓርክ አስጎበኘ፣ አድዋ ሙዝዬምን አስጎበኘ ስጦታ ሰጠ ወፍ የለም!

የ IMF ለአብይ ያቀረበው ጥያቄ በሀገርቱ ሰላም አውርድ ህዝብህን አትግደል፣ clear economic policy ይኑርህ.
VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

◼️ ከስድሳ በመቶ በላይ ኢትዮጵያውያን በከፋ ድህነት ውስጥ መውደቃቸው ተጠቆመ amharic.voanews.com/a/b-e-ethiopia…

Biruk Haregu (@birukharegu) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia: The Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 regime unable to secure an economic bailout from the IMF. The Paris Club of creditors had set a March 31 deadline for an agreement to be reached with the IMF in order to suspend Ethiopia's debt payment until 2025. imf.org/en/News/Articl…

ጉራማይሌ (@ejig_ayehu) 's Twitter Profile Photo

ልጆች የህዝብን በጀት እየበላችሁ ለሆዳችሁ ብላችሁ አትዋሹ ከዋሻችሁ እንደዚህ ትሆናላችሁ😒 እያልን ወደ ፊት ልጆቻችንን የምናስተምርበት ፎቶ😊

ልጆች የህዝብን በጀት እየበላችሁ ለሆዳችሁ ብላችሁ አትዋሹ ከዋሻችሁ እንደዚህ ትሆናላችሁ😒 

እያልን ወደ ፊት ልጆቻችንን የምናስተምርበት ፎቶ😊
Laetitia Bader (@laetitiabader) 's Twitter Profile Photo

1/🚨 #Ethiopian soldiers’ summary executions of dozens of civilians in Merawi, #Amhara in Jan & again in Feb show the consequences of the impunity in which Ethiopian forces operate. Time for #Ethiopia’s partners to act. New investigation from Human Rights Watch hrw.org/news/2024/04/0…

Anteneh Shiferaw (@shiferawanteneh) 's Twitter Profile Photo

አንዳንድ የዋህ ዐማራዎች ልሂቃን የትህነግን ስር የሰደደ ጸረ ዐማራ አቋም በልኩ የማያውቅ አብሮ ስለመስራት ያወራሉ!አብሮ መስራት ቀርቶ አሁን እንኳ ፋታ ቢሰጡን ትልቅ ውለታ ሊሆንላቸዉ ሲችል ክፉ ጊዜ ጠብቀው አሁንም የእብሪት ወረራ ሊከፍቱብን ነዉ!

አንዳንድ የዋህ ዐማራዎች ልሂቃን የትህነግን ስር የሰደደ ጸረ ዐማራ አቋም በልኩ የማያውቅ አብሮ ስለመስራት ያወራሉ!አብሮ መስራት ቀርቶ አሁን እንኳ ፋታ ቢሰጡን ትልቅ ውለታ ሊሆንላቸዉ ሲችል ክፉ ጊዜ ጠብቀው አሁንም የእብሪት ወረራ ሊከፍቱብን ነዉ!
Al Jazeera English (@ajenglish) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia’s army 'summarily executed several dozen civilians' and committed other war crimes in the northwestern Amhara region earlier this year, says Human Rights Watch (HRW) aje.io/ylfn4y

Ethiopia’s army 'summarily executed several dozen civilians' and committed other war crimes in the northwestern Amhara region earlier this year, says Human Rights Watch (HRW) aje.io/ylfn4y
Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

የት ቦታ ነበር እኔ እናተ የቆሎ ጓደኛ ሆነን ነው ለበሻሻው ደላላ እለቃህ “ሳደዘድዝ” የተመለከትከው? ቀደም ሲልም በአግድም አደግ አፍህ ስሜን እያነሳህ ስትጸዳዳ እንደነበር የሰሙ ነግረውኛል። ዝምባም ካድሬ።

Biruk Haregu (@birukharegu) 's Twitter Profile Photo

In #Ethiopia, Human Rights Watch's latest investigation finds: "Ethiopia’s army “summarily executed several dozen civilians” and committed other war crimes in the northwestern #Amhara region earlier this year..." #WarOnAmhara Bureau of African Affairs Mike Hammer UN Human Rights Council aljazeera.com/news/2024/4/4/…

Human Rights Watch (@hrw) 's Twitter Profile Photo

NEW: The Ethiopian military summarily executed several dozen civilians and committed other war crimes on January 29, 2024, in the town of Merawi in Ethiopia’s northwestern Amhara region.

NEW: The Ethiopian military summarily executed several dozen civilians and committed other war crimes on January 29, 2024, in the town of Merawi in Ethiopia’s northwestern Amhara region.
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

አብይ አህመድ አሊ የመጣው ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ነው ወይስ ሊያለማ ... ? #Ethiopian #Ethiopia

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ጠሚ አቢይ ጥያቄ በተጠየቁ ቁጥር በብስጭት የሚወረውሩት ተራ ስድብ እየበዛ ነው።ይህ ስድብ እኔም ላይ ደርሶ አይቼዋለሁ።በNEBE የተመዘገበን ፓርቲ የበሰበሰና የሻገተ ነው በለዋል። የሻገተና የበሰበሰ ሃሳብ ያለው ብቻ ነው በNational ደረጃ የሚሳደብ

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

Cost of Ethiopia's Chaka project that includes a Grand Palace and is under construction at Yeka Hills in Addis Ababa ➡️ 10 billion dollars Amount donors are aiming to collect in Geneva on April 16 to alleviate Ethiopia's humanitarian crisis ➡️ 1 billion dollars Total amount

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

#IMF should cancel the $ 3.5 billion loans that was requested by Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 regime. Office of the Prime Minister - Ethiopia currently building a mega palace with a $15 billion price tag while more than 35 million #Ethiopians are in need of urgent humanitarian aid. Inflation in the country is now 70%.

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

"ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው'' አቶ ዮሐንስ ቧያለው ፋሽስታዊው የበሻሻ ደላላ #AbiyAhmed አሁን ላይ ጭንብሎችህ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ተገፈው አልቀዋል። ወንጀልን ለመደበቅ፣

"ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው'' አቶ ዮሐንስ ቧያለው
ፋሽስታዊው የበሻሻ ደላላ  #AbiyAhmed አሁን ላይ ጭንብሎችህ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ተገፈው አልቀዋል። ወንጀልን ለመደበቅ፣
ትዕግሥት መንግስቱ Tigist Mengistu (@tigmen1706) 's Twitter Profile Photo

ሰፋሪው ማነው? ሃገራች ኢትዮጵያ በታሪክ ጥንታዊ ከሚባሉ ሃገሮች መሀል አንዷ ናት:: ታሪክ ዛሬ ጥንት ናቸው ተብለው ከሚጠሩት : ከሮም ከግብፅ ከግሪክ ጋር አብሮ ይተነትናታል:: ይህ ብቻም ሳይሆን የሰዉ ልጅ መነሻ ናት ተብሎ በጥናት ተመስክሮላታል::