Abol TV (@abol_tv) 's Twitter Profile
Abol TV

@abol_tv

በዚህ ማስተላለፊያ ውስጥ ታዳሚ የሚፈልገው ሁሉ ይካተታል፣ ከእውነታ ቲቪ እስከ ተከታታይ ድራማ፣ የህጻናት መዝናኛ፣ ዘፈን እና ሌሎችም ይገኙበታል። አቦል ቲቪ በዲኤስቲቪ መድረክ ማስተላለፊያ ቁጥር 465 ላይ ብቻ የሚገኝ ይሆናል።

ID: 1288391202757279744

linkhttp://www.abol.tv calendar_today29-07-2020 08:30:00

1,1K Tweet

961 Takipçi

22 Takip Edilen

Abol TV (@abol_tv) 's Twitter Profile Photo

እንኳእንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎉 . . . #eidalfitr #ኢድሙባረክ

እንኳእንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🎉 
.
.
.
#eidalfitr #ኢድሙባረክ
Abol TV (@abol_tv) 's Twitter Profile Photo

ምርጥ ሳምንት ከምርጥ ድራማዎች ጋር!🎬እርስዎ በጉጉት የሚጠብቁት ድራማ የትኛው ነው?👇 ባዮ ላይ ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ። . . . #DStvEthiopia #AbolTV #KataAbolTV #Amharic #Ethiopia #EthiopianDrama

ምርጥ ሳምንት ከምርጥ ድራማዎች ጋር!🎬እርስዎ በጉጉት የሚጠብቁት ድራማ የትኛው ነው?👇
ባዮ ላይ ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ።
.
.
.
#DStvEthiopia #AbolTV #KataAbolTV #Amharic #Ethiopia #EthiopianDrama
Abol TV (@abol_tv) 's Twitter Profile Photo

አንዱ ሲፈጸም ሌላው ሲጀምር!🌄 በዚህ ሳምንት፣ ምርጥ ምርጥ ድራማዎች በአቦል ቲቪ መታየታቸውን ይቀጥላሉ።🔥በጉጉት የሚጠብቁት ድራማ የትኛው ነው?👇🏽 ባዮ ላይ ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ። . . . #Fyp #AbolTV

አንዱ ሲፈጸም ሌላው ሲጀምር!🌄 በዚህ ሳምንት፣ ምርጥ ምርጥ ድራማዎች በአቦል ቲቪ መታየታቸውን ይቀጥላሉ።🔥በጉጉት የሚጠብቁት ድራማ የትኛው ነው?👇🏽
ባዮ ላይ ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ።
.
.
.
#Fyp #AbolTV
Abol TV (@abol_tv) 's Twitter Profile Photo

ለ #AMVCA ሽልማት ለታጫችሁ የ #አቦልቲቪ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን!🎉 ለእጩዎቹ ድምጽዎን ለመስጠት ይህን ሊንክ ይጫኑ ፦ africamagic.tv/amvca #AMVCA12 #AMVCA #EthiopianFilmmakers #AfricaMagic

ለ #AMVCA ሽልማት ለታጫችሁ የ #አቦልቲቪ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን!🎉

ለእጩዎቹ ድምጽዎን ለመስጠት ይህን ሊንክ ይጫኑ ፦ africamagic.tv/amvca

#AMVCA12 #AMVCA #EthiopianFilmmakers #AfricaMagic