Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

@abiyahmedali

Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

ID: 1168167671151628290

linkhttps://www.pmo.gov.et calendar_today01-09-2019 14:24:49

2,2K Tweet

1,9M Takipçi

0 Takip Edilen

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

የዕለት ከዕለት ጥረት በተገቢው መንገድ ካልተደረገ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አይቻልም። እንደ አረንጓዴ ዐሻራችን ካሉ የልማት ሥራዎች ጎን ለጎን የጋራ ሰላማችንን ለማጎልበት የበለጠ ተባብረን መሥራት ይኖርብናል። Peace without due investments and efforts

የዕለት ከዕለት ጥረት በተገቢው መንገድ ካልተደረገ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አይቻልም። እንደ አረንጓዴ ዐሻራችን ካሉ የልማት ሥራዎች ጎን ለጎን የጋራ ሰላማችንን ለማጎልበት የበለጠ ተባብረን መሥራት ይኖርብናል።

Peace without due investments and efforts